Ethio Informer
Wednesday, 29 January 2014
Ethiopian government caught spying on Esat!! Watch the news after 34 minites of this video
ከ34ኛው ደቂቃ ጀምሮ መንግስት በኢሳት ላይ ስላካሄደው ስለላ ይገልጻል፣ ይመልከቱተ። መንግስት አንድ ከምፒዩተር ብቻ ለመሰለል እስከ 500 ሺ ዶላር እንደሚያወጣ፣ በየወሩም ተጨማሪ ገንዘብ እንደሚከፍል ባለሙያዎች ይገልጻሉ። የዚያች ድሃ አገር ሀብት በዚህ መንገድ ሲባክን ማየቱ ልብ ያደማል።
No comments:
Post a Comment
‹
›
Home
View web version
No comments:
Post a Comment