Friday, 29 November 2013

ማን ነው የተዋረደው? (ይሄይስ አእምሮ፣ ከአዲስ አበባ)

November 29, 2013ይሄይስ አእምሮ
ከጥቂት ሣምንታት ወዲህ በተለይ የኢትዮጵያን የወያኔ መንግሥት በሚቃወሙ የሚዲያ ማዕከላት ዘንድ ዋና መነጋገሪያ ሆኖ የሚገኘው በሳዑዲ የኢትዮጵያውያን መንገላታትና መሰቃየት እንዲሁም ከኢሰብኣዊነትም በወረደ ሁኔታ በግፍ መጨፍጨፍ ነው፡፡ ዜጎቻችን በአካፑልኮ ቤይ የመዝናኛ ሥፍራ ሲንሸራሸሩ ከርመው የመጡ ይመስል ይህ ምስል በኢትዮጵያው የወያኔ ሚዲያ በአስደሳች መልክ እየቀረበ ቢሆንም ትክክለኛውን መረጃ ከአማራጭ የዜና ምንጮች እንደወረደ እንደምንከታተለው ከሆነ ግን ከሀገርና ከሕዝብ ኅልውና አኳያ ነገሩ እጅግ አሳሳቢ ነው፡፡ 

Death and rape rife in Saudi Arabia as xenophobia against Ethiopians turns bloodier

November 29, 2013The Horn Times Newsletter- November 29, 2013
by Getahune Bekele-South Africa

“Take the money and even my luggage but please don’t rape me and I implore you, don’t take my life…” an Ethiopian woman’s impassioned plea to a Saudi Arabian religious police commander at Amira Nura university near the capital Riyadh- Saudi Arabia.
Approximately 1400 years later, while the sepulchers of prophet Mohammad’s relatives who were the first refugees in the Christian kingdom of Ethiopia still standing near the northern Ethiopian town of Wukro as historic piece of evidence to the two nation’s centuries old close ties, no one expected the mass murder of the children of Bilal by Saudi citizens in Saudi Arabia.

Tuesday, 26 November 2013

The truth is the best propaganda: Ethiopian Embassy and Mouthpiece Teshaye Debalkew’s Photoshop Fails

November 23, 2013

The regime in Addis Ababa and its diplomatic missions around the globe
by Kassahubn Addis
It actually doesn't take a computer savvy genius to tell what has been done to the original pictures
The regime in Addis Ababa and its diplomatic missions around the globe spend more time bedeviling members of the Diaspora opposed to the lack of democracy in Ethiopia. While they should be working to promote the interest and safety of citizens abroad, they spend resources spying on individuals, dividing communities and fundraising. This is on top of unofficial import export business most embassy officials are engaged in.

Thursday, 14 November 2013

መቋጫ ያጠው መንግስት አልባው ኢትዮጵያዊ ስቃይ እና ሞት በሳውዲ አረቢያ ፡አሁንም ቀጥሏል !

ትላንት አመሻሹ ላይ ሪያድ ከተማ በተለምዶ መንፍሃ እየተባለ የሚጠራ አካባቢ በሚገኙ ኢትዮጵያውያን አገርሽቶ በዋለው ተቃውሞ የሞተ ባይኖርም ኢትዮጵያውያኑ ድምጻቸውን ከፍ አድረገው አንድነን አንድነን ... መብታችን ይከበር ....እኛም ሃገር አለን ወዘተ... በሚል መፈክር ታጅበው ብሷታቸውን ሲያሰሙ መዋላቸውን የሚገልጹ የአይን እማኞች የሳውዲ የጸጥታ ሃይሎች ተቃውሞውን ለመብተን በከፈቱት መንፉሃ እና ቶክስ  አካባቢውን ወደ ጦርነት አውድማ ለውጦት ማምሸቱን የገልጻሉ። 

Ethiopians Protest at Saudi Arabia embassy - Tamagne Beyene

Appelant arrested in Ethiopia

20131114-173248.jpg
One of our main guests, Yilikal Getnet, for Saturday's demonstration is put under house arrest. He was to meet Norwegian Foreign Ministry and attend the big folk festival in Stavanger on Saturday at 13 We suspect that Blue Party leader's phone has been monitored and as he was leaving for the airport, he was placed under house arrest.
We are shocked but not surprised. This is enough proof of how the Ethiopian authorities gag people. They call themselves democratic, but it is at best in name. Again stop the political leaders in ways that violate human rights.

Wednesday, 13 November 2013

ብሄራዊ ውርደት፤ የምንመጻደቅበት ‘ሌጋሲ’

November 13, 2013

ክንፉ አሰፋ 
ወገናችንን በጥይት ሲደፉት በራሱ ላይ አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ባንድራችንን ጠምጥመውበታል[1]። ጭካኔ በተሞለበት መንገድ የተገደለው ይህ ኢትዮጵያዊ አስከሬኑም በሰላም አላረፈም። በአካሉ ላይ ያረፈውን ጨርቅ በሴንጢ እየቆራረጡ በሰብአዊ ፍጡር ላይ ሊደረግ የማይገባውን ሁሉ አደረጉበት። ድርጊቱ ናዚዎች በኦሽዌትስ ይፈጽሙት የነበረውን አሰቃቂ ግፍ ያስታውሰናል። በ21ኛው ዘመን እንዲህ አይነቱ ክስተት ይደገማል ብሎ የሚያስብ የለም። እነሆ ሳውዲ አረቢያ በኢትዮጵያውያን ላይ እየፈጸመችው ነው። በስውር ሳይሆን በግልጽ። እንደ ኦሽዊትስ በታጠረ የማጎርያ ካምፕ ሳይሆን በአደባባይ።

Tuesday, 12 November 2013

ታላቅ ሀገራዊ የተቃውሞ ጥሪ!! ሰማያዊ ፓርቲ ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ!!

ከወገኖቻችን ጐን በመቆም ብሄራዊ ክብራችንን እናስመልሳለን
Ethiopia's Semayawi party (blue party)
ሰሞኑን የሳውዲ አረቢያ መንግሥት በኢትዮጵያዊያን ላይ እየፈፀመ ያለውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት በመቃወም ሰማያዊ ፓርቲ ታላቅ የተቃውሞ ጥሪ አስተላልፏል፡፡በመሆኑም በዜጎቻችን ላይ እየደረሰ ያለውን ኢሰብዓዊ ድርጊት ለማስቆምና የዜጐችን ህይወት ለመታደግ እንዲሁም ዜጐቻችን በአፋጣኝ ወደ ሀገራቸው የሚመለሱበትን ሁኔታ መንግሥት እንዲያመቻች እና በተጨማሪም በዜጐቻችን ላይ ለደረሰው የአካል መጉደል፣ እንግልት፣ ድብደባ፣ አስገድዶ መድፈርና የህይወት መጥፋት ኃላፊነቱን የሚወስዱ አካላት ተጠያቂ እንዲሆኑ፤ ለተጐዱ ወገኖቻችንና ቤተሰቦቻቸውም አስፈላጊው ካሳ እንዲደረግላቸው ፓርቲያችን አበክሮ እያሳሰበ፤ የብሄራዊ ክብርና የወገኖች ስቃይ የሚያሳስባቸው አካላት በሙሉ በዚህ ታላቅ የተቃውሞ እንቅስቃሴ ላይ እንዲሳተፉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡

Friday, 8 November 2013

Breaking news የግንቦት 7 መሪዎችን ለመግደል የተጠነሰሰው ሴራ ከሸፈ

በኢትዮጵያ የብሄራዊ መረጃና ደህንነት ዋና ሃለፊ በአቶ ጌታቸው አሰፋ እና በጠቅላይ ሚኒስትሩ የብራዊ ደህንነት አማካሪ በአቶ ጸጋየ በርሄ ቁጥጥር የተመራና በአቶ አንዳርጋቸው ጽጌና በግንቦት7 ህዝባዊ ሀይል መሪዎች ላይ የተቀነባበረው የግድያ ሙከራ ከሸፈ።
ከግንቦት7 ህዝባዊ ሀይል ለኢሳት የደረሰው መረጃ እንዳመለከተው ለግድያ የተላከው ሙሉቀን መስፍን የተባለው ግለሰብ በትናንትናው እለት በቁጥጥር ስር የዋለ ሲሆን፣ በእየደረጃው ከሚገኙ የደህንነት ሀላፊዎች ጋር በስልክ ሲያደርግ የነበረው የስልክ ለውውጥ በህዝባዊ ሀይሉ የመረጃ ክፍል ሲቀዳ ቆይቷል።