Wednesday, 25 December 2013

ሰማያዊ ፓርቲ በአስቸኳይ የግንፍሌውን ጽ/ቤት እንዲለቅ ትእዛዝ ተሰጠው

Blue Party office
ሰማያዊ ፓርቲ ግንፍሌ አከባቢ የሚገኘውን እና በጽ/ቤትነት የሚጠቀምበትን ቢሮ በዛሬው እለት ከሰኣት በኋላ አቶ ሄኖክ የተባሉ አከራዩ ከ አራት ትግሪኛ ተናጋሪ ግለሰቦች ጋር በመምጣት ቤቱን ለነዚህ ግለሰቦች ስለሸጥኩላቸው እንድትለቁላቸው ሲል አሳስቧል:፡ “ቤቱን ገዛሁት” የሚለው ትግሪኛ ተናጋሪ ግለሰብ ቤቱን የገዛሁት ስለሆነ በአስቸኳይ እንድትለቁ ካልሆነ የራሴን እርምጃ እወስዳለሁ ሲል አመራሮቹ ላይ ዝቷል::

ኢኮኖሚያችን ሲያድግ የህዝቡ ኑሮ ለምን አሽቆለቆለ?

December 25, 2013ማስተዋል ደሳለው

ላለፉት 8 እና ዘጠኝ ዓመታት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በሁለት አሃዝ አያደገ ነው ሲባል እንሰማለን፤  የእድገት ፍጥነቱ  ላይ የሚነሱ በርካታ ጥያቄውች  ቢኖሩም መንግስት  የመንገድ ግንባታ ፣ የኃይል ማመንጫ ግንባታወችን እና መሰል ነገሮችን  በመጥቀስ እድገት እንዳለ አስረግጦ ይከራከራል::  በሌላ በኩል የኢኮኖሚ እድገቱ ተመዘገበ በሚባልባቸው ዓመታት በዋጋ ንረት የህዝቡ ኑሮ ከጊዜ ወደጊዜ እያሽቆለቆለ  እንደሆነ በግልፅ የሚታይ ነገር ነው:: 

ሚሊየነሩ ኒቆዲሞስ ዜናዊ (ከእየሩሳሌም አርአያ)


ኒቆዲሞስ ዜናዊ የአቶ መለስ ዜናዊ ወንድም ነው። ከወ/ሮ አለማሽ ገ/ልኡልና ከአቶ ዜናዊ አስረሳኸኝ የተወለዱ ወንድማማቾች ናቸው።
ኒቆዲሞስ በደርግ ስርአት በክብሪት ፋብሪካ ተቀጥሮ በተራ ሰራተኝነት ይሰራ ነበር። 
 

Wednesday, 18 December 2013

“438 Days” in Ethiopian custody – a book by Swedish Journalists

“438 Days” in Ethiopian custody – a book by Swedish Journalists


By: Yusuf M Hasan (somalilandsun)
Somalilandsun – The Authors of “438 DAGAR” Martin Schibbye, and Johan Persson, which is a book detailing their “438 Days” in Ethiopian custody and related experiences have now turned to exposing the ills they perceive to be ongoing in the Ogaden Region.

Tuesday, 10 December 2013

Doctor Arkebe Oqubay flying like a pig

December 10, 2013
by Abebe Gellaw

Arkebe Oqubay was known to have spent much of his life on projects of bloody conflictsUntil recently, Arkebe Oqubay was known to have spent much of his life on projects of bloody conflicts, corruption, tyranny or gross violation of human rights. It was a  total surprise when one of TPLF’s topguns was introduced as a record-breaking scholar.
It emerged that Arkebe has been bragging to friends, relatives and admirers since last October that he got a Ph.D from the University of London’s School of Oriental and African Studies (SOAS) with great honor and distinction.

Wednesday, 4 December 2013

MLDI launches fundraising bid for case of Ethiopian journalists

November 29, 2013

Your support is needed to free two Ethiopian journalists wrongly convicted as terrorists and set a precedent that will help stop the abuse of anti-terror laws across Africa.
The Media Legal Defence Initiative has launched a fundraising campaign to support its bid to free Ethiopian journalists, Eskinder Nega and Reeyot Alemu.
Your support is needed to free two Ethiopian journalists MLDI has brought a legal challenge to the African Commission and Court of Human Rights, the main human rights tribunals at the African Union, asking them to declare that Reeyot and Eskinder’s conviction under Ethiopia’s anti-terrorist laws breaches their human rights and to stop the abuse of anti-terror laws to silence journalists.

ወያኔ የአፄ ምኒልክ 100ኛ አመት መታሰብያ በዓል እንዳይከበር ፍቃድ ከለከለ

December 4, 2013

የሰማያዊ ፓርቲ የአፄ ምኒልክ 100ኛ አመትን በተለያዩ ዝግጅቶች አስቦ ለመዋል በጃንሜዳ የመሰብሰብ ፍቃድ እንዲሰጠው ጥያቄ አቅርቦ ነበር፣ ይሁንና መንግስት ጥያቄውን ተልካሻ ምክንያቶችን በመደርደር ውድቅ ማድረጉን የሚገልጽ ደብዳቤ ለሰማያዊ ፓርቲ ልኳል።
Semayawi party, Addis Ababa

Tuesday, 3 December 2013

የኢህአዴግ የድርድር ጥያቄና የግል እይታዬ – ከፋሲል የኔዓለም (ጋዜጠኛ)

December 3/2013

አንድ፣ ኢሳት ፣ ኢህአዴግን እና ግንቦት7ትን የተመለከተ ዘገባ ካቀረበ በሁዋላ አንዳንዶች ዜናውን ሲጠራጠሩት ተመልክቻለሁ፣ያሽሟጠጡም አልታጡም። መጠራጠርም፣ ማሽሟጠጥም የሰውልጅ ባህሪ በመሆኑ አልገረመኝም። ትንሽ የገረመኝ አንዳንድ “ጋዜጠኞች” መረጃውን ካገኙ በሁዋላ በራሳቸው መንገድ አጣርተው ሀቁን ማውጣት ሲችሉ እነሱም እንደሌላው መልሱን በማንኪያ እንዲቀርብላቸው መፈለጋቸው ነው። 

የወያኔ አገዛዝ በመልዕክተኞቹ በኩል ላቀረበው የ“እንደራደር” ጥያቄ ከግንቦት 7 የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ የተሰጠ ምላሽ

ሰበር ዜና፣ ግንቦት 7 ወያኔ ላቀረበው “እንደራደር” ጥያቄ መልስ ሰጠ

December 2, 2013

Ginbot 7 logo

ወያኔ ኢትዮጵያ ዉስጥ የገነባዉ ሥርዓት በከፍተኛ ችግሮች የተወጠረ ነው። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ የመሪው ሞት በወያኔ መሀል ያስከተለው ቀውስ፤ የሕዝብ ሁለገብ ትግል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጎለበት መሄድ የፈጠረበት ስጋት እና ምርጫ በደረሰ ቁጥር የሚደርስበት ጭንቀት መጨመር ተደማምረው ውጥረቱን ወደ ከፍተኛ ደረጃ እያደረሱት መሆኑን የሚያሳዩ በቂ ምልክቶች አሉ። የእስካሁኑ ተሞክሮዓችን እንደሚያሳየው ወያኔ ውጥረት ሲበዛበትና መዉጪያና መግቢያዉ ሲጠፋዉ ፣ ተቃዋሚ ድርጅቶችን “እንወያይ፣ እንደራደር” በማለት ለውጥረት ማስተንፈሻ ጊዜ የሚገዛ መሆኑን ነው። 

A Call for Action by All Ethiopian Groups around the World

December 3, 2013For Immediate Release
The Global Alliance for the Rights of Ethiopians in Saudi Arabia (GAFRESA)
The Global Alliance for the Rights of Ethiopians in Saudi Arabia (GAFRESA) has been formed recently in response to the killings, gang rape, torture and other forms of crimes being committed against Ethiopian migrants in Saudi Arabia.

Are Medias infected by Woyane disease or simply jiving?

December 2, 2013
Bravery is a trait that is much needed in Media-journalism than any other occupation. Confronting tyranny with bare hand not only require bravery but, principled stand on public interest. When Eskider Nega  and Reyot Alem and many more before them face-off ethnic tyranny that cause so much pain and suffering bare hand on the battle ground there is no whatsoever excuses for anyone in a distance places to decompose their responsibility to the people and stand tall.
by Teshome Debalke
EPRDF/TPLF hiding the truthEvery week I glance through all Ethiopian online Medias to catch up with what is happening to my people and country. Beside ESAT and a few online Medias as my primary source of daily news, I take a pick over the rest not so kosher sites to see how far they drift to divert the burning issue of our people for whatever reason they do it.