Sunday 16 August 2015

Ethiopia: The Unfair Trial of Muslim Leaders

Why It Undermines Counter-terrorism in Ethiopia

by Abadir M. Ibrahim | Addis Standard (Addis Ababa)
Something was awry at a hearing of the High Court of Ethiopia on July 6, 2015. As the much anticipated conviction of Muslim civil society leaders (Abubaker Ahmed and 17 others) was underway, it was clear that this was no ordinary trial.
Ethiopian Muslims rocked Addis Ababa
Security was beefed up, the public gallery was crowded and the atmosphere was tense. A significant amount of time was spent with the court presenting a detailed defense of the government’s policies on counterterrorism and Muslim-state relations.

የቃሊቲ ማረሚያ ቤት ለ3ኛ ጊዜ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን አላቀረበም


August 5, 2015
“ቤተሰቦቼ አሸባሪ ተብለው ቤት የሚያከራያቸው አጥተዋል፤ ልጆቼ በረንዳ ላይ ወድቀዋል፤ ቤተሰባችን ተበትኗል” ም/ኢንስፔክተር ሙልዬ ማናዬ ረታ (7ኛ ተከሳሽ)
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር
በዘመነ ካሴ የክስ መዝገብ ከ2ኛ እስከ 5ኛ ለተከሰሱት አቶ አሸናፊ አካሉ (2ኛ ተከሳሽ)፣ አቶ ደናሁን ቤዛ (3ኛ ተከሳሽ)፣ አቶ ምንዳዬ ጥላሁን (4ኛ ተከሳሽ) እና አቶ አንሙት የኔዋስ (5ኛ ተከሳሽ) ዋስ እንዲሆኑ ለዛሬ ሀምሌ 29/2007 ዓ.ም ፍርድ ቤት እንዲያቀርብ የፍርድ ቤት ትዕዛዝ የደረሰው የቃሊቲ ማረሚያ ቤት አቶ አንዳርጋቸውን ሳያቀርብ ቀርቷል፡፡
Ato Andargachew Tsige, Ginbot 7
ተከሳሾቹ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌን በመከላከያ ምስክርነት እንዲቀርቡላቸው የጠየቁት የፌደራል አቃቤ ህግ ‹‹ከአንዳርጋቸው ፅጌና ፋሲል የኔዓለም እንዲሁም ከሌሎቹ የአሸባሪው ድርጅት አመራሮች ጋር በአካልና በሌሎች የመገናኛ ዘዴዎች በመገናኘት ስለ ሽብር ተግባሩ አፈፃፀም በመግባባት፣ ኤርትራ ወደሚገኘው የግንቦት ሰባት ካምፕ ሄደው ስልጠና በመውሰድ፣ ተልዕኮ ተቀብሎ ወደ ሀገር ውስት በመመለስ፣ ….›› የሚል ክስ ስለመሰረተባቸው ነው፡፡

Ethiopia: Andargachew Tsige’s Painting Sold $35,000

August 15, 2015

This amazing painting of Andargachew Tsige by Alexis Franklin was auctioned today for $35,000 (US Dollars) in Dallas, TX. Serial bidder Abebe Negatu took it home with a big smile. Thank you Dallas for your enthusiastic support to just cause for freedom. (Abebe Gellaw)
Andargachew Tsige's Painting Sold $35,000

Tuesday 11 August 2015

Washington DC Patriotic Ginbot 7 Fundraise, August 16, 2015


Washington DC Patriotic Ginbot 7 Fundraise, August 16, 2015
Washington DC Patriotic Ginbot 7 Fundraise, August 16, 2015.

More than 40 members of Ethiopian Air Force fled the country

(TesfaNews) Sources closer to the Washington based Ethiopian Satellite Television (ESAT) today reported that a number of staff members from the Debre Zeyit Air force headquarters along with 14 aircraft technicians and unspecified number of pilots didn’t show for work in the past one month.

Ethiopian air force members
The technicians were from the transport and tactical helicopter squadron unit, SU27 fighter jets units and Antonov 12 transporter units.
The search by the security organs to hunt down these fugitives was not successful. The sources believe they are already out of the country and more likely joined the opposition forces.

Humanity comes before “ethnicity”, “no one is free until we all are free”

August 7, 2015

Mr. Obang Metho, Executive Director of the SMNE
Mr. Obang Metho
Obang Metho
We, the people of Ethiopia have been essentially fighting against the ethnic apartheid policy of the TPLF/EPRDF and injustices of the regime by separating into disjointed, divided, alienated and non-cohesive “self-interest groups.”
In Ethiopia of the TPLF/EPRDF we have become people separated by ethnicity, region, village and clan. If this is not enough, we are also sub-divided by political view, language, religion and skin color.

ከዋሽንግተን ዲሲ የጋራ ግብረሃይል የተሰጠ መግለጫ – ያለነጻነት ፍትሕ የለም


August 8, 2015
በኢትዮጵያ አገራችን ፍትሕ ትንሽ ትልቁ ሙስሊም ክርስቲያን ሳይል ጥማቱን ከንግግር አልፎ በየአብያተ ክርስቲያናት ጸሎታቸውን ፣በየመስጊዶች ሶላታቸውንና ጸሎታቸውን የሚያሳርጉት ስለ ፍትሕ በመጮህ ነው።የጥንቱን ታሪክ እንዳለ ብናቆየው እንኳ ባሳለፍነው ከሬት የመረረ ወያኔያዊ ስርዓት ፍትሕ በእውን ተከስታ ልትታይ ቀርቶ በዳሰሳና በሽታ እንኳ ደብዛዋ ጥፍቶ የ፺ ሚሊዮን ህዝብ የምኞት መዝሙር ሆና ፳፭ አመታትን አስቆጠረች። ዛሬም የፍትሕ ያለህ የሚለው የህዝባችን ጥያቄ ከዳር እስከ ዳር ቀጥሏል።
Ethiopians demonstration against the Amhara eviction
በርካቶች ህግ በማይከበርበት ፍርድ ቤት በወያኔ ተከሰው በወያኔ ተመስክሮባቸው በወያኔ ዳኛች፣ በወያኔ አቃቤ ህጎች፣ በወያኔ የግፍ ሰንሰለት አሳራቸውን የበሉ በዚያውም ያሸለቡ ደብዛቸው የጠፋ ቤቱ ይቁጠራቸው ለማለት ተገደናል። ለአሁኑ ግን በኢትዮጵያ ሙስሊሞች ላይ ሰሞኑን የተጠበቀ ምክንያቱም ወያኔ ከሚዘውረው ፍርድ ቤት ፍትህ ስለማይጠበቅ ነገር ግን የኮሚቴውን ንጹህነት የሚያውቅና ኮሚቴውን ነጻ ከማሰናበት ሌላ ላልጠበቀ ህዝብ በጣም አስደንጋጭ ነው።