FILE -In this riday Feb. 22, 2013, file photo large posters of
late Ethiopian leader Meles Zenawi are displayed one of the street in
Addis Ababa. Ethiopia’s long-ruling leader died half a year ago, but it
seems Meles Zenawi still holds on to power. In the capital, his face
looks down from hundreds of posters plastered on walls, and government
representatives vow to implement the late Meles’ vision without
alteration. Elias Asmare, File / AP Photp
Thursday, 28 February 2013
የሕወሐት ፍጥጫ ቀጥሏል (ከኢየሩሳሌም አርአያ)
“አሁን ያለው ሕወሐት ቆዳ ነው” እነ ስብሃት
“የሕወሐት ወራሾች እኛ ነን” እነ አባይና አዜብ
(ከኢየሩሳሌም አርአያ)
ሁለት ቦታ የተከፈለው የሕወሐት አመራር ልዩነቱን በማስፋት እየተወዛገበ መሆኑን ከመቀሌ ታማኝ ምንጮች ገለፁ።
ስብሃት እና አዜብ የሚመሩት ሁለቱ ቡድን አነጋጋሪ አቋም ይዞ መውጣቱን ምንጮቹ ጠቁመዋል። በስብሃት ነጋ የሚመራው
ቡድን ባስቀመጠው አቋም « መለስ ሕወሐትን ገድሎ ነው የሔደው! አሁን ያለው ሕወሐት ቆዳ ነው። ጥያቄው ግልፅ ነው፤
ሕወሐት መቀጠል አለበት.. ወይስ የለበትም?» ሲሉ በድርጅቱ ቀጣይ ሕልውና ላይ ጥያቄ አሳርፈዋል። ከዚህ በተቃራኒ
የቆመውና አባይ ወልዱ፣ አዜብና ከጀርባ በረከት ስምኦን ያሉበት ቡድን በበኩሉ « የሕወሐት ወራሾች እኛ ነን፤»
ሲል ለነስብሃት ምላሽ መስጠቱ ታውቋል። በተጨማሪ በሁለቱም ቡድኖች በልዩነት ነጥብ ተደርጎ የተወሰደው በ1993ዓ.ም
ከፓርቲው የተባረሩት አመራሮች « ይመለሱ» ፣ « አይመለሱም» የሚለው እንደሚገኝበት ተጠቁሟል። የሁለቱም ጐራ
ፖለቲካዊ ግብ አንዱ ሌላኛውን ገፍትሮ ከሜዳው ማስወጣትና ፓርቲውን ብሎም አገሪቱን በፈላጭ ቆራጭነት ለመቆጣጠር
ያለመ እንደሆነ አንድ የፓርቲው ቅርብ ሰው ጠቁመዋል።
Mr. Obang on Indian National TV. Is Lands and Natural Resource grabs in Africa benefiting the people or not?
“We Africans have been the target of colonialization, slavery and exploitation in the 17th, 18th and 19th centuries and a target of African dictators and their foreign cronies in the 20th century. We have had enough and will not tolerate this new onslaught of exploitation and dehumanization in the 21st century!” Obang Metho
Wednesday, 27 February 2013
In unusual rebuke, Saudi Arabia accuses Ethiopia of posing threats to Sudan & Egypt
February 26, 2013 (KHARTOUM) – A senior Saudi Arabian official
unleashed a barrage of attack against Ethiopia saying that the Horn of
Africa nation is posing a threat to the Nile water rights of Egypt and
Sudan.
- Saudi deputy defense minister Khalid Bin Sultan (Al-Riyadh)
"The
[Grand] Renaissance dam has its capacity of flood waters reaching more
than 70 billion cubic meters of water, and is located at an altitude of
700 meters and if it collapsed then Khartoum will drown completely and
the impact will even reach the Aswan Dam,"
አንድ አስተያየት፤ ህውሀት ተኮር - ከአቤ ቶኪቻው
ሞት ይርሳኝ እና የህውሃት ወዳጆቼን እንኳን ለየካቲት 11 አደረሳችሁ ሳልላቸው የካቲት 21 ሊሆን አይደል
እንዴ!? በሉ አሁንም የካቲት ራሱ ሳይወጣ “እንኳ አብፃኩም” ልበል። እኔ የምለው ይሄ ስንተኛ አመት ነው ማለት
ነው… በዛ ሰሞን ስታትስቲክስ መስሪያ ቤት ስሰራ አንድ አባት ዕድሜያቸውን ስጠይቃቸው…” አይ ልጄ የእኔ እድሜ ሩቅ
ነው… ቢጠሩትም አይሰማ!” እንዳሉኝ አይነት ህውሀትም እድሜው በጣም እየራቀ ሄዷል። በዚህ ቢጠሩት በማይሰማ ሩቅ
ዕድሜ ምን ያህል ስራ እና ምን ያህል ሴራ እንዳከናወነ ግምገማው ይቁጠረው።
የፍርሃትና ስም ማጥፋት ፖለቲካ በኢትዮጵያ
ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም
ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ
2011፡ የሙስና አገዛዝ፤ ፍርሃትና ሰም ማጥፋት
በዲሴምበር 2011 ‹‹ኢትዮጵያ የደም ሃገር ወይም የንቅዘት (ሙስና) ሃገር›› በሚል ርእስ የኢትዮጵያን ሁለት ገጽታ በማመዛዘን አንድ ጦማር አስነብቤ ነበር፡፡ በዚያን ወቅት
ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል በተባለው ተቋም ተቀምጦ የነበረው ገጽታ ያሳየው ኢትዮጵያ ለም መሬቶች በተንኮል
በተጠቀለለ ስውር ደባ እየተቸበቸቡ እንደነበር ነው፡፡በዘገባው ላይ ተቋሙ ለኢትዮጵያ ያሰፈረው ነጥብ (10 ከሙስና
የፀዳ ማለት ሲሆን 0 ደግም በሙስና ንቅዘት ያጨማለቀው ማለት ነው) ኢትዮጵያ 2.7 ነበር ያገኘቸው፡፡ በሙሰና
ከታወቁት የኣለም ሃገሮች ዋነኛዋ ኢትዮጵያ ናት ይል ነበር:: የግሎባል ፊናንሻል አንተግሪት ድርጅት ደግሞ ባለፉት
፲ ኣመታት ከኢትዮጵያ 11.7 ብልዖን ያሜርካን ብር በሀገወጥ መንገድ ከኣገሪቷ ወጥቶአል ብሎ ዘገቦ ነበር::
Tuesday, 26 February 2013
ሳንሱር ዋጋ ያስከፍላል
#Ethiopia #StopCensorship
From Zone 9 blog
From Zone 9 blog
ለምዕራባዊያኑ የመጨረሻ ወር በሆነው ዲሴምበር ወር መጀመርያ በሀገረ አሜሪካ ኢትዮጵያዊውን ጦማሪ እና
እስክንድርነጋን ለማሰብ የተዘጋጀ መድረክ ነበር፡፡ በመድረኩ ላይ ስለ እስክንድር ነጋ የተናገሩት ተዋናይ ሊዬቭ ሽሬ
የይበር እና ጸሐፊ ካርል በርንስቴይን ነበሩ፡፡ በርንስቴይን ከ40 ዓመታት በፊት የዋሽንግተን ፖስት ዘጋቢ ሆኖ
በሚሠራት ወቅት ከባልደረባው ቦብ ዉድወርድ ጋር በመሆ ን በአሜሪካ መንግስት ታሪክ ትልቅ የተባለውን እና የዋተርገቱ
ቅሌት በመባል ሚታወቀውን የመንግሥት ባለሥልጣናት ያሳተፈ የሙስና ቅሌት አጋልጠዋል፡፡ በነዚህ ሁለት ዘጋቢዎች
ታሪካዊ ማጋለጥ ምክንያት በወቅቱ አሜሪካን በፕሬዝዳንትነት ይመሩ የነበሩት ሪቻርድ ኒክሰን ስልጣናቸውን በገዛ
ፈቃዳቸው እንዲለቁ ሆኗል፡፡
The law is our shield – Abebe Gellaw
by Abebe Gellaw
Around two weeks ago, a few members of Ethiopian Current Affairs Discussion Forum
(ECADF) Paltalk room members took the initiative of donating money for
the legal actions I am to take in earnest against criminal TPLF thugs
that have been violating our civil rights guaranteed under U.S. laws and
constitutions.
In Ethiopia, TPLF agents are above the law; they are untouchable no matter what they do. Those who have killed, maimed,
tortured and jailed so many innocent citizens are walking free. Some of
these dangerous agents and operatives of the criminal regime come to
the United States and Europe seeking refuge and political asylum under
false pretense that they were being persecuted by the TPLF.
Monday, 25 February 2013
Indian land grabs in Ethiopia show dark side of south-south co-operation
The takeover of peoples’ land and water by corporations – even if they are from the global south – is a new form of colonization
Women pick pigeon pea in eastern Ethiopia, where 80% of the population are engaged in agriculture. Photograph: Picasa/Mark Tran for the |
The idea of south-south co-operation evokes a positive image of solidarity between developing countries through the
exchange of resources, technology, and knowledge. It’s an attractive
proposition, intended to shift the international balance of power and
help developing nations break away from aid dependence and achieve true
emancipation from former colonial powers. However, the discourse of
south-south co-operation has become a cover for human rights violations
involving southern governments and companies.
Ethiopia: The Prototype African Police State
by Alemayehu G. Mariam
The sights and sounds of an African police state
When Erin Burnett of CNN visited Ethiopia in July 2012, she came face-to-face with the ugly face of an African police state:
We saw what an African police state looked like when I was in Ethiopia last month… At the airport, it took an hour
to clear customs – not because of lines, but because of checks and
questioning. Officials tried multiple times to take us to government
cars so they’d know where we went. They only relented after forcing us
to leave hundreds of thousands of dollars of TV gear in the airport…
Sunday, 24 February 2013
Ethiopia: Suppressing Protest during Electoral Crises
Georgetown University
School of Foreign Service
Tuesday, February 26, 2013 from 12:00pm to 1:30pm
Mortara Building Mortara Center Conference Room
Suppressing Protest during Electoral Crises: The Geographic Logic of Mass Arrests in Ethiopia
School of Foreign Service
Tuesday, February 26, 2013 from 12:00pm to 1:30pm
Mortara Building Mortara Center Conference Room
Suppressing Protest during Electoral Crises: The Geographic Logic of Mass Arrests in Ethiopia
by Leonardo Arriola, Ph.D., Assistant Professor, UC Berkeley
How do authoritarian governments respond to the threat of opposition
protest after disputed election results? Governments often use coercion
to suppress protests that threaten the political status quo, but it
remains unclear whether they seek to maximize the impact of repression
by imposing sanctions indiscriminately, stoking general terror to induce
acquiescence, or by targeting sanctions against those most likely to
mobilize against the regime in power.
መርዝ ከውጭ ይረጫል ወይም ከውስጥ ይመነጫል
ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም
በአለፉት ሠላሳ አምስት ዓመታት ኢትዮጵያ ችግሮችን መፈልፈያ መሣሪያ ሆናለች፤ ለብዙ ምዕተ-ዓመታት ይዘናቸው
(ምናልባትም አቅፈናቸው ማለት ይሻል ይሆናል) ስንንከባለል የቆዩ ችግሮች ሞልተውናል፤ እያሰብን እነዚያን የቆዩ
ችግሮቻችንን በመፍታት ፋንታ ሌሎች አዳዲስ ችግሮችን እየፈለፈልን የተቆላለፉና የተወሳሰቡ፣ ውላቸው የጠፋ ችግሮችን
ፈጥረናል፤ እየፈጠርንም ነው፤ አሁን በመፈጠር ላይ ያለው አዲስ ችግር እስላማዊ መንግሥት በኢትዮጵያ የሚል ነው፤
እስቲ እንመልከተው፡፡
Teddy Afro, the First Ethiopian Artist To Perform At BB King
Tewodros Kassahun, better known by his stage name of Teddy Afro, is
an iconic Ethiopian pop star who has dominated the local music scene for
nearly a decade. Calling himself a “man of freedom”, Teddy sings about
topics of reconciliations, unity, history, justice, equality and for
political change. These subjects have gained him the hearts and ears of
millions of adoring fans, as well as a list of enemies from the
Ethiopian dictator and his dwindling loyalist.
Saturday, 23 February 2013
የማያቋርጠው የኢትዮጵያውያን ስደተኞች ግፍና ሰቆቃ በየመን
በግሩም ተ/ሀይማኖት
አንድ
ወዳጄ ከወዳጅም የሞያ ጓደኛዬ የሆነው ጋዜጠኛ ግርማ እንድሪያስ የእህቱ ልጅ በባህር ወደ የመን ሲመጣ መያዙን
ነገረኝ፡፡ ትንሽ ቆየ እና እህቱ ማለት የተያዘው ልጅ እናት ደወለች፡፡ እናት ጉዷን አላወቀችም፡፡ የመን መጥታ
ችግሩን አላየች በምን ትወቅ? ደግሞስ ችግሩን ለማወቅ የግድ የመን መምጣት አለባት እንዴ? የለባትም፡፡ በየጊዜው
ይጻፋል፡፡ ይነበባል፡፡ ግን ማንበብና ማስተዋል አንድ አይደለም፡፡ ልጇ ያን ነው የሆነው፡፡ ልጅ በሚውልበት እናት
አትውል፡፡ በዛ ያለ ሰው እየሰማ እያየ ነው መልሶ በባህር የሚመጣው፡፡ ልጇ ደላሎች ጋር እንዳለና ወደ ሳዑዲያ ሊገባ እንደሚፈልግ ደላሎቹ ለማድረስ 3500 የሳዑዲ ሪያል መጠየቃቸውን ነገረችኝ፡፡
ወዲያው የገባኝን ያህል ገባኝ፡፡ የተባለውን ገንዘብ ብትልክላቸው እንደማያደርሱት አውቃለሁ፡፡ በዛ ላይ ልጁ ገንዘብ የሚልክልህ ሰው ስልክ ቁጥር እያሉ ሲያዋክቡት፤ ሲያሰቃዩት እናቱ ጋር አስደወለ፡፡ ስልኩ ስላልተነሳ ግርማ እንድሪያስ ጋር አውሮፓ ደውሏል፡፡ አውሮፓና አሜሪካ ከተደወለ ደግሞ እንዲህ በዋዛ አይፋቱም፡፡ ለግርማም ሆነ ለእህቱ አጓጓዥ ደላሎች ጋር ሳይሆን ያለው አፋኞች መሆናቸውን ብናገር አረ አይደለም ደላሎች ናቸው ተባልኩኝ፡፡ ክርክሩን በዝምታ አልፌ ልጁ እኔ ወደ አለሁበት ሰነዓ እንዲመጣ በተሰጠኝ ስልክ ቁጥር ደወልኩ፡፡
ወዲያው የገባኝን ያህል ገባኝ፡፡ የተባለውን ገንዘብ ብትልክላቸው እንደማያደርሱት አውቃለሁ፡፡ በዛ ላይ ልጁ ገንዘብ የሚልክልህ ሰው ስልክ ቁጥር እያሉ ሲያዋክቡት፤ ሲያሰቃዩት እናቱ ጋር አስደወለ፡፡ ስልኩ ስላልተነሳ ግርማ እንድሪያስ ጋር አውሮፓ ደውሏል፡፡ አውሮፓና አሜሪካ ከተደወለ ደግሞ እንዲህ በዋዛ አይፋቱም፡፡ ለግርማም ሆነ ለእህቱ አጓጓዥ ደላሎች ጋር ሳይሆን ያለው አፋኞች መሆናቸውን ብናገር አረ አይደለም ደላሎች ናቸው ተባልኩኝ፡፡ ክርክሩን በዝምታ አልፌ ልጁ እኔ ወደ አለሁበት ሰነዓ እንዲመጣ በተሰጠኝ ስልክ ቁጥር ደወልኩ፡፡
Ethiopian Minister Junedin seeks Asylum in Kenya
Junedin Sado
(www.debirhan.com) :- pro
regime "private" Saturday Newspaper has today reported that top ruling
party official and "the Minister of Civil Service" has sought asylum
in neighboring Kenya. A political scientist with a close knowledge of
the former Minister that De Birhan talked to said that Junedin's family couldn't confirm the Report and that he was not contactable.
Friday, 22 February 2013
ዴንማርካዊው ወያላ
በሳይስ ፌልቦርግ ግሬገሰን (ቅንብር በምዕራፍ ብርሃኔ)
ሳይስ ዩኒቨርሲቲ ገብቶ የጋዜጠኝነት ትምህርትን መማር ስለመረጠ፣ ለትምህርቱ የሚረዳውን ልምድ ለማግኘት ወደ
ኢትዮጵያ መጥቷል፡፡ ሳይስ ኢትዮጵያ ከመጣ ሁለት ወር ከግማሽ ሲሆነው፣ በቆይታውም በዝግጅት ክፍላችን በተለማማጅ
ጋዜጠኝነት የተለያዩ ማህበራዊ ጉዳዮችን (በእንግሊዝኛው ጋዜጣ ላይ) በጽሑፍ ሲዳስስ ቆይቷል፡፡ ወጣቱ ኢትዮጵያ
ሲገባ ቀልቡን ስለሳቡት የታክሲ ረዳቶች ለመጻፍ በማሰብ ከአስራ ሦስት ቀናት በፊት (ዕለተ ዓርብ) እነሱ የሠሩትን
ሠርቶ ስለወያልነት ቀኑ የጻፈውን ተርጉመን እንደሚከተለው አቅርበናል፡፡
Subscribe to:
Posts (Atom)