Sunday 31 March 2013

Why the Former First Lady Mrs. Azeb Mesfin Cared About Rumors?

by Samson Gebremariam, March 30, 2013

Former First Lady Mrs. Azeb Mesfin Cared About RumorsThe former First Lady and widow of the late Ethiopian Prime Minister, Mrs. Azeb Mesfin, comment on the TPLF/EPRDF 9th Congress Meeting about her late husband income was out of the meeting’s agenda context. On an article I wrote prior to the meeting I quoted CelebrityNetWorth.com to substantiate my claim about a high capital out flight from the country. 

Prisoners of conscience in Ethiopia: By Birtukan Mideksa.

Al Jazeera 30 Mar 2013 
 

Birtukan Mideksa is a fellow at Harvard University’s WEB Du Bois Institute for African and African American Research and a former prisoner of conscience in Ethiopia.
Birtukan Mideksa a prisoner of conscience now a Reagan-Fascell Democracy Fellow
Birtukan Mideksa
Although Ethiopia has its first new prime minister in 17 years – so far, the government has failed to right a long history of wrongs. With prisoners of conscience still languishing in its prisons, Ethiopia must receive the clear message – especially from allies like the United States – that continued human rights violations will not be tolerated.

Saturday 30 March 2013

አዜብ መስፍንና የቼኮሌቱ ታሪከ


ሰለሞን ታረቀኝ

Azeb Mesfin for refusing to leave the palace.
ድሮ ነው አሉ፤ አንዲት በናዝሬት ትምህርት ቤት ትማር የነበረች ተማሪ ጥርሷን ጣፋጭ ጨርሶት ነበርና ወላጆቿ በፍጹም ቼኮላት እንዳትበላ ያስጠነቅቋታል፤ ከዚያም አንድ ቀን አንዲት ጓደኛዋ ቼኮሌት አምጥታ ኖሮ በእረፍት ሰዓታቸው ጓደኛዋ የሰጠቻትን ጥቂት ቼኮሌት ታናሽ ወንድሟ እንዳያሳብቅባት ተደብቃ ስትበላ ያ ከውካዋ ወንድሟ ድንገት ቢደርስባት እጅዋ ላይ የቀረውን በድንጋጤ ወደ አፍዋ አስግብታ ቁልቁል መስደድ፤ ወንድምየውም ቼኮሌት እንድትሰጠው ቢጠይቃት እንዳለቀባት ትነግረዋለች። 

Ethnic-based Politics in Ethiopia

by Teklu Abate

According to the National Electoral Board of Ethiopia, there are 79 political parties registered under Proclamation No573/2008. Of these, only 29% have country-wide (national) identity whereas 71% are regional parties that are organized around ethnic lines.

“የኢህአዴግ እብሪትና ትዕቢት አገርንና ህዝብን የሚያጠፋ ነው”

አቶ ግርማ በቀለ 33ቱ ፓርቲዎች ጊዜያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ ዋና ፀሐፊ

የዛሬው እንግዳችን አቶ ግርማ በቀለ ይባላሉ ፡፡ አቶ ግርማ በቀለ በቅርቡ የትብብር ሠነድ የተፈራረሙት 33ቱ ፓርቲዎች ጊዜያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ ዋና ፀሐፊ እና የኦሞ ሕዝቦች ዲሞክራሲያዊ ህብረት /ኦህዴህ/የተባለ ፓርቲ ሊቀመንበር ናቸው፡፡

ርዕዮት ዓለሙ ሁለተኛ ዲግሪዋን እንዳትማር ተደረገች

March 30, 2013 9:22 am
ጋዜጠኛና መምህርት ርዕዮት ዓለሙ የርቀት ትምህርት እንዳትማር መከልከሏን የዜና ምንጮቻችን አስታወቁ፡፡ የርዕዮት አለሙ ቤተሰቦችም የዜናውን ትክክለኛነት አረጋግጠዋል፡፡

ለፍኖተ ነፃነት የደረሰው መረጃ እንደሚያመለክተው፣ ርዕዮት እንደማንኛውም እስረኛ ሁለተኛ ዲግሪዋን ለመስራት ህንድ አገር በሚገኘው የሂንድራ ጋንዲ ናሽናል ኦፕን ዩኒቨርሲቲ አስፈላጊውን ክፍያ ፈፅማ ብትመዘገብም ማረሚያ ቤቱ መጀመሪያ ከፈቀደ በኋላ ፖለቲካል ሳይንስ እንደምትማር ሲታወቅ ክልከላ ደርሶባታል ፡፡..

ሳዑዲና ዓባይ ምን አገናኛቸው?

Source:-  Fitih le Ethiopia
በዘሪሁን አበበ ይግዛው


Abay fallsሳዑዲ ዓረቢያንና አፍሪካን (ዓባይን) የከፈለውን ቀይ ባህርን ስናስብ እንዴት ሳዑዲ ዓረቢያ ከዓባይ ጋር ልትያያዝ የምትችለው ብለን ላናስብ እንችላለን፡፡ ምንም ዓይነት መቀራረብም ሆነ ጉርብትና የላቸውም፡፡ የሰውየውን መልዕክት አዘል ንግግር ስናስብ ደግሞ ሳዑዲ ዓረቢያ ለግብፅና ለሱዳን ጠበቃ ለመቆም የተናገረችው ሊመስለን ይችላል፡፡ ይህንንም ከተለያዩ መላምቶችና ምክንያቶች ብለን ከምናስባቸው ጉዳዮች እየተነሳን ልናትት እንችላለን፡፡ ሆኖም ግን የዓባይ ውኃ ፖለቲካን ጠለቅ ብለን ስንመረምር የምናገኘው እውነት ሳዑዲ ዓረቢያ በአንድም በሌላም መልኩ በዓባይ ውኃ ፖለቲካ ውስጥ እጇን ለማስገባት መፈለጓን እንረዳለን፡፡ ይህንም ከኢትዮጵያው ባሮ (ጋምቤላ) በተከዜ አትባራ (ፖርት ሱዳን) እስከ ቶሽካ ፕሮጀክቶች እንደሚከተለው እንቃኛለን፡፡

Friday 29 March 2013

Breaking News - Ethiopian government official Tedros Adhanom abandon TPLF organized meeting

Ethiopian government official Tedros Adhanom (Minister of Health) forced to abandon TPLF organized meeting in South Africa.

An Ethiopian activist says, they continued the meeting after the officials left the meeting hall and discussed how to intensify the struggle in Ethiopia to bring change.

ነገን የተሻለ ቀን ለማድረግ፤ ዛሬ ነው መነሳት፤ ይድረስ ለሀገሬ ወጣቶች

ሉሉ ከበደ

Ethiopian flag, Green, yellow and redከዘር ማንነታችን በፊት ሰብአዊ ሰውነታችን፤ ከጎጠኝነታችን በፊት ኢትዮጵያዊነታችን፤ ከሸፍጥ፤ ከተንኮል፤ ከመሰሪነታንችን በፊት ቅንነታችን፤ ከፍርሀታችን በፊት ድፍረታችን፤ እርስ በርስ ከመጠራጠራችን በፊት መተማመናችን፤ ከመፍረክረካችን በፊት በጽናት መቆማችን፤ ከልዩነታችን በፊት አንድነታችን፤ ወያኔ ዛሬ ኢትዮጵያውያንን ከከተተበት መቀመቅ ውስጥ የሚያወጣን ብቸኛ መፍትሄ ከላይ የደረደርኩት ነገር ብቻ የመስለኛል።

Violating NGOs’ right to funding – from harassment to criminalization

The right of NGOs to access funding is an integral part of the right to freedom of association, and without access to funds and resources, the daily work of NGOs is highly jeopardized, according to a new analysis.

“ሀገሬ ገመናሽ” (ዶክተር በድሉ ዋቅጅራ፣ ክፍል ሁለት)

በየፍርድ ቤቶችሽ የፍትህ ውርጃ ሲፈፀም ዝም አልሽ።
ዶክተር በድሉ ዋቅጅራ
ልዕልና ጋዜጣ
ምንጭ፣ ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም ብሎግ
በቀደም ሳት ብሎኝ፣

ለመጀመሪያ ልጄ ብቻ የፈረንጅ ሸራ ጫማ ገዝቼ ገባሁ። ያለወትሮዬ ማለቴ ለወትሮው ገበያ የምወጣው ሁለቱንም ልጆቼን ይዤ ስለነበረ ነው። ታዲያ ያን እለታ ማታ ትልቅዋ ልጄ ጫማውን ስትለካ፣ የታናሽ እህትዋ አይን ከሚለካው ጫማ ጋር ሲንከራተት ተመለከትኩ፤ ወይም የተመለከትኩ መሰለኝ። ‹‹ከወደድሽው ላንቺም ይገዛልሻል›› አልኳት፤ የትንሽዋን ልጄን አይን እየሸሸሁ። በውስጤ አድሏዊነት ተላወሰ። በልጅትዋ ህሊና ውስጥ ይህ ስሜት እንደማያድር ባውቅም፣ የእኔን ሃሳብ ግን ቶሎ ላስወግደው አልቻልኩም። አየሽ ሀገሬ? እንኳን ህዝበ አዳምና ሔዋንን በእኩልነት ቤት ሆኜ አኖራለሁ የሚል ሀገር፣ አንድ ተራ ምስኪን ወላጅ እንኳን በጎጆው አድሏዊነት እንዳይሰፍን ይጥራል። አንቺ ግን ሀገሬ! … አንቺ ግን ዝሆንና ጥንቸል እያፋለምሽ ለአሸናፊው ታጨበጭቢያለሽ፤ ትሸልሚያለሽ።

Thursday 28 March 2013

! ….. Oppression is the Mother of Violence …….! Abraha Desta


I do not want to see violence; this is why I strongly oppose to the EPRDF led government, the oppression, the discrimination. The basic and immediate cause of violence is oppression.

When the government terrorizes people in order not to express their political view freely, they tend to use force as a last resort. So, if the government continues to suppress human freedom in the name of 'terrorism', it is aggravating violence. Therefore, I want to inform the EPRDF-led government to stop such activities that lead to violence as this brings more loss!

Mr. Obang Metho addresses Ethiopian women Conference

Mr. Obang Metho addresses Ethiopian women on the second annual International Conference of Ethiopian Women in the Diaspora in Washington, DC on March 23 – 24, 2013

“Land Grabs, Displacement, Urban Evictions and Other Forms of Government-Sponsored Poverty Creation in Ethiopia and its Affect on Women”
Sponsored by the Center for the Rights of Ethiopian Women
Ethiopian women second annual International Conference Washington, DC
I am honored to be invited to this very important conference on “Ending Violence Against Ethiopian Women.” I would like to give my deepest thanks to the Center for the Rights of Ethiopian Women, the sponsors of the Second International Conference of Ethiopian Women in the Diaspora. 

ሀገሬ ገመና(ክፍል አንድ)

ዶክተር በድሉ ዋቅጅራ ልዕልና ጋዜጣ
የጥበብ ማዕዶችሽን የደፈረ አቀረሸባቸው፡፡

የጎጆዎቻንን ገመናስ እንሸፍንበት ገዶን አያውቅም፤ ድሮ በደህናው ጊዜ፣ ኑሮ ርካሽ በነበረበት ዘመን፣ ኑሮ ከሀገራችን እድገት ጋር እንዲህ አብሮ ሳያድግ፣ የጋገርነውን የዘንጋዳ ቅይጥ፣ ባሰጣነው ማኛ፣ እርቃናችንን በሰልባጅ እንሸፍነው ነበር፡፡ ዛሬም ቢሆን እንደየአቅማችን ገመናችንን እንሸፍንበት አልገደደንም፡፡ ሌላው ቀርቶ መሶባችን ባዶ ሆኖ የሚበላ ቢጠፋ፣ ጦም መዋላችንን እንሸፍንበት የከራረመ ስቴኪኒ ከጥርሳችን አይጠፋም፡፡ እንደርበው ጃኬት ባይኖረን፣ ቆዳ በሚያሻክር ብርድ ሙቀቱን እናማርራለን፡፡ አቦ የራስን ገመና ይሸፍኑበት መች ይገዳል!

UDJ’s Western Armachicho Chair arrested

ESAT News  March 26, 2012

Mr. Anagaw Tegegne, Chair of Unity for Democracy and Justice (UDJ) Western Armachicho Branch, Northern Ethiopia, has been arrested by Ethiopian authorities in Sanja City of Tach Aramachiho. He has been heading to visit his families in Gonder when he was detained.  

Wednesday 27 March 2013

Ethiopia: Prime Minister Bereket Simon

by Amanuel Biedemariam

Bereket Simon direct Ethiopian political direction to suit his needs.
After the late genocidal dictator Meles Zenawi was rumored to have been sick, incapacitated or dead, Bereket Simon used the time cunningly to direct the course of the current Ethiopian political direction to suit his needs and the needs of few of his close allies. 

የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎችና የመደራደር አቅማቸው (ክፍል 1)

በዳዊት ተ. ዓለሙ
ምንጭ፣ ዞን ዘጠኝ ጦማር


የፖለቲካ ፓርቲዎች የመደራደር አቅም (Bargaining power) ለዴሞክራሲያዊ ፖለቲካ ስርአት ግንባታም ሆነ በዴሞክራሲያዊ ስርዓቱ ላይ ተመስርቶ ለሚደረጉ ሰላማዊ የፖለቲካ እንቅስቃሴዎች ስኬታማነት ወሳኝ ነው:: ሁሉን የፖለቲካ ቡድኖች ያማከለ የዴሞክራሲያዊ ተቋማት ምስረታም ሆነ የተቋማቱ ዘላቂነት በዋናነት የሚወሰነው የፖለቲካ ፓርቲዎች በሚኖራቸው የመደራደር አቅም ልክ ነው:: ሚዛናዊ ያልሆነ የመደራደር አቅም ባላቸው የፖለቲካ ፓርቲዎች መሀካል በሚደረግ ስምምነት የሚፈጠሩ ተቋማትና ስርዓቶች በአመዛኙ ሊያስጠብቁ የሚችሉት ይበልጥ ጠንካራ የመደራደር አቅም ያለውን የፖለቲካ ኃይል ፍላጎቶች ነው:: ይበልጥ የዴሞክራሲ ስርአት ሰፍኖባቸዋል በሚባሉ ሀገራት ውስጥ በትንሹ ሁለትና ከዚያ በላይ የሆኑና የተቀራረበ የመገዳደር አቅም ያላቸው የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚገኙባቸው ናቸው::

Displacement, intimidation and abuse: land loyalties in Ethiopia

By GRAHAM PEEBLES
Men drive animals through heavily deforested region, SNNPR, Ethiopia. Demotix/Joshua Hergesheimer. All rights reserved.
Men drive animals through heavily deforested region, SNNPR, Ethiopia. Demotix/Joshua Hergesheimer. All rights reserved.
March 26, 2013 (Open Democracy) –Industrialized farming in Ethiopia, serving business, political and foreign multi-national elites, is far removed from the concerns of local small-scale farmers and traditional pastoralists. Impoverishment of hundreds of thousands of Ethiopians and their intense suffering has been the inevitable outcome of military and corporate ‘development’ plans.

Tuesday 26 March 2013

Egypt and Ethiopia Heading Toward a War Over Water

By Mustafa al-Labbad Translated from As-Safir (Lebanon).

In the coming years, Egypt and Ethiopia may be forced to fight a “water war” because Ethiopia’s ambitions contradict Egypt’s historical and legal rights in the Nile waters. Ethiopia can only be deterred by the regional and international balance of powers, which in recent years has favored Ethiopia.

Saudi Police Torturing Innocent Ethiopians

Allegations of human rights abuse, torture and cruel treatment of Ethiopians working in the Kingdom of Saudi Arabia are not ground shaking breaking news; However, when such degrading and despicable videos as the ones included in this emmail surface, it should cause everyone to pause and take a stand. 

የትግራይ ህዝብ ‘ብኡ የሕልፎ’ በሚል የህወሓትን ጭቆና የተቀበለው ለምንድነው? (ኣብርሃ ደስታ ከመቐለ)

“… የትግራይ ህዝብ በሙሉ የህወሓት ደጋፊ ነው ማለት ኣይቻልም። ብዙ የሚቃወም ኣለ። ብዙ የሚጨቆን ኣለ። በትግራይ የሌለው ጭቆናን የሚያጋልጥ ሰው ነው። በሌሎች ኣከባቢዎች (ከትግራይ ውጭ) ሰው ሲታሰር ወይ ሲገደል የሚናገርለት ወይ የሚጮህለት ወገን ኣለው። በትግራይ ግን የለም። ኣንዱ ሲታፈን ሌላው ኣብሮ ዝም ይላል። ይሄ ነው ልዩነቱ እንጂ በትግራይ ጭቆና ስለሌለ ኣይደለም።” 
ከዚህ በመነሳት Prof. Mesfin Wolde-Mariam እንዲህ ጠየቁ: 

የቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች በርሃብ ተጎድተው ወደ ሆስፒታል እየተወሰዱ ነው

-በቤተክህነቱ በዚሁ ጉዳይ ላይ ስብሰባ እየተደረገነው
ከመጋቢት 2 ቀን 2005 ዓ.ም ጀምሮ በትምህርት ማቆም አድማ ላይ የነበሩት የኢትዮጵያ ኦርቶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅድስት ስላሴ መንፈሰሳዊ ኮሌጅ ደቀመዛሙርት በርሃብ ተጎድተው ወደ ሆስፒታል እየተወሰዱ እንደሆነ የፍኖተ ነፃነት ምንጮች ገለፁ፡፡
የትምህርት ጥራት መጓደል፣ የአስተዳደራዊ ችግሮችና በምግብ ጥራት መጓደል ምክንያት ጥያቄያቸውን ለኮሌጁ አስተዳደር ቢያቀርቡም ምላሽ በማጣታቸው የትምህርት መቆም አድማ ለማድረግ የተገደዱት ቅድስት ስላሴ መንፈሰሳዊ ኮሌጅ ደቀመዛሙርት በርሀብ ተጎድተው ራሳቸውን በመሳት በመጀመራቸው በአምቡላንስ ወደ ሆስፒታል መወሰድ መጀመራቸውን ስምቸው እንዲገለፅ ያልፈለጉ ተማሪዎች ተናግረዋል፡፡

Arrested Muslim university students in dire situation

Arrested Muslim university students in dire situation
ESAT News
March 25, 2013

Ethiopian Muslim university students imprisoned in the Central Prison in Addis Abeba are in dire situation, ESAT learnt. As the families of these few hundreds of prisoners, who come from different public universities, do not know their whereabouts, they have been unable to receive their basic necessities. ESAT has also learnt that teachers, who are also arrested along with the students, have been tortured.  The students are said to be suffering from hunger and lack of sufficient clothing. ESAT’s reporter stated that a number of students are still being arrested from these public universities and are locked in the Central Prison in Addis Abeba. Some of these include: Nuria Kasim and Kalid Mohammed from Bahir Dar University, Yasin Fayemo, Muhammed Amin Kedir and Junedin Hussien from Jimma University, Abdulakim Ahmed from Mizan Tefri Univeristy, Tahir Mohammed, Mohammed Abdurahim and Seid Muhadin from Wello University, Seid Abraham, Omar Mohammed, and Ali from Gonder University, Abdulaziz Seid from Addis Abeba University and Abdela Mohammed from Hawasa University.

Similarly, Solomon Kebede, columnist of Muslim Gudaye, Dai Eikrham Abdu, Dai Jemal Kebede, Hussien Ali and Adem Ahmed Ali from Kemise, Dai Abdurazak Sheikh Mohammed from Shasehmene, Hussien Roba of Harargae and Mohammed Hassen of Dire Dawa are among those who have reportedly been tortured in the Central Prison.

Prime Minister Hailemariam Dessalegn said during the 9th EPRDF Congress Council being conducted in Bahir Dar City, Ethiopia that his government would soon take action to control the Ethiopian Muslims movement.ESAT News
March 25, 2013

Ethiopian Muslim university students imprisoned in the Central Prison in Addis Abeba are in dire situation, ESAT learnt. As the families of these few hundreds of prisoners, who come from different public universities, do not know their whereabouts, they have been unable to receive their basic necessities. 
 

“አሁን በስልጣን ላይ ያሉ ሰዎች ባመዛኙ ፋሽስት ጣሊያን ኢትዮጵያን በወረረበት ጊዜ የባንዳ ልጆች ነበሩ”

የዛሬው እንግዳችን አቶ ታዲዎስ ታንቱ ይባላሉ፡፡ አቶ ታዲዎስ የታሪክ ምሁርና በኢትዮጵያ ፖለቲካ እና ነፃ ፕሬስ ውስጥ ትልቅ ሚና ያላቸው ሲሆን በአሁን ወቅት “ለኢትዮጵያ ህዝብ ክብር ተቆርቋሪ የግል ተነሳሽነት ኮሚቴ” ዋና ሰብሳቢ ናቸው ፡፡ በተለይ ለፋሺስቱ ግራዚያኒ ከተሰራው ሐውልት ጋር በተያያዘ አጭር ቆይታ አድርገናል ተከታተሉን፡፡
በጣሊያን የሩዶልፍ ግራዚያኒንን የሐውልት ለመቃወም የሐሳቡ ጠንሳሽ ማን ነው?

Monday 25 March 2013

29 Ethiopian commando soldiers defect to Eritrea



March 24, 2013 — A total of 29 Ethiopian commando forces, who were trained in Blaten Special Force Institute, have defected to neighboring Eritrea.
The soldiers vowed they will liberate Ethiopia from what they say is an oppressive and ruthless dictatorship, according to their communiqué released on Saturday.

ህዝበ ክርስቲያንን ያሳዘነ ሥልጣን በእግዚአብሔር ቤት መቅሰፍት ነዉ! ከዉርደትና ዉድቀት ሌላ የሚያመጣዉ ተስፋ የለም!

በአጥቃዉ ቦጋለ

በቅድስት አገራችን ኢትዮጵያ የሃይማኖት ነጻነት ከአደጋ ላይ ወድቋል። ታሪካዊትና ቀደምት  ቤተክርስቲያናችን  ዉስጥ በሃይል ገብቶ የመሸገዉ የገዥዉ ቡድን ለዘመናት በኖሩ የሃይማኖት እምነቶች ላይ የሃይል ዘመቻ ከፍቷል፤ የአማኙን ህዝበ  ሰላም  ነስቷል። የእርቀ ፤ የሰላምና አንድነት መድረክ ተዘግቶ ከምዕመናን ፍላጎት ዉጭ የታካሄደዉ የካድሬዎች የሃይማኖት መሪ  ሹመት እጅግ አሳሳቢ ሁኗል። መንግስት በጥንታዊታ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ እጁን አስገብቶ እየፈጸመ ያለዉን ህገ ወጥ ድርጊት በጥብቅ እንቃወማለን።

Oil attack on Ethiopian maid

http://ethiopia.ecadf.netdna-cdn.com/blog1/wp-content/uploads/2013/03/oil-attack-on-maid.jpg?bc409dSharjah: A female employer of an Ethiopian housemaid who works illegally in the UAE has been summoned by the Sharjah police for

questioning in connection with allegations that an assailant poured hot cooking oil on the maid’s head and back, causing serious burns across the victim’s body.

The Dragon Eating the Eagle’s Lunch in Africa? By Prof. Al. Mariam

Flight of the Eagle and pursuit of the Dragon
In June 2011, during her visit to Zambia U.S. Secretary of State Hilary Clinton pulled the alarm bell on a creeping “new colonialism” in Africa. While dismissing “China’s Model” of authoritarian state capitalism as a governance model for Africa, she took a swipe at China for its unprincipled opportunism in Africa. 

ዝክረ ዶክተር ተስፋዬ ደበሳይ


በሀገራችን ኢትዮጵያ ሰሜን ምሥራቅ ትግራይ ክፍለ ሀገር፤ በአጋሜ አውራጃ፤ በኢሮብ ወረዲ እምትገኝ፤ ዓሉተና እምትባል መንደር በጣም ደሀ ከሚባለ ቤተሰብ ክፍል ከአባቱ ከአቶ ደበሳይ ካሕሳይና ከእናቱ ከወ/ሮ ምህረታ ዓድዐማር በ1933 ዓ.ም. ሕፃን ተስፋዬ ተወለደ።  
Zikre Dr. Tesfay Debesay

በቆብ ላይ ሚዶ ትምህርትና ተማሪ ቤት- ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም

(ክፍል አንድ)
ጥር 2005

Professor Mesfin Woldemariam is one of Ethiopia's well-known intellectuals
በአለፉት አርባ ዓመታት ውስጥ አንድ ልብ ያላልነው መሠረታዊ ለውጥ አለ፤ እንዲያውም የመከራችን ሁሉ ምንጭ ነው ለማለት ይቻላል፤ የመሪዎቻችን አለመማር ብቻ ሳይሆን ትምህርትን መናቅ ወይም ጭራሹኑ መጥላት ዋና ባሕርያቸው ሆነ፤ እስከደርግ ዘመን የነበሩት የአገር መሪዎች ቢያንስ የአንደኛ ደረጃውን (ዳዊት መድገም) የአገሩን ባህላዊ ትምህርት ያከናወኑ ነበሩ፤ ከዚያ በኋላ ለጨዋ ቤተሰብ ልጆች ትምህርት ማለት በቤተ መንግሥት በመዋል የሚገኝ ልምድ ነበር፤ ተፈሪ መኮንን በአሥራ ሦስት ዓመቱ ደጃዝማች የሆነውና ሥልጣን ላይ የወጣው በመወለድ ያገኘውን ዕድል በልምድ እንዲያዳብረው ነበር፤ ተክለ ሐዋርያት ከአሥር ዓመታት በላይ ሩስያ ተምሮ ሲመለስ ተፈሪ ያገኘውን አላገኘም።

የመለስ ዜናዊ ራዕይና መተካካት ያልተንጸባረቀበት የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች ስብሰባ ተጠናቀቀ

የመለስን ራዕይ ከግቡ ሳናደርስ እንቅልፍ አይወስደንም ብለዉ ሲዝቱ የከረሙት የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች “መተካካት” የሚለዉን ዋናዉን የመለስ ፖሊሲ ወደ ጎን ትተዉ ሰሞኑን በተከታታይ ባካሄዷቸው ስብሰባዎች በአብዛኛው ነባር አመራራቸዉን መርጠዉ ድህረ መለስ ጉዟቸዉን መጀመራቸዉን ዘጋቢዎቻችን ከአዲስ አበባ በላኩልን ዜና ገለጹ፡፡ በዚህ ባሳለፍዉ ሳምንት ዉስጥ አዋሳ፤ መቀሌ፤ አዳማና ባህርዳር ላይ በተካሄዱት የየፓርቲዉ ጉባኤዎች ላይ መለስ ዜናዊ መተካካት ብሎ የጀመረዉ ነባር የፓርቲ ሹማምንትን በአዲስ የመተከት ፖሊሰ እምብዛም በተግባር ባይዉልም አራቱም ድርጅቶች በተወሰነ ደረጃም ቢሆን አንዳንድ ነባር አባላቶቻቸዉን ከፓርቲዉ የስራ አስፈጻሚ ከሚቴ አስወግደዋቸዋል፤  

Sunday 24 March 2013

Malawi police detain 29 Ethiopians

Malawi police detain Ethiopians

ሁሉን አቀፍ የምክክር ጉባኤ በዋሽንግተን ዲሲ፤ ጁላይ፣ 2013

በአለም ዙርያ ለሚገኙ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዉያንና ዲሞክራሲያዊ ድርጅቶች
ትግሉንም ድሉንም የጋራ ለማድረግ የተጠራ ሁሉን አቀፍ የምክክር ጉባኤ
በዋሽንግተን ዲሲ፤ ጁላይ፣ 2013

በአሁኑ ወቅት ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚጠይቀዉ አንድ ጥያቄ ነዉ። ይህም የአንድነትና ተባብሮ የመስራት ጥያቄ ነዉ። ይህንንም ጥያቄ ህብረተሰቡ በተገኘዉ መድረክ ላይ ሁሉ ሳያሰልስ እያነሳዉ ይገኛል። ከዚህ አኳያ ለዚህ ህዝባዊ ጥያቄ ሁሉም በጉዳዩ ያገባኛል የሚሉ ወገኖች ሁሉ ጊዜ ሳይሰጡ በመገናኘትና በዚህ ታላቅ ሀገራዊ አጀንዳ ላይ እጅግ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥተዉ ሊወያዩበትና ሊመክሩበት አልፎም መፍትሄ ማስቀመጥና ይህንኑም ለማስፈጸም በጋራ መንቀሳቀስ ይጠበቅባቸዋል። የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ም/ቤትም ከተነሳለት ህብረተሰቡን የማስተባበር አላማ በመነሳት ከተባባሪ አዘጋጅ አካላት ጋር በመሆን፤ ለህብረተሰቡ ጥያቄ ቀጥተኛ እና ቆራጥ ምላሽ ለማሰጠት፤ ያለዉን ስርአት በማስወገድ ሂደትና ስርአቱም ከተወገደ በሗላ ስለሚተካበት ሁኔታ፤ ሁሉም ባለድርሻ አካሎች አማራጮቻቸውን የሚያቀርቡበት “ትግሉም የጋራ ድሉም የጋራ” በሚል መርህ ዙርያ ታላቅ ሁሉን አቀፍ የምክክር ጉባኤ በጁላይ ወር 2013 (እኤአ) በዋሽንግተን ዲሲ ላይ እየተሰናዳ ይገኛል። ENTC july conference public 1st short announcement 03 22 13

በህወሓት መሪዎች ምርጫ የትግራይ ህዝብ ኣሳዘነ (Abraha Desta from Mekele)

ኣንድ

በቅድመ ጉባኤ ስብሰባቸው፣ ሁለቱም ቡድኖች ልዩነታቸውን ለማጥበብ ‘የመተካካት መርህ’ እንደሚተገብሩ ቃል ገብተው ነበር። ከሁለቱም ቡድኖች የተወሰኑ እንደሚቀነሱ (የቀሩ ደግሞ ስልጣን እንደ ሚከፋፈሉ) ስምምነት ነበር። ሸምጋዮቹ ኣዲሱ ለገሰ፣ ሃይለማርያም ደሳለኝና ቴድሮስ ኣድሓኖም (በረከት ስምዖንም እጅ ነበረው) የነ ኣባይ ወልዱ ኣደረጃጀት ስለተረዱ በነ ኣርከበ ቡድን ጫና ፈጥረዋል። የሸምጋዮቹ ኣቋም ‘ህወሓት መከፋፈል የለበትም፤ ህወሓት ከተዳከመ ኢህኣዴግ ኣቅሙ ይዳከማል፣ ስለዚ compromise ማድረግ ኣለባቹ’ የሚል ነበር። ግዝያዊ ሽምግልናው ሰራና ወደ ጉባኤ ተገባ።

Ethiopia: The race for MDGs Vs land grabbing

by Geletaw Zeleke

Land grabbing was born in the era of MDG and within a decade it spread very fast.The United Nations’ number one millennium development goal is eradicating extreme poverty from the face of the earth. Holding this slogan high, countries across the globe are working to get rid of poverty. Supporters of bilateral aid both international and national nongovernmental organizations up and down are working to achieve this goal.  

Saturday 23 March 2013

The Pain of the Ogaden Somali People

by GRAHAM PEEBLES
“Every night, they took all of us girls to [interrogations]. They would separate us and beat us. The second time they took me, they raped me… All three of the men raped me, consecutively”.
Human Rights Watch (HRW) report in Collective Punishment, along with 15 other female students, this innocent 17 year-old Ogaden  girl, was held captive for three months in a “dark hole in the ground” and raped 13 times. This is just one of countless accounts of abuse, from within the Ogaden region of Ethiopia, where it is widely reported criminal acts like these are perpetrated by the Ethiopian military and paramilitary forces on a daily basis. Untold atrocities like this; past and present are awaiting investigation, amid what is a much-ignored, little known conflict in the Horn of Africa.

Tigray Economics and Ethiopian Politics

by Teklu Abate

During the last two decades, Tigray has occupied the minds of Ethiopians. That EPRDF’s (the Ethiopian Peoples’ Revolutionary Democratic Party) creator, the Tigray People’s Liberation Front (TPLF), is native to Tigray explains all the discourses. Ordinary conversations, media reports, and developments on the ground all seem to testify that Tigray is being preferentially and positively treated in all fronts.

! ……. የትግራይ ህዝብን ዝምታ ሲተረጎም ……! አብርሃ ደስታ


ባለፈው እንዲህ ፅፌ ነበር፣

“… የትግራይ ህዝብ በሙሉ የህወሓት ደጋፊ ነው ማለት ኣይቻልም። ብዙ የሚቃወም ኣለ። ብዙ የሚጨቆን ኣለ። በትግራይ የሌለው ጭቆናን የሚያጋልጥ ሰው ነው። በሌሎች ኣከባቢዎች (ከትግራይ ውጭ) ሰው ሲታሰር ወይ ሲገደል የሚናገርለት ወይ የሚጮህለት ወገን ኣለው። በትግራይ ግን የለም። ኣንዱ ሲታፈን ሌላው ኣብሮ ዝም ይላል። ይሄ ነው ልዩነቱ እንጂ በትግራይ ጭቆና ስለሌለ ኣይደለም።”

ከዚህ በመነሳት Prof. Mesfin Wolde-Mariam እንዲህ ጠየቁ:

Friday 22 March 2013

<<…‹‹እስክንድር ነጋን ‹አሸባሪ› ብሎ ለመፍረድ የሚያስችል በቂ ማስረጃ ስላልቀረበ በሚቀጥለው ቀጠሮ በነፃ አሰናብተዋለሁ የመሃል ዳኛ አቶ አማረ አሞኘ

 ተመስገን ደሳለኝ
ከጠቅላይ ፍ/ቤት እስከ ሚንስትሮች ም/ቤት
መጋቢት 18/2005 ዓ.ም የእነ እስክንድር ነጋ ይግባኝ ለመጨረሻ ጊዜ ተብሎ ተቀጥሯል፡፡ በዚህ መዝገብ የተከሰሱት የህሊና እስረኞች ይግባኝ ከጠየቁ አምስት ወር አልፏቸዋል፡፡
ለምን? …በአዲስ መስመር እንነጋገርበት፡፡
የይግባኙን ውሳኔ ያዘገየው የፖለቲካ ተንታኝ እና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ጉዳይ ነው፡፡ ምክንያቱ ደግሞ የተከሰሰው በሀሰት ስለሆነ ነው፡፡ በእርግጥ ይህንን ያልኩት እኔ አይደለሁም፤ የጠቅላይ ፍርድ ቤት የመሀል ዳኛ የሆነው አቶ አማረ አሞኘ ነው፡፡ ባለፈው ወር ዳኛው አቃቢ ህጎቹን ሰበሰበና እንዲህ አላቸው፡-

Open Letter to World Bank, Stop Financing Displacement and Killing

by Tedla Asfaw

I am from Ethiopia and worked in Ethiopia from 1980 to 1985 in the lower Awash Valley irrigation project. In fact I did my masters on how to grow Maize in that part of Ethiopia where people can feed themselves. The cash crop cotton the communist regime cultivated never improved the life of the Afar people.

የቆመ የመሰለው ህወሓት…

From Borkena/ ቦርከና

የህወሓትን መንግስት ግብር ፈጽሞ በዲሞክራሲያዊ አስተዳደር ጽንሰ ሃሳብ መስፈር እንደማይቻል ህወሓት በተደጋጋሚ ከወሰዳቸው ትርጉም አልባ አፈናዎች፣ ከሚከተላቸው ጥላቻ ፈጣሪ ፓሊሲዎች እና በሚያሳየው ቅጥ ያጣ የጉልበተኛነት ፍላጎቶች በግልጽ መረዳት ይቻላል። ከህወሓት መንግስት ጋር በተያያዘ ስለ መንግስት ተቋማት ፋይዳ ፣ስለዜጎች መብት ፣ በመንግስት እና በቢሮክራሲ መካክለ ሊኖር ስለሚገባው ከፓለቲካ ወገንተኝነት የጸዳ ግንኙነት( neutrality principle)፣ ስለ ህግ የበላይነት፣ ስለ ህገ መንግስታዊ አስተዳደር ማሰብ አይቻልም። የሚገርመው ነገር የህወሓትን መንግስት በነዚህ ዲሞክራሲያዊ ተቋማዊ የመንግስት መስተዳድር ገጽታዎች መስፈር አለመቻሉ ሳይሆን ፤ አምባገንነት የነገሰባቸው ፈላጭ ቆራጫዊ በሚባሉ መስተዳደሮች እንኳ መስፈር አለመቻሉ ነው። ህወሓት ከማንስም በታች ወረደ።

ህወሓት ስለምን ሰልፉን ለመከልከል ፈለገ?


qeylebashግራዚያኒ የሚቆመውን መታሰቢያ ሃውልት በመቃወም በአዲስ አበባ ከሚደረገው ሰልፍ ጋር በተያያዘ ህውሓት ያደርጋል ብየ የወሰድኳቸውን ግምቶችን ውጨ በ”ምን ያደርግ ይሆን?” ስሜት ስጠባበቅ ነበር። ዛሬ ጊዜው ደርሶ የሆነውን ሰማን። 
ስለ እውነት ለመናገር የህወሃት መራሹ መንግስት ሰልፉን ሳያስተጓጉል ቢፈቅድ ኖሮ ብዙ ጊዜ ህወሓት ተለክፎበታል የምለውን የበታችነት ስነ-ልቦና ልክፍት ትክክለኛነት ራሴን ለመጠየቅ እጀምር ነበር። ሰማያዊፓርቲ ከሌሎች ከባለራዕይ ወጣቶች እና ሌሎች ኢትዮጵያውያን ጋር በመተባበር የጠራውን ሰልፍ የህወሃትን ስነ-ልቦና በእጂጉ የሚያደማ እንደሆነ ግልጽ ነበር ለኔ። 

Thursday 21 March 2013

“መንግሥት የለም ወይ?!”- የማንና ምን አይነት መንግሥት?

 መስፍን ነጋሽ
  
ይህ ጥያቄ አከል አቤቱታ ቢያንስ ከተሜውን ጨምሮ በአማርኛ ተናጋሪው ኅብረተሰብ ዘንድ ፍትሕን ፍለጋ ከሚጠቀሱ የተለመዱ አነጋገሮች አንዱ ነው። “ሕግ የለም ወይ?!” የሚል በመሠረቱ ተመሳሳይ ጭብጥ ያለው የአቤቱታና የፍትሕ ጥያቄም አለ። (በሌሎች የአገራችን ቋንቋዎች ተመሳሳይ አነጋገሮች ይኖሩ እንደሆነ እገምታለሁ።) ለምሳሌ በመካሔድ ላይ በሚገኘው የሙስሊም ወገኖቻችን የመብት ጥያቄ ጎልተው ከወጡት፣ ደጋግመው በዝማሬ መልክ በዜማ ከሚሰሙት ድምጾች አንዱ ይኼው ነው፤ “መንግሥት የለም ወይ?! መንግሥት የለም ወይ?! መንግሥት የለም ወይ?!”


World Bank: Ethiopia Project Decision Postponed

(Washington, DC, March 18, 2013) – A World Bank board meeting scheduled for March 19, 2013, to consider the recommendation of its Inspection Panel to investigate whether the bank has violated its policies in a project in Ethiopia has been postponed to an unspecified date. The project was linked to the Ethiopian government’s resettlement program, known as “villagization,” which Human Rights Watch has criticized for resulting in widespread human rights violations. 
 

Amharic Language Courses to Be Offered in Chinese Universities

Addis Ababa University recently signed a memorandum of understanding with the Beijing University of Foreign Studies (BFSU) which will enable the latter to offer Amharic language courses to Chinese Students. The courses are scheduled to begin by September 2013. The agreement was signed in Beijing between Dr.Admasu Tsegaye, President of Addis Ababa University, and President of the BFSU Mr. Han Zhen.

ቋንቋ እና የመጭው ዘመን የኢትዮጵያዊያን ስጋት

 ከይኸነው አንተሁነኝ

መጋቢት 19 2013

ልቃቂት ነው ሂዎት፤ በእንዝርት ላይ እንደሚሽከረከረው የጥጥ ንድፍ ዘለላ እየተጠማዘዘ እየተሽመለመለ፣ እየጠበቀና እየላላ፣ እየተወጠረና እየረገበ የሚጠመጠም የሂዎት አንጓ። ያንዱ ሂዎት ዘርፍ በሌላው መሰረት ላይ እየተመጠነና እየተደረበ የሚከወን ኩነት። የስረኛው የላይኛውን ተሸክሞ፣ የላይኛውም በስረኛው ላይ ያለጭንቀት ተመቻችቶና ተንደላቆ የሚቀመጥበት ልቃቂት ነው ሂዎት። Read the story in PDF

ስዩም መስፍን፣ ብርሃነ ገብረክርስቶስ፣ አርከበ ዕቁባይና ዘርዓይ አስገዶም ከሕወሓት ተባረሩ

by MINILIK SALSAWI » 49 minutes ago
The ruling junta in Ethiopia removed 4 senior members, Seyoum Mesfin, Arkebe Oqubay, Berhane Gebrekristos, and Zer'ay Asgedom from the central committee of Tigray People's Liberation Front (TPLF), according to the state-controlled Fana Broadcasting. TPLF has been holding its conference in Mekele this past few days.
ከደደቢት በረሃ ጀምሮ ለዓመታት ሕወሓት ውስጥ በማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት ያገለገሉት አምባሳደር ስዩም መስፍን፣ አምባሳደር ብርሃነ ገብረክርስቶስ ፣ አቶ አርከበ ዕቁባይና አቶ ዘርዓይ አስገዶም ባቀረቡት ጥያቄና ፓርቲው እየተገበረ ባለው የመተካካት ሂደት በሚል ሽፋን መሰረት በአዲስ አባላት በመተካት አንጋፋ አባላቱን አባረራቸው::
Image Image Image

Wednesday 20 March 2013

በለው ! ማስፈራራት ተጀመረ …..! አብርሃ ደስታ

Abraha Desta

ይሄው ሓሳባችንን በገለፅን ፌስቡካችንን (ኣፋችን) ለመዝጋት ተረባረቡ። ተሳካላቸው። ፌስቡካችን DISABLED ሆነ። ከዚህ የምንረዳው ነገር ቢኖር ገዢዎቻችን በፌስቡክ ፅሑፎቻችን መሸበራቸው ነው። የኔ ፌስቡክ መዝጋት መፍትሔ የሚሆን ኣይመስለኝም። (ፓስፖርቴን በመላክ በራሴ ስም እንደምጠቀም ለማስረዳት ሞክርያለሁ። እንደሚከፈትልኝ ተስፋ ኣለኝ። )

በዚሁ ኣላቆሙም። እየደወሉም …….. ማስፈራራት ተያይዘውታል።

የፍትሕ ሁኔታ በትግራይ (ኣብርሃ ከመቐለ)

ኢ.ኤም.ኤፍ – ይህ በስፍራው ከሚገኘው ኣብርሃ ደስታ የተገኘ የትዝብት ዘገባ ነው። እንዲህ ብሎ ይጀምራል።
ኣንድ
ኣቶ ግርማይ ጀርመን ትናንት ማታ በዋስ ተለቀዋል። በኣክሱም ከተማ በሺዎች የሚቆጠሩ ያለ ምክንያት (ወይ ግልፅ ባልሆነ ምክንያት) ታስረው የሚሰቃዩ ንፁህ ዜጎች እንዳሉ ጠቁመዋል። እስረኞቹ የግል ሚድያዎች በኣክሱም ወህኒ ቤት ያለ መጨናነቅ እንዲዘግቡና እንዲያጣሩ ተማፅነዋል።
በትግራይ የፍትሕ ስርዓቱ የተዛባ ከመሆኑ የተነሳ ወንጀል ፈፅመው የታሰሩ (ለምሳሌ ‘ዓዲ ሃገራይ’ ተብሎ በሚጠራ ኣከባቢ ሁለት ልጆች በግፍ የገደሉ ሰዎች) ጥሩ እንክብካቤ ሲደረግላቸው ምክንያቱ በማይታወቅ (ወይ በፖለቲካ) የታሰሩ ግን ብዙ ችግር እንደሚደርስባቸው ተገልፀዋል።

World Bank: Investigate ‘Development’ Project Abuses in Ethiopia

For Immediate Release

World Bank: Investigate ‘Development’ Project Abuses  Rigorously Apply Social Safeguards in Ethiopia

(Washington, DC, March 18, 2013) – The World Bank’s board should support an internal investigation into allegations of abuse linked to a World Bank project in Ethiopia, Human Rights Watch said today.

Tuesday 19 March 2013

ከታሰሩት ሰልፈኞች አንደበት (ፎቶ እና የእስር ቤት ውሎ ዘጋባቸውን ይዘናል)

EMF – መጋቢት 8/2005 የባለራዕይ ወጣቶች ማኅበር እና የሰማያዊ ፓርቲ አባላት የኢትዮጵያውያን ጠላት የነበረው የፋሺስት ጣሊያን ጄኔራል ግራዚያኒን ኃውልት (በጣሊያን አገር፣ የትውልድ መንደሩ አካባቢ) መቆም በመቃወም የሰልፍ ጉዞ ከስድስት ኪሎ (የካቲት 12 ሰማዕታት መታሰቢያ ኀውልት) እስከ ጣሊያን ኤምባሲ ድረስ ለማድረግ እየተንቀሳቀሱ ነበር፡፡ የሰልፉ ተሳታፊዎች ከጀርባው ላይ ‹‹ለግራዚያኒ ኀውልት ማሠራት አባቶቻችን የከፈሉትን መስዋዕትነት ማራከስ ነው›› የሚል ጽሑፍ የታተመበት ቀይ ቲ-ሸርት ለብሰው ነበር፡፡ 

አንድ የዲግሪ ምሩቅ የመንግስት ሰራተኛ ረሃብተኛ እየሆነ ነው!! ነቆራና ሌሎችም ወጎች ከህይወት እምሻው


ረጅም ጉዞ ለማድርግ ሚኒ ባስ ላይ ተሳፍሬያለሁ፡፡
ከአጠገቤ አሁንም አሁንም ሰአቷን የምታይ ወጣት ሴት ተቀምጣለች፡፡
ሁኔታዋን ሳየው ጨነቀኝ፡፡
“ሰላም ነው?” አልኩኝ
“ረፈደብኝ፡፡ ዛሬ ከረፈደብኝ ጉዴ ነው!”
ድምፅዋ ደግሞ ከተጎሳቆለ ፊቷ የባሰ ያሳዝናል፡፡

ትንሽ ካወራኋት በኃላ አንድ መንግስት መስሪያቤት በኤክስፐርትነት እንደምትሰራና ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ዲግሪ እንዳላት ተረዳሁ፡፡

ከተግባባን በኃላ የሆድ የሆዷን ታዋየኝ ጀመር፡፡

Monday 18 March 2013

የኢህአዴግ አፋኝ አስተዳደር የአፓርታይድ ቅርጽ እየያዘ ነው!

ሰማያዊ ፓርቲ
የኢህአዴግ አፋኝ አስተዳደር የአፓርታይድ ቅርጽ እየያዘ ነው!ዛሬ መጋቢት ስምንት ቀን 2005 ዓ.ም ከጠዋቱ 3 ሰዓት ለኢትዮጵያ ተቆርቋሪ የግል ተነሳሽነት ማህበር፤ ሰማያዊ ፓርቲ እና ባለራዕ ወጣቶች ማህበር በጋራ በመሆን “ለፋሽስቱ የጦር ወንጀለኛ ለማርሻል ግራዚያኒ ክብር መስጠት የአባቶቻችን መስዋዕትነት ማራከስ ነው” በሚል የተጠራውን ሰልፍ አምባገኑ የኢህአዴግ መንግስት በርካታ የፌደራል ፖሊስ፣ የደህንነት አባላትን እና የአዲስ አበባ ፖሊሶችን በማሰማራት ሲበትን፤ የተቋማቱን ከፍተኛ አመራሮች፤ ታዋቂ ግለሰቦች እና በርካታ ወጣቶች ጨምሮ ቢያንስ 34 ሰዎች አስሯል የታሳሪዎች ቁጥር አሁንም በመጨመር ላይ ነው፡፡

The World Bank’s board should support an internal investigation into allegations of abuse linked to a World Bank project in Ethiopia, Human Rights Watch said today.

Ethiopia is in great need of development aid, and its people have urgent social and economic needs that the World Bank should work to address,” Evans said. “But development by force is not development at all and Ethiopia should not be an exception to the World Bank’s commitment to upholding its own policies.”

Ethiopia 'blocks' Al Jazeera websites


Traffic to English and Arabic websites has plummeted since the network aired coverage of protests in August last year.
Last Modified: 18 Mar 2013 14:40



Al Jazeera’s English and Arabic websites are reported to have been blocked in Ethiopia, raising fresh fears that the government is continuing its efforts to silence the media.

Obama “Moonwalking” Human Rights in Africa? By Prof. Al Mariam


Kenyatta
 The great American poet Walt Whitman said, “Either define the moment or the moment will define you.” Will the election of Uhuru Kenyatta as president of Kenya define President Barack Obama in Africa or will President Barack Obama use the election of President Kenyatta to define his human rights policy in Africa?
 

ሟች እና ገዳዩን፤ ግራዚያኔን የተቃወሙት ተፈቱ አቤ ቶክቻው

ሟች መለስ ዜናዊን እና ሟች ግራዚያኔን እና ታማሚዋ ድርጅታችንን፤ መቃወም በማይቻልባት ኢትዮጵያ “የመጣው ይምጣ” ብለው ግራዚያኔን የተቃወሙ የሀገር ልጆች ከታሰሩበት መፈታታቸውን ሰማን፡፡
በቁጥጥር ስር ውለው የነበሩት ሰላሳ ስድስት ታሳሪዎች ዛሬ መጋቢት 9/2005 ዓ.ም  ስድስት ሰዓት ላይ የተለቀቁት በመታወቂያ ዋስ መሆኑን ተያይዞ የደረሰን ወሬ ያስረዳል፡፡
በኢትዮጵያ በአሁን ጊዜ የተፈቀደው የታክሲ እና ዳቦ ሰልፍ ብቻ መሆኑንም ሪፖርተራችን ምንጮችን ጠቅሶ ዘግቧል፡፡ (ብለን እናላግጥ እንጂ… እስከመቼ እነርሱ ብቻ ያላግጡብናል!?)

Sunday 17 March 2013

ሰንሰለቱም ይጠብቃል፤ እርግጫውም ይከፋል …ካልተነሳን!

ሉሉ ከበደ

አስተዳደር በየፈርጁና በየደረጃው፤ ከብሄራዊ መንግስት እስከ ታች የቀበሌ አመራር በመጥፎም ይሁን በደግ መልኩ በዜጎች ህይወት የለት ተለት እንቅስቃሴና አኗኗር ላይ ቀጥተኛ ተጽእኖ እንደሚኖረው ሁሉም ሰው እየኖረው ስለሚያየው ማስረጃ መደርደር ላያስፍልገው ይችላል።

ሰንበት ምሳ፤ እንደ እድገቱ፤ ቢቀንስ እብደቱ… ! አቤ ቶክቻው

ማሳሰቢያ 1፤ ይህ ጨዋታ ባለፈው አርብ ለታተመችው ለልዕልና ጋዜጣ ታስቦ የተሰናዳ ነው!
ማሳሰቢያ 2፤ ፎቶግራፉን እንደው ባዶውን ከሚሆን ብዬ ያደረግሁት ነው…!
እንደምን ከረማችሁ ወዳጆች፤ ወዳጅ ያልሆናችሁም ጭምር እንዴት ናችሁ…! ለሁላችሁም ደህንነቱን እመኛለሁ፡፡ 

የመለስ ዜናዊ የመጨረሻ ስብሰባ ሰነድ ይፋ ወጣ!

(ኢ.ኤም.ኤፍ) የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ በአዲስ አበባ አድርገውት የነበረው የመጨረሻ ለሊት ስብሰባ፤ እንዲሁም የስብሰባውን ቃለ ጉባዔ ሙሉ ቃል እነሆ ይፋ አድርገናል። ስብሰባው የተደረገው ጠቅላይ ሚንስትሩ በአሜሪካ ቆይታቸው ወቅት አበበ ገላው በተቃውሞ ካስደነገጣቸው አስራ አምስት ቀናት በኋላ፤ እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር ሰኔ 15 ቀን፣ 2004 ዓ.ም. በጠቅላይ ሚንስትሩ ቢሮ ነው። የመነጋገሪያ አጀንዳው በሙስሊሙ ህብረተሰብ ዘንድ የተነሳውን ተቃውሞ አስመልክቶ ሲሆን፤ በዝርዝሩ ውስጥ ለጠቅላይ ሚንስትሩ የተሰጠውን ማብራሪያ ተካቷል። ስብሰባው ከለሊቱ ሰባት ሰዓት ተኩል ላይ ሲጠናቀቅ፤ ጠቅላይ ሚንስትሩ ለአስቸኳይ ህክምና ወደ ውጭ አገር እንደሚሄዱ እና ከህክምናቸው በኋላ ውሳኔውን ለመተግበር እንደሚሰሩ ቀጠሮ ተይዞ ነበር። ነገር ግን የታሰበው ሳይሳካ ጠቅላይ ሚንስትሩ እንደወጡ ቀሩ፤ በዚያው ሞቱ። 

The selling of Ethiopia By Yilma Bekele

Actually that statement might not be true. We do know our country is being sold but we have no idea if the bidding has been open or closed. We have sold almost all of Gambella, we have leased half of Afar and Oromia has been parceled out bit by bit. Our Beer factories are under new owners, our gold mines belong to the fake Ethiopian sheik, Telephone is under the Chinese and our Airlines is looking for a suitor. Have we always looked for outsiders to own us?

ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያምና ሌሎች ታዋቂ ሰዎች ታሰሩ

ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም
የዛሬው ጉድ ነው፤ በኢጣልያ የግራዚያኒ ሐውልት እየተሠራ መሆኑን ለመቃወም የተለያዩ አገር ወዳድ ወጣቶች ከስድስት ኪሎ ወደኢጣልያ ኤምባሲ ሰልፍ ለማድረግ ጠርተው ነበር፤ ግራዚያኒ በየካቲት አሥራ ሁለት በቦምብ ከቆሰለ በኋላ የኢትዮጵያን ሕዝብ ያስጨፈጨፈ አረመኔ ፋሺስት ነበር፤ ለዚህ ሰው ኢጣልያኖች ሐውልት መሥራታቸው የዛሬውን የኢትዮጵያ ትውልድ መናቅ ብቻ ሳይሆን ከኢጣልያ ጋር የተዋደቁትን ኢትዮጵያውያን ማዋረድ ነው፤ ስለዚህ ዛሬ መጋቢት 8/2005 ተቃውሞ ለማሳየት ታቅዶ ነበር፤ ፖሊሶች ሰልፉ እንዳይደረግ መከልከል ይችሉ ነበር፤ የተሰበሰቡትን በሰላማዊ መንገድ በበተን ይቻል ነበር፤ ፖሊሶች የመረጡት እየያዙ ማሰርን ሆነ፤ በአሁኑ ጊዜ ብዙ ወጣቶች ሴቶችና ወንዶች በየፖሊስ ጣቢያዎች ታስረዋል፤ ዶር. ያዕቆብ ኃይለ ማርያምንም ይዘውታል፤ በዓይኔ ባላየው ለማመን ትንሽ ያስቸግረኝ ነበር፤ እንዲያውም የተያዙትን ለመጠየቅ ሄጄ የፖሊስ ጣቢያው በር ላይ ያገኘሁትን ነጭ ለባሽ ዛሬ የታሰሩ ሰዎች እዚህ መጥተዋል ወይ ብዬ ብጠይቀው ‹‹ምናባክ አውቅልሃለሁ፣ ግባና ጠይቅ፤›› አለኝ፤ በሩ ላይ የነበሩ ሴት ፖሊሶች ‹‹አለቆቹ ስለሌሉ በኋላ ተመለስ›› ለማናቸውም እስረኞቹ በረንዳ ላይ ታጉረው አየኋቸው፤ እኔ ይህ የጤንነት አይመስለኝም!

ጥያቄ፤

እኔ የምለው… እንዴት ነው ነገሩ ጣሊያን ከኢትዮጵያ አልወጣም እንዴ…?
 

Saturday 16 March 2013

UNDP 2013 report ranked Ethiopia 173rd out of 187 countries in human developmet


(VOA) The United Nations Development Program has released its 2013 Human Development Index. Despite recent economic growth, Ethiopia is still near the bottom of the index.
Ethiopia ranks 173 out of 187 countries in the Human Development Index 2013, unveiled by the United Nations Development Program, UNDP, on Friday.

የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች ትምህርት አቆሙ

http://www.youtube.com/watch?feature=player_embedded&v=BJSyVJh3tJk

Friday 15 March 2013

ኢትዮ ቴልኮም ግንቦት7 ን መሰለሉ ተጋለጠ

ኢሳት ዜና:-በህወሐት ጄኔራሎች አመራር ስር የወደቀው ኢትዮ ቴልኮም ፊን ሰፓይ በተባለ ሶፍትዌር የግንቦት 7 ለፍትህ፣ ለነጻነትና ለዲሞክራሲ መረጃዎችን ሲሰልል መገኘቱን ተቀማጭነቱ አውሮፓ የሆነ አንድ አለማቀፍ የሶፍት ዌር ኩባንያ አጋልጧል።
ሞርጋን ማርኩዊስ ቦሪ፣ ቢል ማርዛክ ፣ ክላውዲዮ ጋርኔሪ እና ጆን ስኮት ሬይላተን ሲትዝን ላብ በተባለ ዌብሳይት ላይ ባወጡት ጽሑፍ ፣ ፊን ስፓይ የግንቦት 7ትን መሪዎች ፎቶግራፍ ወደ ኮምፒዩተር ተጠቃሚዎች በመላክ መረጃዎችን ለኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት ለማቀበል መሞከሩን ገልጸዋል።
ጉዳዩን በማስመልከት ቃለመጠይቅ ያደረግንላቸው የግንቦት7 ምክር ቤት ጸሀፊ አቶ አምሳሉ ጸጋየ ፣ የኢትዮጵያ መንግስት ከድርጅቱ መረጃዎችን ለመውሰድ ተደጋጋሚ ሙከራ ሲያደርግ እንደነበር መረጃዎች እንዳሉዋቸው ገልጸዋል
የግንቦት7  መረጃዎች ወደ መንግስት እጅ አለመግባታቸውን ያረጋገጡት አቶ አምሳሉ፣ ድርጅቱ በስልጣን ላይ ካለው መንግስታ ጋር ከፍተኛ የሳይበር ጦርነት ሲያድረግ እንደነበር ገልጸዋል

ጉዳዩን በማስመልከት ቃለ ምልልስ ያደረግንላቸው ኢንጂነር ጥላሁን ዝምታ ፣ ፊን ስፓይ  ወንጀለኞችን ለመያዝ ተብሎ የፍትህና የደህንነት ሰራተኞች እንዲጠቀሙበት በሚል መነሻ የተመረተ መሆኑን ገልጸው፣ አፋኝ መንግስታት ግን ሶፍትዌሩን ተቃዋሚዎችን ለመሰለል እንደሚጠቀሙበት ተናግረዋል
አብዛኞቹ የስለላ ሶፍትዌሮች የሚላኩት ፣ የሰዎችን ስሜት በሚይዙ ነገሮች መሆኑን የገለጹት ኢንጂነር ጥላሁን ፣ ህዝቡ በተለያዩ መንገዶች ከሚላኩ መልእክቶች እንዲጠነቀቅም መክረዋል።

ሰላማዊ ትግል እንደ እስላማዊ ትግል…! አቤ ቶክቻው

የልጅነት ወዳጄ ሁሴን ከድር እንደነገረኝ "እስላም" የሚለው ስም ራሱ የመጣው ሰላም ከሚለው ነው፡፡ ሁሴን የነገረኝ ሀሰት እንደሌለው ያረጋገጥኩት፤ ያኔውኑ የእርሱን ሰላማዊነት ስመለከት ነበር፡፡ ሁሴን እጅግ ሰላማዊ ሙስሊም ወዳጃችን ነው!
እስላም ማለት ሰላም ማለት ነው… የሚለውን በደንብ ለማስረገጥ ከፈለጉ ደግሞ ከድፍን አንድ አመት ሞልቶ የፈሰሰውን ሰላማዊ ትግል አይቶ መረዳት ይቻላል፡፡ ይህንን መረዳት ካልተቻለ የህክምና እርዳታ ያስፈልገናል ማለት ነው፡፡


ሁሌ ክበር የሚሉት አላህ ብርታቱን የሰጣቸው ሰላማዊ ሙስሊም ታጋዮች በተለያየ ጊዜ መንግስታችን ስም ማውጣት ብርቁ ስላልሆነ አንዴ አሸባሪ አንዴ አክራሪ ቢላቸውም እነርሱ ግን ከአመት በላይ ኢትዮጵያዊ ጨዋነት የተሞላበት ፍፁም ሰላማዊ ትግል እያከናወኑ መንግስታችንን ኩም አድርገውታል፡፡

''መሪዎች ፈራን ካሉ፤ ተመሪዎችስ ምን ይሁኑ?" ፊልጶስ

የፍርሀት ሁሉ - ፍርሀት እሚባለው
ካሉት በታች አ’ርጎ በቁም እሚገለው፤
እንደጥላ ሆኖ - የማይርቅ ቢርቁት
ከራስ መሸሽ ነው ፍርሀት የሚሉት።

አላማ ያለው ሰው አይፈራም። ፍርሀት ብዙውን ግዜ ከአላማ ቢስነተና ካለመተማመን ጋር የተያያዘ ነው። አላማ ያለው ሰው ግብ አለው። ስለዚህም አላማ ያለው ሰው ከወዲሁ ሊገጥመው የሚችለውን ነገር ጠንቅቆ ያውቃልና ይዘጋጃል። ለያዘው አላም ሙሉ ግዜውን፣ ሀብቱን፣ እውቀቱንና የሚያስፈልገውን ሁሉ ይጠቀማል። አስፈላጊም ከሆነ ህይወቱን ሳይቀር መሰዋዕት ለማድረግ ዝግጁ ነው። እርግጥ ነው አላማን ለማስፈጸም ኢሰባአዊነትን መጠቀም ግፍ ነው፤ ወ ያኔያዊነት ነው።

መድረክ መነቃነቅ ጀመረ

በዘሪሁን ሙሉጌታ

የስድስት ፓርቲዎች ግንባር የሆነው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) በሀገሪቱ የፖለቲካ እንቅሰቃሴ ፈጠን ወዳለ እንቅስቃሴ ለመግባት መዋቅሮቹን ማነቃነቅ ጀመረ።

የግንባሩ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ባለፈው ሰኞ ባካሄዱት ስብሰባ የግንባሩ አራት የተግባር ኮሚቴ አባላት የመዋቅር ለውጥ በማድረግ የራሳቸውን ዝርዝር እቅድ ይዘው እንዲቀርቡ አዟል።

የሚኒስትሮች ምክርቤት ከስልጣኑ በላይ ያፀደቀው ሰነድ አወዛገበ

(በፍሬው አበበ)

የኢፌዲሪ ብሔራዊ የሰብዓዊ መብት የድርጊት መርሃግብር የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት እንዲያጸድቀው መቅረቡ አግባብነት ላይ አንዳንድ አባላት ጥያቄ አነሱ።

በሚኒስትሮች ም/ቤት ታይቶ ትላንት ለሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የቀረበው የብሔራዊ ሰብዓዊ መብት የድርጊት መርሃግብር በሰነዱ ላይ “በሚኒስትሮች ም/ቤት የጸደቀ” በሚል መቅረቡ አንዳንድ የኢህአዴግ የፓርላማ አባላትን የሰነዱ ለፓርላማው መቅረብ ፋይዳ ጥያቄ እንዲያነሱ አስገድዷቸዋል።

Thursday 14 March 2013

Six Civilians, including US citizen Killed in the Gambella region

Ethiopian National Defense Forces Killed 6 Civilians, including US citizen in the Gambella region of Ethiopia.
Press Release (Vancouver BC Canada)— On March 2, 2013, seventeen Anuak men were ambushed by Ethiopian National Defense Forces (ENDF), as they were sitting under a tree near Gilo river in a rural area in the Gambella region of southwestern Ethiopia. Six men were killed. Among those killed was a 33-year old American citizen, Omot Ojulu Odol, [B.D. 2/2/1978] who came to the U.S. as a teenager more than fifteen years ago. Mr. Odol had been visiting his homeland.

የህወሓት ጉባኤ ምልመላ ፈተና ገጠመው ….!

By Abraha Desta
 
ባለፈው በህወሓት ኣመራር በተፈጠረው ኣለመግባባት ምክንያት ሌላኛው ቡድን ለማሸነፍ ሲባል የነ ኣባይ ወልዱ ቡድን በተመረጡ የትግራይ ከተሞች በመንቀሳቀስ ለህወሓት ጉባኤ የሚሳተፉ ታማኝ የተባሉ፣ የደም ትሥሥር ያላቸው፣ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ተጠቃሚ የሆኑና በህወሓት ታሪክ የመቃወም መንፈስ ኣሳይተው የማያውቁ ካድሬዎች በከፍተኛ ጥንቃቄ መመልመላቸው ፅፌ ነበር።

ኣሁን ከህወሓት መንደር ያገኘሁት መረጃ እንደሚያመለክተው ደግሞ ኣባይ ወልዱ የመለመላቸው የጉባኤ ተሳታፊዎች በሌሎች የህወሓት ኣባላት ፈተና ገጥሟቸዋል። በጉባኤው ለመሳተፍ ያልተመለመሉ የህወሓ...
ት ኣባላት (በነ ኣርከበ ዕቁባይ ደጋፊዎች ተነሳሽነት በመታገዝ) ያኮረፉ ሲሆን በተሳታፊዎች ምልመላ ወገንተኝነት ጥያቄ ኣስነስተዋል።

Ethiopia uses Ginbot 7 pictures to plant spyware on computers

መነገር ያለበት ቁጥር አምስት “መሪዎቻንን የት አሉ?”

በልጅግ

እኔ ምን አገባኝ የምትለው ሐረግ፣
እሱ ነው ሃገሬን ያረዳት እንደበግ፣
የሚል ግጥም ልጽፍ፣
ስሜት አንዘርዝሮኝ ብድግ አልኩኝና፣
ምን አገባኝ ብዬ ቁጭ አልኩ እንደገና ።
ኑረዲን ዒሣ
 
ጀርመን ፍራንክፈርት በታማኝ በየነ ስብሰባ ታምሳ ከረመች። ከብዙ ጊዜ በኋላ እንደገና ብዙ የፍራንክፈርት አካባባቢ ነዋሪዎች ተገናኝን። አልፎም ተርፎም ችግራችንን ተወያየን። በዚሁ አጋጣሚ ይህንን ዝግጅት ላዘጋጁት ለወ/ሮ አሳየሽኝና ለአቶ ጥላሁን ምስጋናየን በግሌ አቀርባለሁ።

Wednesday 13 March 2013

የታሪክ አልባ ባለሃብቶች እና የ“ስፓይደርማን” ነገር…

(በፋኑኤል ክንፉ)
 
በከተማችን አዲስ አበባ ውስጥ ብዛት ያላቸው ሃብታሞች በቅለው ይገኛሉ፡፡ ለቁጥር የሚታክቱ ሕንፃዎችም እየበቀሉ ወደ ላይ እየተመነደጉ በኩራት ነዋሪውን ቁልቁል እያዩት፣ ሃፍረት ሳይሰማቸው ቆመዋል፡፡ ነዋሪውም በበኩሉ በፍጥነት በቁመት የሚበልጡትን ሕንፃዎች ዕድገት በአግራሞት እየተመለከታቸው ለዕድገታቸው ትንታኔ መስጠት አቅቶት ኑሮውን ቀጥሏል፡፡

Tamagne Beyene: Ethiopian Hero

by MeKonnen H. Birru, PhD
Artist Tamagne Beyene Ethiopian Hero
``The thing about a hero, is even when it doesn’t look like there’s a light at the end of the tunnel, he’s going to keep digging, he’s going to keep trying to do right and make up for what’s gone before, just because that’s who he is.``
                                                Joss Whedon
A hero is a defender. A hero is a protector. A hero is a rescuer. The legendary Ethiopian writer Dr. Haddis Alemayehu (1902 – 2003) portrayed Gudu Kassa as a ‘hero’ in his classical work Fiqir Iske Meqabir (Love Unto Grave’. Gudu Kassa (Kassa Damte) was a nobleman by birth but refused all for the sake of his progressive ideas. 

Counter Extremism with Freedom in Ethiopia

United States Commission on International Religious Freedom
Ethiopia charges 29 Muslims under anti-terror law

Georgetown Journal of International Affairs — Counter Extremism with Freedom in Ethiopia, March 11, 2013

The following appeared in the Georgetown Journal of International Affairs on March 11, 2013.

Journalism under Ethiopia's anti-terrorism law - Listening Post - Al Jazeera English

The swedish Journalists come back their country where they feel safe at Home and Ethiopian Journalists??? They are in their own country where Home is not safe at all.Criticism to Ethiopia Government as a Journalist Leads to be proclaim as Terrorist
 
(vedio news Al Jazeera march9,2013)

Tuesday 12 March 2013

የህወሓት ስረወመንግስት በኢሕኣዴግ ጡዘት

“የህወሃት የበላይነት በእኩልነት”

MINILIK SALSAWI (ምንሊክ ሳልሳዊ)

ተጠፍጥፈው በወያኔ የተሰሩት የኢሕኣዴግ አባል ድርጅቶት እስከዛሬ እንዳልተዋሃዱ የሚታወቅ ነው:: እንዚህ ድርጅቶች ባለፉት 20 አመታት ውስጥ ያልተዋሃዱበት እና በአንድ ፓርቲ እና ግለሰብ ስር እየተሽከረከሩ የኖሩበት ሁኔታ በበረሃው የመሃላ ፖለቲካ አለምብሰላቸው ወደ ሕወሓት ስረወመንግስት ውሳኔ ሰጪነት ሳያሸጋግራቸው የፖለቲካ ባሮች እንደሆኑ አሉ::ርእዮት አለሙ እጅግ ወደ ኋላ የቀረ እና የአስተሳሰብ ጥልቀቶች አለመኖር ፓርታዊ ዲሞክራሲን ማእከል አለማድረጋቸው የውህደት ምህዳሩ እንዲደፈን እና ብሔር ተኮር የውህደት አደረጃጀት ወደ ሃገራዊ ፓርቲነት እንዳይለወጡ ለውህደቱ ዚግዛግ እደምታ አስከትሎበታል::ይህ ደሞ ሕወሓት የበላይነቱን እዳያጣ እና ስረወመንግስት እንዳይደረመስ ከመፍራት በመጣ የተቀነባበረ የፖለቲካ ሴራ ነው::

The Meles Zenawi Harekat

I just finished Asgede Gebre Selassie’s rebuttal under ” Meles Zenawi from Dedebit to Senebete” a thirty eight years of the late Meles Zelawi lie and murder billed as his “legacy” on eighty page Propaganda Piece wrote by Bereket Simoan and Addissu Legesse to keep the Meles legacy for the next fifty years on the way keeping power and wealth under few Woyane anti Ethiopia cliques.

Monday 11 March 2013

Rumors of Water War on the Nile?

by Alemayehu G. Mariam

Dam War of Words

The Grand Renaissance Dam or the grand dam (de)illusion?Late last month, Saudi Arabia’s Deputy Defense Minister Prince Khalid Bin Sultan fired a shot across the bow from the Arab Water Council in Cairo to let the regime in Ethiopia know that his country takes a dim view of the “Grand Renaissance Dam” under “construction” on the Blue Nile (Abbay) a few miles from Sudan’s eastern border.  

የኦህዴድ አመራሮች ከአባ ገዳዎች ላይ ከ400 ሺ ብር በላይ መመዝበራቸው ተገለጸ


በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን አመራሮች  በየ6 ዓመቱ ለአባገዳው መሪ ከማህበረሰቡ የሚሰበሰበውን ስጦታ እኛ እንሰበስባለን
በማለት የሰበሰቡትን 400 ሺህ ብር ለግል ጥቅማቸው ማዋላቸው ከዞኑ ለፍኖተ  ነፃነት የደረሱ ጥቆማዎች አመለከቱ፡፡

የዞኑ አመራሮች ለአባገዳው ከተሰጠው ስጦታ ከሰበሰቡት ገንዘብ በተጨማሪ  ከህዝቡ የተበረከተውን የበግ ስጦታም 

UDJP always salutes Ethiopia’s prisoners of consciousness

The Horn Times Newsletter 11 March 2013
by Getahune Bekele, South Africa

Finotenetsanet newspaper, the party’s chief public relations officer Ato Daniel Tefera
Daniel Tefera
Despite the ongoing assault on political parties, religious institutions, journalists and perceived or real members of any

opposition group by Ethiopia’s ruling minority junta security apparatus, one of the main opposition parties, UDJP, Unity for Democracy and Justices, is still commemorating prisoners of consciousness by organizing a splendid candle light gathering on the third day of every month in Ethiopia to show the incarcerated brave souls utmost consideration and courtesy.

Do not encourage Ethiopia-phobia

by Mahmoud Ahmad
Saudi Gazette


The recent phenomenon of Ethiopia bashing in our country’s mediaThe recent phenomenon of Ethiopia bashing in our country’s media is turning a wee bit malicious. I was surprised at the recent media campaign against Ethiopian nationals, who have been singularly targeted by the media for all the ails afflicting the country.
According to many media reports the Ethiopian nationals are the main source of all problems. They are the ones breaking into homes, manufacturing and distributing liquor, selling weapons, involved in assault and rape cases and many other things that cause discomfort to citizens and residents alike.