Friday, 31 May 2013

Ethiopia needs to engage Egyptian authorities

This week Ethiopian government disclosed that a tributary to Abbay river (Blue Nile, which is part of the longest river in the world) is diverted (apparently only by about 0.2 km or 200 meters) for the ongoing construction of $ 4.7 billion worth of dam. The news renewed speculation on the prospect of peace /war between Egypt and Ethiopia.

ሰበር ዜና: በካይሮ ኢትዮጵያ ኤምባሲ በር ላይ ከፍተኛ ተቃውሞ ተቀሰቀሰ

Protest outside Ethiopia’s Cairo embassy about Blue Nile dam move
Limited demonstration erupts outside Ethiopian embassy in Cairo as activists protest perceived infringement on Egypt’s traditional share of Nile water

ሰላማዊ ሰልፉን ከበካዮች (Contaminants) እንጠብቀው!


ግርማ ሞገስ (girmamoges1@gmail.com)

Addis Ababa, Ethiopia a call for demonstration
ሰማያዊ ፓርቲ የጠራው ሰላማዊ ሰልፍ እሁድ ግንቦት 25 ቀን 2005 ይደረጋል የሚል ዜና ዘሃበሻ ድረ ገጽ ላይ ሐሙስ ምሽት ተመለከትኩት። አንድነት ፓርቲ እና መኢአድም ከሰማያዊ ፓርቲ ጋር በአንድነት መቆማቸውን እና መንግስት ሰላማዊ ሰልፉን መፍቀዱን ጨምሮ ይገልጻል ጽሑፉ። ወዲያውኑ ሰላማዊ ሰልፉ እንከን የለሽ እንዲሆን እጅጉን ተመኘሁኝ። የእሁዱ ሰላማዊ ሰልፍ እንደ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ሰላማዊ ተቃውሞ በድስፕሊን የታነጸ እና ክብርን ከመንግስት ሳይቀር የሚጎናጸፍ እንዲሆን እጅጉን ተመኘሁ። የበኩሌንስ ምን አስተዋጽኦ ላድርግ ብዬ ተጨነቅኩ። ይኽን ጽሑፍ በችኮላ እንዳዘጋጅ የገፋፋኝ እሱ ነው።

Meles Zenawi and our money

by Yilma Bekele

Meles Zenawi in the company of other billionaires The last seven years or so I have been writing opinion pieces on the political situation in our homeland. Naturally I have discussed the late Prime Minter Meles Zenawi and his central role in charting the direction our country should follow on the road he envisioned to improve the life of our people. 

Thursday, 30 May 2013

Must-listen Interview with Abraham Yayeh Part two

Mustlisten Interview with Abraham Yayeh Part one

Egypt fears grow as Ethiopia builds giant Nile dam

Diversion of water of the Nile River began earlier this week
Ethiopia started to divert the flow of the Blue Nile river to construct a giant dam on Tuesday, according to its state media, in a move that could impact the Nile-dependent Egypt.  Ethiopia started to divert the flow of the Blue Nile river to construct a giant dam on Tuesday, according to its state media, in a move that could impact the Nile-dependent Egypt. (Elias Asmare/Associated Press)

የአሜሪካ የህግ ባለሙያዎችና አኢጋን (SMNE) በኅብረት ስራ ጀመሩ! ዓርብ የፖለቲካና የሙስሊም እስረኛ ጠበቆችን ያነጋግራሉ

ጎልጉል የድረ-ገጽ ጋዜጣ
በኢትዮጵያ በግፍ የታሰሩ የፖለቲካና የህሊና እስረኞችን በተመለከተ የአሜሪካን የህግ ባለሙያዎች ማህበር (ABA – American Bar Association) ሙሉ በሙሉ ድጋፍ ለማድረግ የሚያስችለውን ስራ አርብ እንደሚጀምር ተገለጸ። አዲስ አበባ ካሉ የፖለቲካና የሙስሊም ወገን እስረኞች ጠበቆች ጋር የመጀመሪያ ስብሰባ አርብ ግንቦት 23፤2005ዓም ያደርጋሉ። አቶ ኦባንግ ሜቶ የተረሱ እስረኞች ጉዳይም እንደሚካተት ጠቅሰው በፖለቲካ ጉዳዮች ዙሪያ ለታሰሩ ዜጎች ጥብቅና የቆሙ ካሉ የአዲሲቷን ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ /አኢጋን/ በቀጥታ እንዲገናኙ ጥሪ አቅርበዋል።

ኢህአዴግ ደብሮታል! አቤ ቶክቻው

575707_555196677856268_1202584028_n

ባለፈው ጊዜ ግንቦት 17 ሰማያዊ ፓርቲ በአፍሪካ መሪዎች ስብሰባ ላይ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ጥያቄ አቅርቦ መነግስት እንደተለመደው ዝም ብሎ ደብዳቤ አንቀበልም በማለት አላየንም አልሰማንም ብሎ የአራዳ ሰፈር ልጆች (ባላየ ባልሰማ ሙድ) እንደሚሉት አይነት ሊያልፈው ነበር፡፡ ነገር ግን ሰማያዊዎቹ ፈቃድ አንጠይቅም ካሳወቅናችሁ ይበቃችኋል ሰልፉን ባልነው ሰዓት እና ቦታ ከማድረግ አንቦዝንም እና አስቡበት ብለው ለበላይ አቤት አሉ፡፡

Death on the Nile - Inside Story - Al Jazeera English

Death on the Nile - Inside Story - Al Jazeera English

Egypt could block Suez Canal to Ethiopian ships over dam

Egypt could block Suez Canal to Ethiopian shipsOpposition figure Hamdeen Sabbahi says Egypt could block Suez Canal to Ethiopian ships if tripartite report shows dam will damage water supply

Egypt could stop Ethiopian ships passing through the Suez Canal if a tripartite report shows the Renaissance Dam will damage the flow of water along the Nile River, Egyptian Popular Current leader Hamdeen Sabbahi said at a press conference on Wednesday.

የኢትዮጵያ ትንሣኤ! (ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም)

ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም
ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ

H.I.M. Haile Selassie and bronze statue of Ghanaian President Kwame Nkrumah
ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ: ፕሬዚደንት ንኩሩማ ሃዉልት

የአፍሪካ አንድነት ድርጅት (ኦ ኤ ዩ) የአፍሪካ ሕብረት (ኤ ዩ በየአፍሪካ አንድነትን የተካው) ባለፈው ሳምንት በአዲስ አበባ ከተማ  የወርቅ ኢዩቤልዩውን በማክበር ላይ ነው፡፡ በሜይ 1963 አፍሪካ አንድነት ሲመሰረት፤የጋናው ፕሬዜዳንት ክዋሚ ንኩርማ የመዝጊያ ንግግሩን የደመደመበት በተለይ በእድገት ላይ ያለችውንና ተቀኚ የነበሩትን የአፍሪካ ሃገራት ወደ ነጻነት ለመራችው ኢትዮጵያ ለክብሯ በመረጠውና ባዘጋጀው ግጥሙ ነበር፡፡ 

ESAT report on Ethiopian National Transitional Council's activities in B...

ሊደመጥ የሚገባው ጥልቅ የሆነ ቃለ መጠይቅ ከአብርሃም ያየህ ጋር

Wednesday, 29 May 2013

የአፍሪካ ኅብረት ልደት እና የሰማያዊ ፓርቲ ጥሪ

 ከመስፍን ነጋሽ
 
የአፍሪካ ኅብረት የወላጁን የአፍሪካ አንድነት ድርጅትን ዕድሜ ጨምሮ 50ኛ ዓመቱን በመዲናችን ሊያከብር ነው፤ ወይም እያከበረ ነው። ኅብረቱ በአብዛኞቹ አፍሪካውያን ሕይወት ውስጥ ይህ ነው የሚባል ቦታ የሌለው በመሆኑ የእርሱን የሃምሳ አመት ጉዞ በስፋት በመገምገም አልጠመድም። ሆኖም  በጥቅሉ ሲታይ የኅብረቱ ጉዞ የአባላቱ ነጸብራቅ ነው፤ አንድ እርምጃ ወደፊት ሁለት ወደኋላ የሚሔድ። ተስፋ የለውም አይባልም፤ ቢያንስ ያማሩ ሕጎችና ስምምነቶችን ከነተቋሞቻቸው የሚያልሙ በርካታ ስምምነቶችን አዘጋጅቷል፤ አጸድቋል። ሆኖም ግምሹ ያህል ስምምነቶችንና አዋጆች እንኳን በተግባር አይውሉም፤ በገዛ አጽዳቂዎቻቸው ይሻራሉ።
 

ኢህአዴግ የሚያሸንፈው መቼ ነው?

ጌታቸው ሽፈራው

መቼም ይህን ጥያቄ ስጠይቅ የግንቦት 20ን ‹‹ድል››፣ የ2002ና የባለፈውን ሚያዚያ 2005 ዓ/ም የቀበሌ፣ የወረዳ……ምርጫም ጨምሮ በመከራከሪያነት በማንሳት ምን ነካው ኢህአዴግ እኮ እያሸነፈ ነው የሚሉ አይጠፋም፡፡ ለእኔ ማሸነፍ ማለት የህዝብን ልብና አዕምሮ (hearts and minds) መያዝ ሲቻል ነው፡፡ በሀይልማ ከሆነ ጣሊያን፣ ጀርመን፣ እንግሊዝ በአጠቃላይ ቀኝ ገዥዎቹ አፍሪካውያንን በወታደራዊ ሀይልና በሌሎች አቅሞቻቸው በመብለጣቸው እስከ መቶ አመት ድረስ ገዝተዋል፡፡ በኤሲያን ደቡብ አሜሪካ ደግሞ ከ200 እስከ 800 አመትም የተገዙ ህዝቦች ነበሩ፡፡ 

Tuesday, 28 May 2013

ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋሁን ቤንሻንጉል-ጉምዝ ውስጥ ታስሯል

Posted: May 28, 2013 

“ኢትዮ-ምኅዳር” ለሚባለው ሣምንታዊ ጋዜጣ ከአማራ ክልል ሲዘግብ የቆየው ሙሉቀን ተስፋሁን በቤንሻንጉል-ጉምዝ ፖሊስ መያዙን የጋዜጣው ምንጮች አስታወቁ።
 

ለብዙ ኢትዮጵያውያን ግንቦት 20 ካለፈው ይልቅ መጪውን የሚፈሩበት ጊዜ ነው

From Gudayachn Blog
ዛሬ ግንቦት 20 ነው።ግንቦት 20 የኢትዮጵያ የፖለቲካ መዘውር የተዘወረበት ለመሆኑ አሌ አይባልም። ዕለቱ እንደ አቶ ሃይለማርያም የመጀመርያ በጠቅላይ ሚኒስትርነት ማዕረግ እንዳደረጉት ንግግር ” ኢትዮጵያ ልትበታተን ስትል የዳነችበት ቀን” ነው ለብዙ ኢትዮጵያውያን ግን ግንቦት 20 ካለፈው ይልቅ መጪውን የሚፈሩበት ጊዜ ነው።

Ethiopia Refuses to Cooperate With World-Bank-Funding Probe

by William Davison
Bloomberg

Addis Ababa – Ethiopia’s government said it won’t cooperate with a probe into whether the World Bank violated its own policies by funding a program in which thousands of people were allegedly relocated to make way for agriculture investors.

Monday, 27 May 2013

ESAT Wazana Kum Neger May 27, 2013 Ethiopia

ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ

ሰላማዊ ትግላችን ይቀጥላል!!!

Addis Ababa, Ethiopia a call for demonstration
ሰማያዊ ፓርቲ በመንግስት የሚፈፀሙ ህገ ወጥ ድርጊቶች፣ የሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብት ጥሰቶች እንዲቆሙና የማሻሻያ እርምጃዎች እንዲወሰድባቸው ለመንግስት አካላት በተለያዩ ጊዚያት ጥሪ ቢያቀርብም ምላሽ ሊያገኝ ባለመቻሉ ጥሪውን ከፍ ባለ የሰላማዊ ትግል እንቅስቃሴ ለማሰማት በወሰነው መሰረት ከግንቦት 15 እስከ 17 ቀን 2005 ዓ.ም ጥቁር ልብስ በመልበስ እንዲሁም ግንቦት 17 ቀን 2005 ዓ.ም ደግሞ በአፍሪካ ሕብረት ዋና ጽ/ቤት ፊት ለፊት ሰላማዊ ሰልፍ በማድረግ ተቃውሞውን ለመግለጽ ጥሪ ማስተላለፉ ይታወሳል፡፡

መለስ ዜናዊ በአለማችን ላይ ሁለተኛው ሀብታም ጠቅላይ ሚኒስተር መሆኑን ምን ያህሎቻችን እናወቃለን?

ለማንኛውም therichest.org የተባለ ድህረ ገፅ ይፋ ያደረገው የሀብታም መሪዎች የሀብት ዝርዝር እነሆ
Richest Prime Ministers
Meles Zenawi net worth: Meles Zenawi Asres was the former Prime Minister of Ethiopia who presided over the country from 1995 to his death in 2012. He was also the President of Ethiopia from 1991 to 1995. He was one of the most recent literate and forward thinking leaders of Africa. Zenawi had an MBA from the United Kingdom, and a Masters of science in economics from Netherlands. His net worth currently stands at $3 Billion.

Sunday, 26 May 2013

የሰማያዊ ሁለት አባሎች ጥቁር ልብስ ለምን ለበሳቹ በሚል በደህንነቶች ተይዘው ታሰሩ

ሰማያዊ ፓርቲ ከግንቦት 15 እስከ 17 /2005 ዓ.ም ጥቁር ልብስ የመልበስና ግንቦት 17/2005 ዓ.ም በአፍሪካ ህብረት ጽ/ቤት ፊለፊት የተቃውሞ ሰልፍ ያደረገውን ጥሪ ተከትሎ ጥቁር ልብስ ለምን ለበሳችሁ በማለት የፓርቲው የኦዲትና ኢንስፒክሽን አባል የሆነው ወጣት ሀብታሙ ደመቀና በነጋታው እርሱን ለመጠየቅ የሄደው ወጣት ራቅሊስ ካሣ መታሰራቸውን ፓርቲው ለማረጋገጥ ችሏል፡፡
በአሁኑ ወቅትም የፓርቲው አመራር እና አባላት በየካ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ በመገኘት ታሳሪዎች እንዲፈቱ የጠየቁ ሲሆን በቀጣይ የታሰሩ አባሎቻችን አስመልክቶ ሰማያዊ ፓርቲ የሚሰጠው መግለጫ ይኖራል፡፡

በየፊናችን እየተማረርን መማራችን ለበጎ ነው (አዲስ አበባ)

ይነጋል በላቸው

እቲ ናይ ቀደም ሰላም ዘመን ክምለስ፤
ሰላም ኢልና ንዝመር ብሃደ መንፈስ፡፡…

Ethiopian Satellite Television (ESAT) 
(ከኤርትራው ተወላጅ ድምጻዊ ርዕሶም ገ/እግዚአብሔር የዘፈን ግጥም የተወሰደ)
ይሄ ኢሣት የሚባል ቴሌቪዥን በትዝታ ባህር እያስዋኘ ጊዜየንም ዕንባየንም እያስጨረሰኝ ነው፡፡ በግማሽ ሜትር ርቀት እሱው ጋ  - እቲቪው አጠገብ – ከተደቀንኩ የሚያስነሳኝ የለም፡፡ ቤቴ ሁሌ በአምባጓሮ እንደታመሰ ነው፡፡ ቤተሰብ የሚፈልገውና እኔ የምፈልገው ለየቅል በመሆኑ ትንሹ አምባገነን ሆኛለሁ፡፡ ለነገሩ አምባነንነት የሚጀምረው ከቤት ነውና ይቺ ተፅዕኖየ እየተሰማችኝ መጥታለች፡፡ ምን ላድርግ?

ከኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

(ግንቦት 16 ቀን 2005 ዓ.ም. / May 24, 2013)

የኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ ከተመሠረተ 2007 እ.አ.አ ጀምሮ ኢትዮጵያ ከሱዳን ጋር የሚያዋስናትን የምዕራቡ ድንበራችን እርዝማኔው 1600 ኪ/ሜትር የጎን ስፋቱ ከ30 እስከ 60 ኪ/ሜትር የሚሆነውን ከፍተኛ የተፈጥሮ ሃብትና ልዩ ልዩ ብርቅየ የዱር አራዊትና አውዋፍ የሚገኙበት አንጡራ ለም የድንበር መሬታችንን ፀረ-ኢትዮጵያው ወያኔ የገዥ ቡድን ለሱዳን አሳልፎ ለመስጠት በምስጢር መደራደሩን ፤ ከዚያም በኋላ መስጠቱን ለሕዝብ በማጋለጥ በተከታታይ ሰፊ መግለጫዎች ማውጣቱ፤ ለልዩ ልዩ የዜና አውታሮች ቃለ-ምልልሶች መስጠቱ እና የተለያዩ ሕዝባዊ ስብሰባዎች ማካሄዱ የሚታወስ ነው። ከዚህም በላይ፤ ይኽኑን አሳሳቢ የድንበር ጉዳይ በተመለከተ ስፋትና ጥልቀት ያለው ታሪካዊ ሠነድ እንደሚያዘጋጅ ቃል መግባቱ የሚታወቅ ነው።

UK foreign aid, the final insult: Ethiopian sues Britain after claiming our £1.3billion programme supports ‘Stalinist’ regime that sent him to world’s biggest refugee camp

  • Four million people forced off their land by security forces while their homes and farms are sold to foreign investors
  • ‘Mr O’ said by suing British Department for International Development he fights on behalf of Ethiopian people who are being relocated
  • Questions raised about British role in atrocities as annual payouts continue
  • When he refused to leave his land, he was taken to military barricks and tortured
  • Refugee camp over Kenyan border overflowing with Ethiopians is now largest in the world

ESAT Tikuret Interview with Eng Yilkal Blue Party Ethiopia

Ethiopian “sacred forests” sold to Indian tea producer

Stop the Clearing of Forest in Ethiopia
Native forests of Ethiopia’s Gambella region

Afrol News, 18 FebruaryDespite opposition from Ethiopia’s President and environmental authorities, a rainforest area providing livelihood to an indigenous people has been leased out to make tea plantations.

ESAT Daily News - Amsterdam May 25, 2013 Ethiopia

Friday, 24 May 2013

ሰበር ዜና፣ ሰማያዊ ፓርቲ የጠራው ሰልፍ እውቅና ተሰጠው!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *
You may use these HTML tags and attributes: <a href="" title=""> <abbr title=""> <acronym title=""> <b> <blockquote cite=""> <cite> <code> <del datetime=""> <em> <i> <q cite=""> <strike> <strong>
Ecadforum.com is the fastest growing Ethiopian news blog.
To catch up with your friends and love once around the world and to make new friends please join Ethiopian Current Affairs Discussion Forum voice chat room.

ዜና በጨዋታ አይነት ነገር፤ ሰማያዊዎች አምርረዋል፤ አምረዋልም! Abetokichaw

253297_418646384899981_1037053069_n
የሰማያዊ ፓርቲ አመራር ግንቦት 14 ለአዲሳባ ስብስባ እና ሰላማዊ ሰልፍ “አዋቂ” ጽ/ቤት (ሙሉ ስሙን ረስቼዋለሁ… በህገ መንግስቱ መሰረት ሰላማዊ ሰልፍ ፈቃድ አይጠየቅም እወቁልን ነው የሚባለው… ስለዚህ ስሙን ከተሳሳትኩ እንኳ እንዲህ ነው መሆን ያለበት የሚል መከራከሪያ ላነሳ ፈልጌ ነው ማለት ነው…) ብቻ ለማሳወቅ ደብዳቤ ይዘው ቢሄዱ የጽ/ቤቱ ሃላፊዎች ደብዳቤውን አንቀበልም ብለው… “ገግመው” ነበር፡፡

ሃምሳ አራት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ውለዋል


- የናዝሬትና የሚሌ ጉምሩክ ሥራ አስኪያጆች ተካተውበታል
- ተጠርጣሪዎች በድብደባና በግዳጅ ቃል እንዲሰጡ መደረጋቸውን ተናገሩ

ከሕገወጥ ነጋዴዎች፣ አስፈጻሚዎችና ከትራንዚት ድርጅቶች ጋር በመመሳጠር በሕገወጥ መንገድ ከናዝሬት ወደ አዲስ አበባ የሚገቡ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ሳይፈተሹ እንዲያልፉ በማድረግ፣ ሕገወጥ ጥቅም በማግኘትና ሀብት በማከማቸት የተጠረጠሩ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን የአዳማና የሚሌ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ሥራ አስኪያጆችን ጨምሮ በጠቅላላው 54 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ውለዋል፡፡

Thursday, 23 May 2013

ESAT Special: Ethiopians protest at US State Department

ሕገ ወጥነት ከዓላማችን አይገታንም!!! (ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ ማብራሪያ)

ሕግ ምን ይላል?
አዋጅ ቁጥር ፫/፲፱፻፹፫ ዓ.ም
ስለ ሰላማዊ ሰልፍና ሕዝባዊ ስብሰባ ሥነ ሥርዓት የወጣ አዋጅ፤ ሰላማዊ ሰልፍ የጠራው አካል ስላለበት ግዴታ በአንቀጽ ፬ ላይ እንዲህ ይላል

! …… ከ ፍሰሓ ደስታ ጋር ማወዳደር ! ለምን? ……! by Abraha Desta


በተወሰኑ ካድሬዎች (በትግርኛ) ተፅፎ የኣብርሃን ፅሑፎች ይቃወማሉ ተብለው ለታመነባቸው ፌስቡከኞችና ለህወሓት ኣባላት የተበተነው ፅሑፍ ኣይቸዋለሁ። ፍሬ ሓሳቡ “ ኣብርሃ ደስታ ልክ እንደነ ፍሰሃ ደስታ የራሱን ክብር ኣሳልፎ ለመስጠት፣ ቤተሰቡና ሀገሩ ለመሸጥ ከትግራይ ጠላቶች ኣብሮ እየተንቀሳቀሰ ሲሆን ተጋሩ ግን ……” የሚል መልእክት ኣለው።

ይሄንን ‘ግብረ መልስ’ የተሰጠው ፣ “ሰው በተግባሩ (በሰራው ስራ) እንጂ በዘር ሀረጉ፣ በሃይማኖታዊ እምነቱና ፖለቲካዊ ኣመለካከቱ ሊመዘን ኣይገባም” የሚል መልእክት ያለው ሓሳብ በመፃፌ ነው።

Amnesty International 2013 Report: Ethiopia

Amnesty International 2013 Report: EthiopiaFreedom of expression Human rights defenders Torture and other ill-treatment Arbitrary arrests and detentions Excessive use of force Conflict in the Somali region Forced evictions

The state stifled freedom of expression, severely restricting the activities of the independent media, political opposition parties and human rights organizations. Dissent was not tolerated in any sphere. The authorities imprisoned actual and perceived opponents of the government. 

Wednesday, 22 May 2013

Demonstration takes place in Gonder May 22, 2013: ECADF Ethiopian news v...

North west of Ethiopia, Gonder people (kebele 6 and 7 youths and elders) have raised their concern on the electric, water, costly living conditions and good governance problems with a huge demonstration. The demonstration was prepared for days without known by the local and regional administrations officials. The demonstration was finished peacefully without any problems, and it was marched from Abo sefer to the administration office to demand the problems to be solved. Now it looks the beginning of the end to break the silence of the people in Ethiopia.


SMNE Urges Secretary Kerry to speak out

SMNE Urges Secretary Kerry to speak out on behalf of freedom of expression, freedom of assembly, independent judiciaries and open political space in Ethiopia.

Open Letter to Secretary of State John Kerry,
SMNE Urges Secretary Kerry to speak out May 21, 2013
Secretary of State John F. Kerry,
US Department of State
2201 C Street NW
Washington, DC 20520
VIA FACSIMILE

Dear Secretary Kerry,

We are pleased to know you will be one of the distinguished guests at the 50th anniversary of the African Union. This is a celebration not for Africans alone, but for the world. Sadly, the progress made over the last half-century falls substantially short of what could have been possible.

Send your question to US Secretary of State John Kerry

Mr Kerry's trip to Africa comes as the African Union celebrates 50 years.BBC HARDtalk will be in Ethiopia for a special programme with the US Secretary of State John Kerry.

He will answer questions put to him by a live audience of young people from all over Africa.
And he will take questions sent in by BBC viewers and listeners from around the world. HARDtalk’s Zeinab Badawi will host this special event in Ethiopia’s capital Addis Ababa on Sunday, 26 May 2013.

The Reflection of the Legacy of Zenawi in London

Dear Sir/Madam,

Re: The Reflection of the Legacy of Zenawi in London
The recent information disseminated by Aiga forum (TPLF controlled Web Site in Ethiopia) as statements of the attendees of the so called “Reflection of the Legacy of Zenawi in London” is irresponsible and outrageous. Such declaration for a renowned mass murderer and notorious Ethnic based junta will create confusion and negatively affect credible testimonies and information flows in this golden era. 

ዶ/ር ሽፈራው ተክለማርያም በቤንሻንጉል ተፈናቃዮች ዙሪያ ተቃዋሚዎችንና ሚዲያዎችን ወቀሱ



ከቤንሻንጉል ክልል የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆች ጋር በተያያዘ ሕገወጥ ድርጊት ፈጽመዋል የተባሉ 35 ተጠርጣሪዎች ከመንግስታዊ ኃላፊነታቸው መባረራቸውን ዶ/ር ሽፈራው ተ/ማርያም አስታወቁ፡፡
ዶ/ር ሽፈራው ተ/ማርያም የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስትር የመ/ቤታቸውን የ2005 የዘጠኝ ወራት ሪፖርት ዛሬ ለፓርላማው ሲያቀርቡ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለ3ሺ 248 ያህል የአማራ ተወላጆች መፈናቀል ምክንያት እንደሆኑ የተደረሰባቸው 35 ተጠርጣሪዎች ከያዙት ኃላፊነታቸው እንዲሰናበቱ መደረጉን ፤ከነዚህ ውስጥ በቂ መረጃና ማስረጃ የተገኘባቸው 12 ያህል ተጠርጣሪዎች ላይ በሕግ እንዲጠየቁ ክስ መቅረቡን ተናግረዋል፡፡

“ከሌባ ስብስብ መሃል ጎበዝ ሌባ ይወጣል እንጂ አዲስ ነገር አይኖርም”


የተከበሩ አቶ ግርማ ሰይፉ

ፍኖተ ነፃነት፡- ለፍኖተ ነጻነት ጋዜጣ ማተሚያ ማሽን ለመግዛት የሚደረገውን እንቅስቃሴ ከሚደግፉ ኢትዮጵያዊያን ጋር ለመገናኘት ወደ አሜሪካ አቅንተው ነበር፡፡ በአሜሪካ ቆይታዎ ከአንድነት ደጋፊዎች ጋር ያደረጉትን ቆይታ እንዴት ይመዝኑታል?
የተከበሩ አቶ ግርማ፡- ዋሽንግተንና ሜሪላንድ የመሳሰሉን ሳይጨምር አንድ አስር ቦታዎች ከደጋፊዎች ጋር ተገናኝቻለሁ፡፡ 

ከኢህአዴግ ተፈጥሮ የሚመነጨውን ሙስና ሥርዓቱን በመለወጥ እንጂ ዓመታትን ጠብቆ ከፍተኛ ባለስልጣናትን በማሰር መግታት አይቻልም!!!

May 22, 2013

Unknown
ከ33ቱ ፓርቲዎች የተሰጠ መግለጫ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተጠሪ የሆኑት የፌደራል ዋናው ኦዲተርና የፌዴራል የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ሚያዚያ 22 እና ግንቦት 6 ቀን 2ዐዐ5 ዓ.ም በቅደም ተከተል ሪፖርቶቻቸውን ለምክር ቤቱ አቅርበዋል፡፡
በዋናው ኦዲተር የቀረበው የ2ዐዐ4 ዓ.ም በጀት ዓመት ኦዲት ሪፖርት በፌዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤቶች ከፍተኛ ከሕግ ውጭ የተፈፀሙ ጉድለቶችን ሲዘረዝር ወደ 1.4 ቢሊዮን ብር አለመወራረዱን፣ 353.6 ሚሊዮን ብር ደንብና መመሪያ ያልተከተለ ግዥ መፈፀሙን 3.5 ቢሊዮን ብር ባልተሟላ ሰነድ ወጪ መሆኑንና ከዚህም ውስጥ መከላከያ ባልተሟላ ሰነድ 3.2 ቢሊዮን ብር ወጪ ማድረጉን ይገልፃል፡፡ የመንግሥት መስሪያ ቤቶች ከተፈቀደላቸው በጀት በላይ ብር 212.5 ሚሊዮን መጠቀማቸውንም ያሳያል፡፡

Tuesday, 21 May 2013

ባህርዳር ጅንአድ ግቢ ውስጥ አንድ መጋዘን በእሳት ተቃጠለ

ከእነ መላኩ ፈንታ እስር በስተጀርባ

May 21, 2013 

cover
ሁለት የመንግስት ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ ከ12 ያላነሱ ነጋዴዎችና ባለ ሀብቶች በሙስና ተጠርጥረው ወደ ማረፊያ ቤት እንዲወርዱ መደረጋቸው አይዘነጋም፡፡

The Corruption Game (Alemayehu G. Mariam)

by Alemayehu G. Mariam
House cleaning or window dressing?
Are they playing us like a cheap fiddle again? For a while, it was all about the Meles Dam and how to collect nickels and dimes to build it. That kind of played itself out. (Not to worry. That circus will be back in town. The public has the attention span of a gold fish. So they think.)  It’s time to change the flavor of the month. Time for a new game, a new hype. 

በአዲስ አበባ በባልና ሚስት የተደረገ ታይቶና ተሰምቶ የማያቅ ዘግናኛ ድርጊት


 ‹‹ጉዳዩ የተፈፀመው በአዲስ አበባ ጎተራ ኮንዶሚኒየም ቤት ውስጥ ነው፡፡ ባል እና ሚስቱ የህክምና ዶክተሮች ለብዙ ዓመታት
አብረው በሞቀ ትዳር ውስጥ ቆይተው ነበር፤ ከትዳራቸውም አንዲት የ9 ዓመት እና አንዲት የ6 ዓመት ልጆችን አፍርተዋል፡፡

Monday, 20 May 2013

Ethiopia: War crimes and genocide indictment inevitable for sadist thug Workneh Gebeyhu

War crimes and genocide indictment inevitable for sadist thug Workneh Gebeyhu
Workneh Gebeyhu
The Horn Times Newsletter 20 May 2013
by Getahune Bekele, South Africa
Since he ordered kids following their parents to anti-government rallies to be shot and killed, millions in Ethiopia regard him as a very insane man endowed with evil powers to maim and murder the innocent and the defenseless.

Just looking in to his merciless gaze with blank cruelty of a cannibalized warlord sends shivers down the spine of his enemies. Since his master Meles Zenawi died Federal police boss Workneh Gebeyhu has been in sullen and vituperous mood; raging against any opposition to the TPLF.  

ESAT Breaking News 20 May 2013

የበረከትና አላሙዲ ልሳን (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

ከኢየሩሳሌም አርአያ

በአላሙዲ የገንዘብ ድጋፍ የሚደረግለት፣ በረከት ስምኦን ከጀርባ የሚመሩት እና በአንድ ኤርትራዊ የሚዘጋጀው ጋዜጣ አለም አቀፉን ማህበረሰብ ለማደናገር ሲሞክር መታየቱን ተከትሎ ምስጢሩን የሚያውቁ የቅርብ ምንጮች ጉዳዩን አጋለጡ። « ሰንደቅ» የተባለውና በነፃ ፕሬስ ስም የሚያደናግረው ጋዜጣ ፍሬው አበበ በተባለ ዋና አዘጋጅነት እንዲሁም በኤርትራዊው ፋኑኤል ክንፉ ምክትል ዋና አዘጋጅነት የሚሰናዳ ሳምንታዊ ጋዜጣ ሲሆን ቦሌ አትላስ ሆቴል አካባቢ በውድ ዋጋ ቢሮ ተከራይቶ እንደሚሰራ ያስታወቁት ምንጮቹ አያይዘውም ፍሬው አበበ ከዚህ ቀደም የብአዴን ልሳን በሆነው « ማህቶት» ጋዜጣ ላይ ይሰራ እንደነበረና ከብአዴን አመራር አባላትም ጋር የጠበቀ ግንኙነት እንዳለው አረጋግጠዋል። በፓርቲው ልሳን ለመስራት ደግሞ የድርጅቱ አባል መሆን ግድ እንደሚል የጠቆሙት ምንጮቹ “ጋዜጠኛ” ፍሬው የፓርቲው አባል እንደሆነና በነበረው ታማኝነት በበረከት ስሞን ተመርጦ አሁን ባለበት ጋዜጣ እንዲሰማራ መደረጉን አስታውቀዋል። 

ESAT Yesamentu engeda Ato Birhanu Damte Aba mela May 2013 Ethiopia

Wednesday, 15 May 2013

“በኢንቨስትመንት ስም የሚፈጸም የመሬት ነጠቃ፤ በኢትዮጵያ” ጥናት ትርጉም ይፋ ሆነ!!

ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን)
Understanding Land Investment Deals in Africa (Ethiopia)
በኢንቨስትመንት ስም የአገር ሃብትና ትውልድን እየበላ ስላለው የመሬት ነጠቃ አስመልክቶ የኦክላንድ ተቋምና ድርጅታችን ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ በጋራ ያዘጋጁት ጥናታዊ ዘገባ ይፋ ሆነ። የጋራ ንቅናቄያችን ዋና ዳይሬክተር ጥናቱ በትክክለኛ ጭብጥ ላይ ተመስርቶ እንዲዘጋጅ ለህይወታቸው ሳይሳሱ መረጃ በመስጠት ለተባበሩ ዜጎች “ታላቅ ክብር ይሁንላችሁ። አሁን አትታወቁም። ግን ከቶውንም አትረሱም። ክብር ለማትታወቁት ግን ለማትረሱት የአገር ጀግኖች” በማለት ምስጋና አቅርበዋል።Understanding Land Investment Deals in Africa (Ethiopia) 

ከሙስናው በስተጀርባ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

ከኢየሩሳሌም አርአያ
 
በሕወሐት የተፈጠረው የቀውስ ማእበል አድማሱን እየለጠጠ መሔዱን ተከትሎ «ታማኝ» ሆነው በሙስና ሲያገለግሉ የቆዩትን ጭምር እየበላ እንደሚገኝ የቅርብ ምንጮች አስታወቁ። በቀዳሚነት የሚያነሱት በጉምሩክ ቁልፍ ስልጣን የነበረውን የሕወሐት አባል ገ/ዋህድ ወ/ጊዮርጊስን ሲሆን እንዴትና በማን ወደስልጣን እንደመጣ እንዲሁም ምን-ምን ተግባራት ይፈፅምና ያስፈፅም እንደነበረ ምንጮቹ ሂደቱን እንደሚከተለው ይገልፁታል።

Tuesday, 14 May 2013

የእነ መላኩ ፈንታ ጉዳይ… ከተመስገን ደሳለኝ

ከአንድ ወዳጄ ጋር ሃያ ሁለት አካባቢ ምሳ በልተን ስናበቃ እንደሌላው ቀን ሹፌሬ ስላልነበር በኮንትራት ታክሲ ወደቤቴ (አሲምባ) አመራሁ፡፡ ታክሲው በውለታችን መሰረት የቀበናን አደባባይ ዞሮ ሲቆም፣ እኔም ሂሳቤን አወራርጄ ወረድኩ፡፡ ሆኖም ጥቂት እርምጃ እንደተራመድኩ ያላስተዋልኳቸው ሁለት ሰዎች አጠገቤ ደርሰዋል፡፡ በዕድሜ እኩዮቼ ይመስላሉ፡፡ አንዱ ቀጭንና ቀውላላ ነገር ነው፤ ሌላኛው ደግሞ ቁመቱ መካከለኛ ሆኖ፣ ደልደል ያለ ሰውነት አለው፤ ሁለቱም ‹‹ጠይም›› የሚባሉ ናቸው፡፡ 

ESAT Daily News Amsterdam May 13, 2013 Ethiopia

ESAT Wazana Kum Neger Ethiopia

Why I am naming and shaming African Media Initiative (AMI)

by Kiflu Hussain

Kiflu Hussain is an Ethiopian Social and Political Commentator
From left, Charles Onyango and Kiflu Hassain
I might never have known about the existence of African Media Initiative (AMI), had I not received an invitation from this organization that sounds well intentioned. In 2011, I was pleasantly surprised by an email from AMI that invited me to attend the fourth African Media Leaders Forum (AMLF) in Tunis. 

Dr Berhanu Nega's intervew with France based Radio about the imprisonment of Eskinder Nega

አምስት:- ደፋርና ጭስ መውጫ አያጣም! የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴሌቪዢንና ራድዮ፤ ነገረኛነትን እንዴት እንገራዋለን?

ፕ/ሮ መስፍን ወልደማርያም

Prof. Mesfin Woldemariamሳይንሳዊ ውይይትም ወይም ክርክር የሚመራው በሕገ-ኀልዮት ወይም በእንግሊዝኛ ‹‹ሎጂክ›› በሚባለው የአስተሳሰብ መመሪያ ነው፤ ይህንን አዚህ ለመዘርዘር ከባድ ነው፤ ግን ሁለት መሠረታዊ ቁም-ነገሮችን ማንሣት እንችላለን፤ አንደኛው የሕገ-ኀልዮት መንገድ ከዝርዝር ተነሥቶ ወደማጠቃለል የሚሄድ ሲሆን፣ ሁለተኛው ደግሞ ከአጠቃላይ ወደዝርዝር የሚወርድ ነው፤ (የትና መቼ እንደሆነ አላስታውስም እንጂ ከዚህ በፊት በጻፍሁት ከታች-ወደላይና ከላይ-ወደታች በማለት እነዚሁኑ መንገዶች ለማስረዳት ሞክሬ ነበር፤

Friday, 10 May 2013

የግምሩክ ዳይሬክተር እና ምክትሉ በቁጥጥር ስር ዋሉ


(Left to right) Gebrewahed Deputy director and  Director Melaku Fenta
(Left to right) Gebrewahed Deputy director and Director Melaku Fenta
(EMF) – በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን በዋና ዳይሬክተር የነበሩት አቶ መላኩ ፈንታ እና አቶ ገብረዋህድ ወልደጊዮርጊስ በዛሬው እለት በሙስና ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ውለዋል። ሁለቱ በሙስና የታሰሩት ባለውልጣናት የግምሩክ ዳይሬክተር እና ምክትል ዳይሬክተሮች ናቸው። አቶ መላኩ ፈንታ ትውልድ እና ዕድገታቸው በጎንደር ከተማ ሲሆን፤ ስብሰባ ሄደው አያውቁም እንጂ፤ የአዲስ አበባ ምክር ቤት አባል ናቸው። ባለፉት አመታት የኢህአዴግ ታማኝ አገልጋይ በመሆን የፌዴራል ጉዳዮች ሚንስትር ደኤታ ሆነው አገልግለዋል። 

Ethiopians want freedom of #Demonstration4every1

Online activist group calls on government to respect freedom of assembly.
Final lead
Screesnshot from Google Maps
Ethiopians on Twitter have started a campaign to demand the right to peaceful protest. Using the hashtags #Demonstration4Every1 and #Assembly4Every1, a group of online activists are calling on their government to respect an article in Ethiopia's constitution guaranteeing freedom of assembly for citizens.
 

የመሰብሰብና ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ ነጻነት- የኔ ሀሳብ*


ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ የዘመን አቆጣጠር በዲሰምበር 1948 የመጀመሪያው የሰባአዊ መብት የአዋጅ ሰነድ በተባበሩት መንግስታት ሲጸድቅ ድምጽ ከሰጡ ሦስት አፍሪካዊ ሀገሮች አንዷ ነች:: ነገር ግን ከዚያ በኋላ ባሉት ስልሳ አመታት ለነዚህና ዘግይተው ለጸደቁ የሰባአዊ፤ ፖለቲካዊ፤ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ መብቶች መከበር በሀገር ውስጥ የተደረገው እንቅስቃሴ ዘገምተኛ ነው::

“ሌባ… ሌባ… ሌባ…!” What did the Ethiopian regime do to deserve such humiliation?

by Teshome Debalke
Clash of civilization between TPLF/Woyane and the people of Ethiopia is reaching the tipping point. It seems Ethiopians in large number figured out the ruling Ethiopian regime and its partners in crime are common ሌቦች (thieves) disguised as a government. Surprisingly, the regime or its corrupt cadres never denied stealing with impunity. 

Abune Petros in our heart

by Yilma Bekele
Ethiopian officials to remove the iconic statue of Martyred bishop, Abune Petros.On July 29th. 1936 Abune Petros was executed by the Italian fascist that were trying to colonize our country for his refusal to submit. On May 2nd. 2013 the monument that was built to commemorate our Holy Father was removed by the order of the TPLF party that is currently ruling our country. Our Holy Father died for the first time. The murder by a firing squad was an honor and showed his deep love for his people and country. 

የፍትህ ጉዳይ እና እነ እስክንድር ነጋ በአብረሃ ደስታ

http://www.maledatimes.com/wp-content/uploads/2012/10/eskendernega-2401.jpgበነ እስክንድር ነጋ … የእስር ፍርድ ምክንያት በማድረግ ስለ ጉዳዩ አስተያየት እንድሰጥ የተለያዩ የፌስቡክ ጓደኞቼ ሲወተውቱኝ ከርመዋል (የቅርብ ጓደኞቼ ግን ዝምታን መምረጥ እንዳለብኝ መክረውኛል)። አስተያየቴን እንድገልፅ የገፋፉኝ ጓዶች በቁጥር ብዙ ቢሆኑም ምክንያታቸው ወይ ዓላማቸው ግን የተለያየ ነው።

 

Thursday, 9 May 2013

ወያኔ ሕወሃት ያልከበደው ኢትዮጵያዊ ማነው?

ይኸነው አንተሁነኝ
ግንቦት 8 2013


ሌቱ መሽቶ ይነጋል፤ ሳምንታት ወራት ዓመታት በፍጥነት መንጎዳቸውን አላቋረጡም፤ ክረምትና በጋ ይፈራረቃሉ፤ ወቅቶችም ማንም ሳይረብሻቸው ጊዜያቸውን ጠብቀው እያለፉ ነው፤ አፍጣጭ ገላማጭ ያለባቸውም ማዘዣ ጣቢያቸው ከእኛ አይደለምና። የክረምቱን ዝናብ ቀድሞ ለማምጣት፤ ፀሐይዋን ትንሽ ቀደም ወይም ዘግየት ብላ እንድትወጣና እንድትገባ ለማድረግ፤ የምንተነፍሰው አየር ባንድ አካባቢ ብቻ እንዲነፍስ ለማዘዝ፤ ብርሃን ብቻ እንዲሆን ወይም ጨልሞ እንዲቀር ማድረግ የሰው ልጅ የሚችል ቢሆን በተለይ እኛ ኢትጵያዊያን ምን ይውጠን ነበር? ለሀገርም ለሕዝብም ለታሪክም ለባህልም እንዴው ለምንም የማይጨነቅ ገዥ ሕወሃት ለተጫነብን።

Wednesday, 8 May 2013

A Call for Action: The OAU & Emperor Haile Selassie’s Rightful Place in History

Displeasure about AU’s failure to erect HIM Hailesellassie’s Statueby Nebyat Aklilu
As Addis Ababa prepares for grand festivities, galas and events in celebration of the 50th Anniversary of the establishment of the African Union (AU), formerly known as the Organization of African Unity (OAU), on May 25, 2013, we, Africans, and peoples of African descent, pay homage to the visionary leader of the OAU, His Majesty Emperor Haile Selassie. We honor the “Father of Africa,” Emperor Haile Selassie, for his visionary leadership and everlasting contributions to the freedom and independence of Africa and African peoples, and for the key role he played in establishing the OAU/AU.

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ቤቱን እንዲለቅ ተገደደ

ሚያዚያ ፳፱ (ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም

Photo: ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ቤቱን እንዲለቅ ተገደደ
ሚያዚያ ፳፱ (ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም

ኢሳት ዜና:-ለጋዜጠኛው ቅርበት ያላቸው ወገኖች ለኢሳት በላኩት መረጃ እንደገለጹት ጋዜጠኛ ተመስገን ተከራይቶ በሚኖርበት ቀበና አካባቢ ያለው ቤቱን እንዲለቅ በአከራዩ የተነገረው አንድ የመስተዳድሩ ባለስልጣንና አንድ ማንነቱ ያልታወቀ ግለሰብ አከራዩ ቤቱን እንዲያስለቀቁት ማስጠንቀቂያ ከሰጡዋቸው በሁዋላ ነው።

የቤት አከራዩ “  ሁለቱ ሰዎች መጥተው ለመሆኑ ተመስገን ምን እንደሚሰራ ያውቃሉ ወይ? ተመስገን ማን እንደሆነስ ጠንቅቀው ያውቃሉ ወይ?  ለማንኛውም ዛሬ የምናሳውቅዎት እርሱ ለአካባቢው ሰላም ያሰጋል፣ ከዚህ በሁዋላ እንዳያስቀጥሉት ” ብለው እንዳስጠነቀቁዋቸው ለጋዜጠኛው በመንገር በአስቸኳይ ቤት እንዲፈልግ ተማጽነዋል። ጋዜጠኛ ተመስገንም ቤቱን በፍጥነት ለቆ ለመውጣት እንደሚቸገርና የአንድ ወር የቤት መፈለጊያ ጊዜ እንዲሰጠው ጠይቋል።

የፍትህ ጋዜጣ አዘጋጆች ለራሳቸው አሲምባ የሚል ስም በሰጡት የጋዜጠኛው መኖሪያ ቤት ውስጥ የኢዲቶሪያል ስብሰባዎችን እና ጽሁፎችን ያዘጋጁ እንደነበር ለማወቅ ተችሎአል።

ጋዜጠኛ ተመስገን የሚያዘጋጀው ፍትህ ጋዜጣ በመንግስት ጫና እንዲቋረጥ ከተደረገ በሁዋላ ጋዜጠኛው ህተመቱን ሊያስቀጥል የሚችልበትን ፈቃድ እስካሁን አላገኘም። ከ106 በላይ ክሶች ያሉበት ተመስገን ፣ አሁንም ጽሁፎችን በፌስቡክና በተለያዩ ድረገጾች በመጻፍ ላይ ይገኛል።
ኢሳትዜና:-ለጋዜጠኛው ቅርበት ያላቸው ወገኖች ለኢሳት በላኩት መረጃ እንደገለጹት ጋዜጠኛ ተመስገን ተከራይቶ በሚኖርበት ቀበና አካባቢ ያለው ቤቱን እንዲለቅ በአከራዩ የተነገረው አንድ የመስተዳድሩ ባለስልጣንና አንድ ማንነቱ ያልታወቀ ግለሰብ አከራዩ ቤቱን እንዲያስለቀቁት ማስጠንቀቂያ ከሰጡዋቸው በሁዋላ ነው።

Tuesday, 7 May 2013

``I shall persevere!`` Eskender Nega from kality prison

So that I may do the deed that my soul has to itself decreed
-Keats.
Individuals can be penalized, made to suffer (oh, how I miss my child) and even killed. But democracy is a destiny of humanity which can not be averted. It can be delayed but not defeated.

የቃሊቲው ደብዳቤና የርዕዮት እውነቶች (በስለሺ ሀጎስ)

ሚያዝያ 23 2005 ዓ.ም ሪፖርተር ጋዜጣ በቅጽ 18 ቁጥር 44/1356 ዕትሙ “በህግ ታራሚ ርዕዮት ዓለሙ ላይ የደረሰ አንዳችም አይነት ችግር የለም!” በሚል ርዕስ ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት አስተዳደር የተላከ ደብዳቤ አስነብቧል፡፡ ደብዳቤው በቅጥፈትና በክህደት የተሞላ ነው፡፡ ከዚህም በላይ ባልተነሳ ጥያቄና ባልተባለ ነገር ላይ በማተት የተነሳበትን ሀቀኛ ጥያቄ አደናብሮ ለማለፍ ከአንድ ህገ መንግስታዊ ተቋም የማይጠበቅ ጥረት አድርጓል፡፡

የኃይል ትግሉ እንቅስቃሴ ተጀምሯል (ቪድዮ ከጦር ሜዳ) - Video


አራት፦ ደፋርና ጭስ መውጫ አያጣም! የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴሌቪዢንና ራድዮ

ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም
ሚያዝያ 2005
Professor  Mesfin Woldemariamእንደሚመስለኝ ከነፍጠኛነት ይልቅ ነገረኛነት ጥሩ የዴሞክራሲ መሠረት ሊሆን ይችላል፤ በእርግጥ ነገረኛነት ለኢትዮጵያውያን የባህል መሠረት አለው ቢባልም በነፍጠኛነት ስር እየታሸ ነው፤ ነገር ግን ኢትዮጵያውያን ከነፍጠኛነት ጫና ስር ሲያመልጡና በዴሞክራሲያዊ መንገድ ለመደራጀት ሲሞክሩ ሁሌም ነገረኛነት ያይላል፤ በአውሮፓም ሆነ በአሜሪካ በተለያዩ ከተሞች የኢትዮጵያውያን ማኅበሮች መሀከል ሕግንና ሥርዓትን ተከትሎ የተዋጣለት ማኅበር ብርቅ ነው፤ አብዛኛዎቹ እየተነታረኩ ሲከፋፈሉና ሲዳከሙ የሚታዩ ናቸው፤ የችግሩ መነሻም ሁልጊዜም ሥልጣን፣ ገንዘብና ዝና ናቸው፤ 

Shadowboxing Smoke and Mirrors

by Alemayehu G. Mariam
The fact of the matter is that it is impossible for the bumbling regime in Ethiopia
Meles Zenawi when he was alive and his apostles today (“Melesistas”) keep playing us in the Diaspora like a cheap fiddle. They make us screech, shriek, scream and shout by simply showing their mugs in our cities. How do they do it? Every now and then, the Melesistas suit up a few of their bumbling and bungling zombies from central casting and unleash them into the Ethiopian Diaspora to “sell bonds” for the “Grand Meles Dam” to be built over the Blue Nile. 

Monday, 6 May 2013

"አባይ ማደሪያ የለው ደሞዝ ይዞ ይዞራል…"አቤ ቶክቻው!!

"አባይ ማደሪያ የለው ደሞዝ ይዞ ይዞራል…"የምትለው አባባል ከተፈጠረች እነሆ ሁለት አመት አለፋት፡፡ ግዜው ይሮጣል፡፡ ሶስት፣ አራት፣ እና አምስት አመትም እዝችው አጠገባችን ቁጭ ብለው የምናወራውን እየሰሙ ነው፡፡
ከሶስት አመት በፊት መንግስታችን የትራንስፎርሜሽን እቅድ የሚባል ወደ አስማት ቀረብ የሚል ዕቅድ አውጥቶ "ወተት በቧንቧ በየቤቱ እናቀብላለን" አይነት ነገር ሲነግረን ይቺ ነገር የየትኛው "እንትን" ውጤት ትሆን ብለን ስንጨነቅ ሰንበተን ነበር፡፡ ከዛ ወድያው ትራንስፎርሜሽኑን አባይ አጥለቀለቀው፡፡ ከዛስ…. ከዛማ ትራንስፎርሜሽን ተረስታ አባይ አባይ ይዘፈን ጀመር፡፡ ከዛስ…. ምን ከዛስ አለው… አባያችን ከእያንዳንዳችንን ኪስ ውስጥ ዘው ብሎ ገባ….ታ!

ህገመንግስቱን ማክበር ከገዢው ፓርቲ ይጀመር!!!

ሀገር ወዳድ መሆን እኮ ጦርነትን በሀገር ላይ ማሰብ አደለም፤ ሀገር ወዳድ እኮ መንግስት ህዝቡን ሲበድለው የራስን ኑሮ ደልቀቅ አድርጎ ማየት አደለም፤ ህዝብ ሲራብ ቆሞ ማየት አደለም፡፡ ምን አልባትም ችግርን አብሮ መጋፈጥ ትልቅ እሴት አለው

Monday, May 6, 2013

ህገመንግስቱን ማክበር ከገዢው ፓርቲ ይጀመር!!!
ምንሊክ ሳልሳዊ

ኦባንግ የኢህአዴግ ደጋፊ ስደተኞችን አስጠነቀቁ “በአስመሳይ ስደተኞች ላይ በቂ መረጃ አለ”


ጎልጉል የድረ-ገጽ ጋዜጣ
Solidarity movement leader Obang Metho“ክፉን በክፉ መመከት ባያስደስትም ወቅቱ ያስገድደናል” ሲሉ የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዋና ዳይሬክተር ኦባንግ ሜቶ በተለይ ለጎልጉል ተናገሩ። አገዛዙን ሸሽተው በተለያዩ አገራት ከለላ አግኝተው በስደት የሚኖሩም ሆኑ ጉዳያቸው እየታየ ያሉ ወገኖች አካሄዳቸውን እንዲያስተካክሉ አስጠንቅቀዋል።

Ethiopian regime's foreign affairs minister Teodros Adhanom warns ENTC over Nile dam


Non-competitive Election Held in Ethiopia

by Betre Yacob

Ethiopia held a non-competitive local and city council election on 14 and 21 April 2013, in which only the authoritarian ruling party, Ethiopian People Revolutionary Democratic Front (EPRDF), and its affiliated parties contested. The election is said to have fallen short of international standards, and seriously condemned by thirty-three opposition political parties—which had boycotted the election during the run-up to the polls.

Let us stand for Democracy: Give Back our Demonstration Rights!

Press Release for Third Online Campaign

Zone9 is an online activist and blogger group which is a collection of Ethiopians that envision creating all-inclusive and independent narration in Ethiopia’s politics and social matters. Its main objective is to create a platform were concerned Ethiopians are cultivated to make each and every one participate in the various facets of the country, discuss and contribute to the betterment of Ethiopia.

Saturday, 4 May 2013

! ... የትግራይ ህዝብ ሥጋትና የህወሓት ፖለቲካ …! አብርሃ ደስታ

ጥያቄ

"ኢህኣዴግን ትቃወማለህ፣ ግን ህዝብን ለለውጥ ኣነሳስተህ ከህወሓት የባሱ ፅንፈኛ የፖለቲካ ድርጅቶች ስልጣን ቢይዙስ ??? ስትቃወም ስለዉጤቱም ማሰብ ኣለብህ። በምትፅፋቸውን ነገሮች ለአዳንድ የትግራይ ጠላቶች መጋበርያ እየሆንክ ነው።”

(የትግራይ ተወላጅ)

ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ በነ አንዷለም አራጌ፣እስክንድር ነጋ በፍርድ ቤት ውሳኔ ስቅስቅ ብለው አነቡ !

ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ አነቡ !

በኢትዮጵያ እንባ እንግዳ ነገር ባለመሆኑ የዶክተሩን ማልቀስ ምን የተለየ ያደርገዋል የሚለኝ አይጠፋም፡፡ነጋሶ በጀርመን አገር የሞቀ ኑሮና የሚያስመካ መተዳደሪያ ነበራቸው፡፡ኢህአዴግ ይዟቸው ከመጣ በኋላም ወደ ቤተመንግስት አስገብቶ በፕሬዘዳንትነት ሰይሟቸዋል፡፡ህገ መንግስቱ ሲረቅም ነጋሶ ከአርቃቂዎቹ አንዱ ነበሩ፡፡

ESAT Daily News - DC May 03 2013 Ethiopia


Ethiopia in the corner on Press Freedom Day Mesfin Negash awarded!!! Congratss!!!

May 3. 2013 A.I.M.A (Africa Intelliigence Media Aim)

Friday, 3 May 2013

“አንተ የኔ ጀግና ነህ፡፡ ብትሞትም በእውነትህ ኮርተህ ሙት!” ሰርካለም ፋሲል


እስክንድር ነጋ
ጋዜጠኛ ወሰንሰገድ ገብረ ኪዳን እንደሚከተለዉ የዛሬዉን የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዉሎና አሳዛኝ ክስተት እንደሚከተለዉ
አስቀምጦታል፡
የእነአንዱአለም እና እስክንድር ነጋ ነገር
በጠቅላይፍ/ቤት
ወሰንሰገድገብረኪዳን
“ ሀገሬን ሀገሬን – የምትል ወፍ አለች
እኔን እኔን መስላ፣ ታሳዝነኛለች” – አዝማሪ

US slams Ethiopia’s ‘political persecution’ of critics

The United States Thursday slammed “harsh” sentences handed down to an Ethiopian blogger and an opposition leader, voicing concerns about the “politicized prosecution” of government critics.
An Ethiopian court dismissed the appeals of blogger Eskinder Nega and opposition leader Andualem Arage, jailed last year for terror-related offenses.

የሕዳሴው” ግድብና ደሞዜ

በፍቃዱ ዘ ኃይሉ
የሕዳሴው" ግድብና ደሞዜከስድሰት ወር በፊት እሠራበት የነበረው የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋም ለግድቡ መዋጮ የፈለግነውን ያክል ገንዘብ የምናዋጣበት ባዶ ቅጽ ላከልን። ብዙዎቻችን የወሩን ሦስት አራተኛ በጥልፍልፍ ብድር የምናሳልፍ በመሆኑ ገሚሶቻችን በትሕትና ማዋጣት እንደማንችል ስንገልጽ ቀሪዎቹ ደግሞ “መቶም፣ ሁለት መቶም በዓመት ክፍያ ይቆረጥብን” ብለው ፈረሙ። ይህ ያላስደሰታቸው አለቆች ከቆይታ በኋላ 50% ደሞዛችንን በዓመት ክፍያ እንድናዋጣ የተጻፈበት ቅጽ ሊያስፈርሙን ሲያመጡ የፈቃደኝነታችን ሥርዓተ ቀብር ተከናወነ። እኔ አልፈርምም አልኩኝ። 

Thursday, 2 May 2013

In Eskinder case, politicized verdict undermines Ethiopia (CPJ)

(CPJ) New York, May 2, 2013—In response to today’s ruling by Ethiopia’s Supreme Court to uphold an 18-year prison sentence imposed on award-winning journalist Eskinder Nega and reject his appeal, the Committee to Protect Journalists issued the following statement:

Watching American Diplocrisy in Ethiopia

Last week, the U.S. State Department released its annual Human Rights Report for 2013.
by Alemayehu G. Mariam
America is Watching!?
Diplomacy by hypocrisy is “diplocrisy”.
Edmund Burke, the British statesman and philosopher, said “Hypocrisy can afford to be magnificent in its promises, for never intending to go beyond promise, it costs nothing.” 

ሦስት:- ደፋርና ጭስ መውጫ አያጣም! የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴሌቪዢንና ራድዮ

ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም
ሦስት:- ደፋርና ጭስ መውጫ አያጣም! የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴሌቪዢንና ራድዮእስካሁን ድረስ ያሳየነው ችሎታ የማጥፋት ወይም የማክሸፍ እንጂ አዲስ ነገርን ወይም አዲስ ሥርዓትን የመፍጠር አይደለም፤ በአለፉት ሃምሳ ዓመታት ውስጥ ቢያንስ ሦስት የአስተዳደር ሀሳቦች መቅረባቸውን አውቃለሁ፤ አንዱ በአቶ ሀዲስ አለማየሁ፤ ሁለተኛው በኤንጂኒር-የሕግ ባለሙያ ደመቀ መታፈሪያ፣ ሦስተኛው የኔ ናቸው፤ አእምሮአቸውና ልባቸው በማርክሳዊ-ሌኒናዊ ጦር ተቀስፎ የተያዘባቸው ወጣቶች ሌላ ሀሳብን የማይሰሙበት ጊዜ ነበር፤ ማርክሳዊ-ሌኒናዊ ጥራዝ-ነጠቅነት ብቻ የሁሉም ዓይነት የእውቀት ምንጭ ነው ብለው በጭፍን የሚያምኑ ወጣቶች በተለይም ከኢትዮጵያዊ የፈለቀ ሀሳብን ለማጥላላት ጉልበታቸውንና ጊዜያቸውን አይቆጥቡም ነበር፤ የሌኒን የጡት ልጆች እርስበርሳቸው ተፋጁና ያሸነፉት ዛሬም ከፋፍለው ይገዙናል፤ የት እንደሚያደርሱን ገና አላወቅንም።

የህማማት ማሰታወሻ ‹‹ህዝቤን ልቀቅ!›› እስክንድር ነጋን ልቀቅ!… ተመስገን ደሳለኝ

የህማማት ማሰታወሻ  ‹‹ህዝቤን ልቀቅ!››  እስክንድር ነጋን ልቀቅ!...

ይህ ሳምንት በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ‹‹ሰሞነ ህማማት›› ተብሎ በፀሎትና በስግደት ይከበራል፡፡ ይህ የሆነው ከሁለት ሺህ ዓመት በፊት ኢየሱስ ክርስቶስ በሀሰት ተወንጅሎ ለስቅላት ተላልፎ የተሰጠበት፣ በሰው ልጅ ከሚደርስ ስቃይ፣ መከራና ግርፋት ሁሉ የከፋውን የተቀበለበት ሳምንት በመሆኑ ነው፡፡