Thursday 25 April 2013

አሪድ ላንድስ ኢንስቲቲዩት በኢትዮጵያ ያለውን የፕሬስ መብት አፈና አወገዘ


 መጋቢት ፲፯ (አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም

ኢሳት ዜና:-አሪድ ላንድስ የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት በ53ኛው የአፍሪካ የሰዎች እና የህዝቦች መብት ጉባኤ ላይ ባቀረበው ሪፖርት በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የፕሬስ አፈና በዝርዝር አቅርቧል።

አለማቀፍ ተሸላሚውን ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን ጨምሮ የተለያዩ ጋዜጠኞች መታሰራቸውን፣ የኢንተርኔት ስርጭት እንዳይስፋፋ መደረጉን፣ መንግስት ከህዝቡ የሚሰበስበውን ገንዘብ የተለያዩ የሬዲዮና የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ለማፈኛነት እንደሚያውለው፣ ሽብርተኝነት በመዋጋት ስም የሚወጡት ህጎች ፕሬሱን እና ሌሎች መንግስታዊ ድርጀቶችን ማሽመድመዱን ድርጅቱ ገልጿል።

Ethnic Cleansing in Ethiopia: Letter to Ban Ki-moon

     
Letter sent to Secretary General of the United Nations.
UN Chief Ban Ki-moon
April 19, 2013
His Excellency, Mr. Ban Ki-moon, Secretary General of the United Nations
Dear Your Excellency,
Subject: Ethnic Cleansing in Ethiopia
 
First, we, the leadership team of the undersigned Ethiopian civic and political organizations, present our compliments to Your Excellency. It is with deep anguish and regret that we should like to alert you and appeal to your office, and through your office, to the Security Council of the United Nations concerning the unprecedented level of human displacement and ethnic cleansing that is currently taking place in Ethiopia.

Malawi Police arrest six illegal immigrants from Ethiopia in Karonga

 
Malawi Police arrest six illegal immigrants
Chief Immigration Officer Hudson Mankhwala
Six illegal immigrants from Ethiopia are under police custody in Malawi’s northern border district of Karonga following their arrest on Friday.
 
The arrest comes few days after the police in the district nabbed 35 illegal immigrants from the same country.

ESAT and messengers of peace in San Jose, Ca

by Yilma Bekele

Tamagne was here. I wrote that and felt I have said enough. Well since you asked I guess I will tell you the rest of the story. I thought by now you would know If Tamagne was here something big and important regarding Ethiopia happened. You know Tamagne; he does not do things little. He does not think of neighborhood, not even a region Tamagne goes the whole nine yards and dreams of a nation. Tamagne does not fly to Atlanta or Houstinn from his base in DC, our Tamagne crosses a continent all the way to California to spend an evening with his people. 

ግብጽ የውሃ ጦርነት ለማድረግ ሃይል እያደራጀች ናት።


በአሜሪካ ከፍተኛ እገዛ የሚደረግለት የግብጽ ጦር ሃይል የናይል ወንዝን ለመቆጣጠር ሲባል መጠሪያው የዉሃ ጦርነት ሊባል የሚችል ጸብ አጫሪ ተግባር ለመፈጸም በዝግጅት ላይ ይገኛል። የምዕራብ የደህንነት ምንጮች እንደተናገሩት ከሆነ የጦር ክፍሉ የሃገሪቱን ፕሬዝዳንት ሞሃመድ ሞርሲን ማንኛውንም የናይል ወንዝ ፍሰት የሚያስተጓጉል ተግባር ለመቀልበስ ጦሩ የሚደራጅበትን ፈቃድ ጠይቋል። 

ESAT Daily News Amsterdam April 24 2013 Ethiopia


Wednesday 24 April 2013

የህወሀት ደህንነቶችን ጤና የነሳው የፌስቡክ ጦማር

 April 24, 2013 


404269_246213892126226_1643997848_nበህወሀት/ኢህአዴግ ውስጥ መግባባት ጠፍቷል፣ የወያኔ ቁንጮዎች ወዴት እንደሚሄዱ አያውቁም። እንደው በደፈናው “የመለስ ዜናዊ ራዕይ” ይበሉ እንጂ ራዕዩን እነርሱም አያውቁትም። ካድሬውም ሹማምንቱም እርስ በርስ ተናንቋል። በዚህ ሁኔታ ላይ እያሉ ሁኔታቸውን ህዝብ እንዳያውቅባቸው እያደረጉ ያሉት ጥረት እምብዛም የሰራ አይመስልም። 

The Grandiose Foundation for the Grandiose Legacy

by T.Goshu, April 2013
Wikileaks - US Believes Meles Wants To Stay In Power Beyond 2015 Despite Public Comments To Retire
The mystification on “the great minded-ness and leadership” of the late Ato Meles Zenawi had been a campaign of indoctrination throughout his presidency, and later on his premiership. 

Tuesday 23 April 2013

I am an Amara “ene Amara negne”

by Yilma Bekele

Tell me my fellow Ethiopian. What do you see in the picture above? Ich bin ein Berliner. - “I am a Berliner” Those words were spoken by President John F. Kennedy on June 26, 1963 in West Berlin. He said that to show solidarity with the people of Berlin after the East Germans with the approval of the Soviet Union erected the Berlin Wall to prevent their captive citizens from fleeing to the west.

Ethiopia transfers editor Woubshet Taye to remote prison (CPJ)


Ethiopia's Anti-Terror Task Force
Woubshet Taye
New York, April 22, 2013–The Committee to Protect Journalists protests Ethiopian authorities’ transfer of independent newspaper editor Woubshet Taye to a remote prison several hours away from his family’s home. Woubshet has been imprisoned since June 2011 on vague terrorism charges that CPJ has determined to be unsubstantiated.

በኢትዮጵያ የሚታየውን የኢኮኖሚ ችግር ለመቅረፍ ህዝቡን ማሳተፍ ግድ ይላል ሲሉ አንድ ታዋቂ ኢኮሚስት ተናገሩ

በኢትዮጵያ የሚታየውን የኢኮኖሚ ችግር ለመቅረፍ ህዝቡን ማሳተፍ ግድ ይላል ሲሉ አንድ ታዋቂ ኢኮሚስት ተናገሩ
ሚያዚያ ፲፬ (አስራ አራት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም

ኢሳት ዜና:-በሙረይ ስቴት ዩኒቨርስቲ የኢኮኖሚክስ መምህር የሆኑት ፕሮፌሰር ሰኢድ ሀሰን ለኢሳት እንደገለጹት በኢትዮጵያ ውስጥ የሚታየውን የኑሮ ውድነት ለመግታትም ሆነ የአገሪቱን የኢኮኖሚ ችግር ለመቅረፍ መንግስት ህዝቡን ያሳተፈ ስርአት መመስረት አለበት ብለዋል።

መንግስት ኢኮኖሚውን በበላይነት መቆጣጠሩና ከመንግስት ጋር ተለጥፈው የሚገኙት የመንግስት እና የገዢው ፓርቲ ኩባንያዎች ኢኮኖሚውን እስከ ተቆጣጠሩት ድረስ በኢትዮጵያ የሚታየውን የኢኮኖሚ ችግር መፍታት አይቻልም ብለዋል

 በኢትዮጵያ የሚታው የኑሮ ውድነት ከአቅርቦት እጥረት ጋር በተያያዘ የመጣ መሆኑን የገለጹት ፕ/ር ሰኢድ ፣ በአግልግሎት መስክ  ካልሆነ በስተቀር በግብርናው እና ኢንዱስትሪው መስክ ምንም አይነት እድገት አለመምጣቱን ገልጸዋል። በግብርናው መስክ ምርት ያልጨመረበት ምክንያት ከመሬት ባለቤትነት፣ ከእውቀትና  ከመሬት ጥበት ጋር የተያያዘ መሆኑን ገልጸዋል

በኢትዮጵያ ውስጥ የሚታዩት የመሰረተ ልማት ግንባታዎች በአብዛኛው በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያኖች ለዘመዶቻቸው በሚልኩት እና እርዳታ ሰጪ ድርጅቶች በሚለግሱት ገንዘብ መካሄዳቸውን ፕሮፌሰሩ ገልጸዋል።
በኢትዮጵያ ውስጥ በአስቸኳይ የፖሊሲ ለውጥ እንደሚያስፈልግ የተናገሩት ፕ/ር ሰኢድ ፣ በተለይ  በስፋት ተንሰራፍቶ የሚገኘውን ሙስና መቆጣጠር ካልተቻለ ለኢትዮጵያ ህልውና አደገኛ መሆኑን ገልጸዋል።
የኢትዮጵያ ህዝብ በየጊዜው በሚንረው የኑሮ ውድነት ምሬቱን በተደጋጋሚ እንደሚገልጽ ይታወቃል።ሚያዚያ ፲፬ (አስራ አራት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም

ኢሳት ዜና:-በሙረይ ስቴት ዩኒቨርስቲ የኢኮኖሚክስ መምህር የሆኑት ፕሮፌሰር ሰኢድ ሀሰን ለኢሳት እንደገለጹት በኢትዮጵያ ውስጥ የሚታየውን የኑሮ ውድነት ለመግታትም ሆነ የአገሪቱን የኢኮኖሚ ችግር ለመቅረፍ መንግስት ህዝቡን ያሳተፈ ስርአት መመስረት አለበት ብለዋል።

መንግስት ኢኮኖሚውን በበላይነት መቆጣጠሩና ከመንግስት ጋር ተለጥፈው የሚገኙት የመንግስት እና የገዢው ፓርቲ ኩባንያዎች ኢኮኖሚውን እስከ ተቆጣጠሩት ድረስ በኢትዮጵያ የሚታየውን የኢኮኖሚ ችግር መፍታት አይቻልም ብለዋል

Monday 22 April 2013

ሲ.አ.ን ምርጫ ቦርድን ለ3 አመት ህፃን የምርጫ ካርድ መስጠቱን በማስረጃ አጋለጠ

April 22, 2013 

የሲዳማ አርነት ንቅናቄ(ሲአን) ሚያዚያ 11 ቀን 2005ዓ.ም. አዲስ አበባ በሚገኘው የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ(አንድነት) ዋና ጽህፈት ቤት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ገለልተኛ እንዳልሆነ ማስረጃዎች አጋለጠ፡፡ ፓርቲው የሚያዚያ 2005ዓ.ም. የከተማ አስተዳደርና የአካባቢ ምርጫ ላይ በደቡብ ክልል ሲዳማ ዞን ለመወዳደር ወደ ምርጫው ቢገባም በቅስቀሳው ወቅት አባሎቹ ላይ ኢህአዴግ ከፍተኛ ማስፈራራት፣ እንግልት፣ እስርና ግድያ እየፈፀመ በመሆኑ አቤቱታውን ለብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ወዲያው ቢያሳውቅም መፍትሄም ሆነ ምላሽ ሊሰጥ ባለመቻሉ ከምርጫው ወጥቷል፡፡

ሁለት፦ ደፋርና ጭስ መውጫ አያጣም! የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴሌቪዢንና ራድዮ

 

576561_4702713808339_449625552_n
መስፍን ወልደ ማርያም
መጋቢት 2005
ልክ ወያኔ/ኢሕአዴግ የኢትዮጵያን መገናኛ ዘዴዎች ሁሉ ለአንድ የወያኔ ዓላማ ብቻ እንዲውል እንዳደረገው ኢሳትም የኢትዮጵያን ሕዝብ ለአንድ ቡድን ዓላማ ተገዢ ለማድረግ የታሰበ ነው የሚሉ ሰዎች አሉ፤ እስቲ ማስረጃ ቁጠሩ ሲባሉ ከስሜትና ከጥርጣሬ በቀር ምንም ተጨባጭ ነገር አይወጣቸውም፤
 

The Audacity of Evil in Ethiopia

by Alemayehu G. Mariam

Jailed Ethiopian journalist Reeyot Alemu named winner of 2013











Imprisoned Ethiopian journalist Reeyot Alemu has been named the winner of the 2013 UNESCO-Guillermo Cano World Press Freedom Prize.

Triumph of Evil?
“The only thing necessary for the triumph of evil is that good men do nothing”, said Edmund Burke. But what happens when evil triumphs over a good young woman journalist named Reeyot Alemu in Ethiopia?

Ethiopians stormed World Bank in Washington DC

by Efe Ebelo reporting from Washington DC
Source: Daily Independent

Ethiopians Saturday morning stormed the 17th Street Office complex of the World Bank
Ethiopians in their numbers Saturday morning stormed the 17th Street Office complex of the World Bank in Washington DC, protesting the bank’s alleged support for land grab and ethnic cleansing by President Girma Wolde-Giorgis

Sunday 21 April 2013

የ“አብዮታዊ ዲሚክራሲ” መንገድ የት ያደርሳል ? አብርሃ ደስታ

ወቅቱ የአካባቢና ከተሞች “ምርጫ” የሚካሄድበት ነው ። ሰለ “ምርጫ” ሲታሰብ ስለ አማራጮች ማሰላሰል ግድ ነው ። አንድ ፖለቲካዊ ምርጫ ምርጫ የሚያሰኙት ነገሮች ምንድን ናቸው? ምርጫው ዲሞክራሲያዊና የተሟላ እንዲሆን አማራጮች (ተወዳዳሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች) መኖር አለባቸው። ምክንያቱም በምርጫ የሚመርጥ ህዝብና የሚመረጡ የፖለቲካ ድርጅት ተወካዮች መኖር አለባቸው ። መራጩ ህዝብ በአግባቡ መምረጥ እንዲችል ለምርጫ ሰለሚቀርቡ ፓርቲዎች በቂ መረጃ ሊኖረው ይገባል።

Breaking News: Ethiopians in Norway Chased TPLF Ambassador

Norway police stopped meeting in Tasta Bydelshus

Source: Aftenbladet
The police came out with three cars and six policemen and stopped a meeting of Tasta bydelshus where the atmosphere was becoming so very irritably among the more than 300 Ethiopian origin attendees.

ESAT Daily News Amsterdam April 20 2013 Ethiopia


Saturday 20 April 2013

ሰበር ዜና፣ በአባይ ስም ዶላር ለመሰብሰብ በሲውዲን የወያኔ አምባሳደር ወደ ኖርዌይ ተጉዛ ውርደት ተከናንባ ተመልሳለች

አምባሳደሯ በሁለት ወያኔዎች ታጅባ ስለ ፓስፖርትና፣ ስለ አባይ ግድብ ቦንድ መናገር ከመጀመሯ የኖርዌይ ኢትዮጵያውያን “የለም የለም ኢትዮጵያ ውስጥ በግፍ ስለታሰሩ፣ በዘራቸው ምክንያት በሀገራቸው እየተፈናቀሉ ስላሉት ወገኖቻችን በቅድሚያ ጥያቄ አለን” በማለት አምባሳደሯን ሰንገው ይይዟታል።
ስብሰባው የወያኔዋ ተወካይ ባሰበችው መንገድ መሄድ አልቻለም። ተረበሸ።
ግርግሩ በርትቶ በመጨረሻም አምባሳደሯ እና አጃቢዎቿ በፖሊሶች ታጅበው በመጡበት እግራቸው ተመልሰዋል።
ተጨማሪ ዘገባ ይኖረናል…

State Department report slams Ethiopia on human rights.

Bureau of Democracy, Human Rights and Labor

Country Reports on Human Rights Practices for 2012


ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ በቤንሻንጉል የታገቱት የፓርቲያችን የልኡካን ቡድን አባላት በአስቸኳይ እንዲፈቱ እንጠይቃለን!!!


ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ
በቤንሻንጉል የታገቱት የፓርቲያችን የልኡካን ቡድን አባላት በአስቸኳይ እንዲፈቱ እንጠይቃለን!!!
ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ
በቤንሻንጉል የታገቱት የፓርቲያችን የልኡካን ቡድን አባላት በአስቸኳይ እንዲፈቱ እንጠይቃለን!!!

Friday 19 April 2013

Egypt worried over potential negative impact of Ethiopian Dam

A report on the effects of the Ethiopian mega dam on Egypt’s water safety is to be issued late May, government official says
Dina Ezzat , Thursday 18 Apr 2013
A young girl looking at flowing tap water in Egypt. (Photo by Reuters)
A young girl looking at flowing tap water in Egypt. (Photo by Reuters)

የትግራይ ህዝብ ለህወሓት ያለው ድጋፍ መቀነሱ ተሰማ


በትግራይ ተወዳዳሪ ተቃዋሚ ፓርቲ ኣልነበረም (በኣላማጣ ኣንድ ነበር ኣሉ)። በምርጫው ዋዜማ ሁሉም የመንግስት አካላት ህዝብ በምርጫው እንዲሳተፍ ቅስቀሳ ያደርጉ ነበር (‘ይሄው በህዝብ ተመርጠናል’ ለማለት ያህል)። ነገር ግን በኣክሱም፣ ሸረ፣ ሸራሮ፣ ዓዲግራት፣ ዉቅሮ፣ ሓውዜን፣ አላማጣ፣ ዓብዪዓዲ፣ መቐለ ብዙ ችግሮች ነበሩ። ለምሳሌ ያህል በመቐለ ከተማ ባንዳንድ ምርጫ ጣብያዎች ያጋጠመ ነገር ላካፍላቹ።

Mr. Obang Metho’s Statement at the U.S. Congressional Briefing on Land Grabs in Africa

African Land and Natural Resource Grabs Destroy Lives and Futures of Africans

Mr. Obang Metho, from the SMNE, gives warning of the impacts on the people at the U.S. Congressional Briefing on Land Grabs in Africa

I would like to thanks Congressman Christopher Smith, Chairman of the U.S. House Subcommittee on Africa, Global Health, Global Human Rights and International Organizations and members of the subcommittees for making this briefing on land grabs in Africa possible.

Protest rally in Oslo, Norway: Against the recent forceful eviction of Amharas

Ethiopians in Norway have held a great and spectacular demonstration
Ethiopians in Norway have held a great and spectacular demonstration opposing the recent evictions of ethnic Amharas from different parts of Ethiopia and demanding freedom in Ethiopia.

Thursday 18 April 2013

ትላንት ወልቃይት ጠገዴ፣ በደኖ አርባጉጉና ጋምቤላ፣ ዛሬ ጉራፈርዳና ቤንሻንጉል፣ ነገስ?

ሚያዝያ 9/2005ዓ/ም (April 17, 2013)
ከውጭ ሀገር የወልቃይት ጠገዴ ተወላጅ ኢትዮጵያዊያን

“ሰውን ሰው ውጦት” ይላሉ እናቶቻችን የእናትነትንና የወሊድን ምስጢር ሲገልፁ፡፡ በዚህ የፈጣሪ ህግጋት ተገዳ በምጥ የምትጨነቅን እናት፣ እህት፣ ወይም ሚስት በጭካኔ መኪና ላይ እንደ አልባሌ እቃ ተወርውራ ከእነ ፅንሷ ለሞት ስትዳረግ፤ ለአይን የሚያሳሱ የእግዚአብሔር ንፁሃን ህፃናት ተወልደው ከሚድሁበት ቀያቼው እንደ ትቢያ ታፍሰው በግፍ በመወርወራቸው እስትንፋሳቸው በጭንቅ ስትቋረጥ ፤ ክፉና ደጉን ለይተው የሚያውቁ(የማያውቁ አላልንም) ታዳጊ ወጣቶች ሃገሬ ከሚሏት መንደራቸውና ህይወቴና ሙያዬ ከሚሉት የትምህርት ገበታቸው በማን አለብኝነት ሲሳደዱ፤ አባወራዎች ሀገሬ ርስቴ ብለው ጫካ መንጥረው፣ የእባብና የጊንጡን ንክሻ ችለው፣ የጅብና የአንበሳውን ትግልና ንጥቂያ ተቋቁመው ከቆረቆሩትና ካለሙት ቀያቸው በልጆቻቸውና በሚስቶቻቸው ፊት እንደ ሌባ እየተገረፉ፣ እንደ መፃተኛ ሲዋከቡና ወደ ማያውቁት ስፍራ በገፍ ሲጋዙ ማየትና መስማት ይልቁንም ይህ ሁሉ ሰቆቃና ግፍ የሚፈፀምባቸው “ዐማራ” በመሆናችሁ ነው መባሉ ምንኛ ነብስያ ድረስ ያማል? እንደምን እንቅልፍ ይነሳል? እኮ ምን ያህልስ ያስቆጣል?

የኢሕአግ ሰራዊት በዋልድባ ወታደራዊ ጥቃት ፈፀመ

የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር (ዜና)

Ethiopian People Patriotic Frontየኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር ሰራዊት በዋልድባ አካባቢ ልዩ ስሙ ሰቋር እና አምቦ ጠበል በተባለ ቦታ በተከታታይ ሁለት ቀናት ከወያኔው የፈጥኖ ደራሽ ጋር ባደረገው የፊት ለፊት ውጊያ በጠላት ላይ ወታደራዊ የበላይነትን በመቀዳጀት አኩሪ የአርበኝነት ጀብድ ፈፅሟል።

TPLF Ambassador gets a Surprise Audience in Houston: Women in Hijab

by dula
Ethiodemocrat.com

 Ethiopian Muslim women, Yellow Hijab, Symbol of Resistance.
Yellow Hijab, Symbol of Resistance

With their beautiful attire and Hijab on the head, Ethiopian Muslim women surprised Woyanes and everyone in Houston on Sunday, April 14, 2013. 

Somalia Telecom Growth is Three Times Greater Than Ethiopia

The use of Skype and Google talk are limited and tightly monitored in Ethiopia.
Ethio Telecom, formerly the Ethiopian Telecommunications Corporation (ETC) is the sole Government controlled telecom.
In contrast, Somalia offers some of the most technologically advanced and competitively priced telecommunications and internet services in the world.

አንድ ፦ ደፋርና ጭስ መውጫ አያጣም! የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዢንና ራድዮ

ፕ/ሮ መስፍን ወ/ማርያም
 
አንድ ፦ ደፋርና ጭስ መውጫ አያጣም! የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዢንና ራድዮበአለፉት ሠላሳ ዓመታት በኢትዮጵያ የለውጥ እንቅስቃሴ ላይ እንደኢሳት (የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴሌቪዥንና ራዲዮ) ያለ ኃይል የትኛውንም የኢትዮጵያ አገዛዝ አጋጥሞት አያውቅም፤ በመሠረቱ የኢሳት መሣሪያነት ከባህል ውጭ ቢሆንም የባህል ይዘት አለበት፤ ወደኋላ አመለክታለሁ፤ ወደድንም ጠላንም የኢትዮጵያ ታሪክ በመሠረቱ ሁሌም በኃይል ላይ ቆሞ በኃይል የሚሽከረከር ነው፤

Stop Financing Ethnic Cleansing in Ethiopia By Tedla Asfaw

We Ethiopians in front of the World Bank Head Quarter in Washington DC on April 20, 2013 are bringing the voice of poor farmers, pastoralists and indigenous people of Ethiopia who are forcefully evicted from their land by Tigrean land lords and foreign land buyers to enrich themselves.This month alone thousands of Amharas from Ben Shanguel Gumez are removed from their farms to give away the land to Tigrean land lords.

Wednesday 17 April 2013

የቀድሞዋ የህወሀት ታጋይ ወ/ሮ አዜብ መስፍንን ተቹ

የቀድሞዋ የህወሀት ታጋይ ወ/ሮ አዜብ መስፍንን ተቹ
ሚያዚያ ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም

ኢሳት ዜና:-ወ/ሮ አዜብ መስፍን የባለቤታቸው ወርሃዊ ደመወዝ አነስተኛ እንደነበር በመጥቀስ በኢህአዴግ ጉባዔ ላይ ያደረጉትን ስሜታዊ ንግግር የሕዝብን የማመዛዘን ችሎታ ግምት ውስጥ ያላስገባ ነበር ሲሉ የቀድሞ የህወሃት ታጋይ ወ/ት አረጋሽ አዳነ ተቹ፡፡
ወ/ት አረጋሽ በዛሬው ዕለት በአዲስአበባ ለንባብ በበቃው “ኢትዮ ምህዳር” ጋዜጣ በሰጡት ሰፊ ቃለምልልስ ላይ የወ/ሮ አዜብን ንግግር አስመልክቶ ጠንከር ያለ ትችት ሰንዝረዋል፡፡አቶ መለስ በፔሮል 6ሺ500 ብር ደመወዝ የሚከፈላቸው ብቸኛው መሪ እንደነበሩ ወ/ሮ አዜብ መናገራቸውን በመጥቀስ ጋዜጣው ላቀረበላቸው ጥያቄ ሲመልሱ
“የኢትዮጽያን ሕዝብ መቼም የማመዛዘን ችሎታ ያለው ነው፡፡የማስተዋል ችሎታ አለው፡፡ያውቃል፡፡የወ/ሮ አዜብ አባባል ግን የሕዝብን የማመዛዘን ችሎታ በትክክል የሚመዝን አድርጌ አልወሰድኩትም፡፡ምክንያቱም ሕዝቡ እውነታው ይህ እንዳልነበር ያውቃልና” ብለዋል፡፡
አያይዘውም ጠ/ሚ/መለስ ቤተመንግስት ውስጥ ነው የሚኖሩት፡፡ቤተመንግስት ደግሞ የራሱ አስተዳደር ያለው ትልቅ ተቋም ነው፡፡ራሱን የቻለ ባጀት አለው፡፡ይህ ባጀት የት እንደሚውል የማይታወቅ አይደለም፡፡ቤተመንግስት ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች የሚተዳደሩበት፣የሚኖሩበት ነው፡፡እንግዶች የሚያስተናግዱበትና የሚጠሩበት በጀት አላቸው፡፡ይህ አሁን
የተፈጠረ ሳይሆን በፊትም የሚታወቅ ነገር ነው፡፡በየስብሰባው በሚሄዱበት ጊዜ ውጪ አገር ከሆነ በውጪ ምንዛሪ ይከፈላቸዋል፡፡የአገር መሪ ስለሆነ የአልጋና የምግብ ሊከፍሉ አይችሉም፡፡ስለዚህ ምን ያህል የውጪ ገንዘብ መሰብሰብ እንደሚቻል መገመት ይቻላል” በማለት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል፡፡
እነአቶ መለስ ልጆቻቸውን ውድ የተባለ ት/ቤት እንደሚያስተምሩ ያስታወሱት ወ/ት አረጋሽ አዳነ ከዛሬ 12 እና 13 ኣመት በፊት ለአንዱ ልጃቸው ብቻ በዓመት 35 ሺ ብር ይከፍሉ እንደነበር አውቃለሁ ብለዋል፡፡ሶስቱም ልጆቻቸው በዚህ ሁኔታ እንደተማሩ ቢታሰብ ገንዘቡ በዓመት 100ሺ ብር ይከፍሉ ነበር ማለት ነው ካሉ በኃላ ይህን
በስድስት ሺ ብር ደመወዝ ሊያደርጉት አይችሉም ብለዋል፡፡
በተጨማሪም ኢንዶውመንት የሚባለው ግዙፉ የኤፈርት ሐብት በወ/ሮ አዜብ ቁጥጥር ስር መሆኑም ወ/ት አረጋሽ በማስታወስ በ6 ሺ ብር ገቢ ብቻ ኖረዋል የተባለውን አጣጥለውታል፡፡

ሚያዚያ ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም
 
ኢሳት ዜና:-ወ/ሮ አዜብ መስፍን የባለቤታቸው ወርሃዊ ደመወዝ አነስተኛ እንደነበር በመጥቀስ በኢህአዴግ ጉባዔ ላይ ያደረጉትን ስሜታዊ ንግግር የሕዝብን የማመዛዘን ችሎታ ግምት ውስጥ ያላስገባ ነበር ሲሉ የቀድሞ የህወሃት ታጋይ ወ/ት አረጋሽ አዳነ ተቹ፡፡


ወ/ት አረጋሽ በዛሬው ዕለት በአዲስአበባ ለንባብ በበቃው “ኢትዮ ምህዳር” ጋዜጣ በሰጡት ሰፊ ቃለምልልስ ላይ የወ/ሮ አዜብን ንግግር አስመልክቶ ጠንከር ያለ ትችት ሰንዝረዋል፡፡

TPLF/EPRDF Nefarious Deeds That Will Blow Your Mind – Ethnic Cleansing

by Ewnetu Sime

Revolutionary Democracy in Ethiopia
We are witnessing unprecedented hatred to Amhara ethnic group under Tigrai People’s Liberation Front (TPLF)/ Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Party (EPRDF) ethno-centric dictatorial rule. As soon as TPLF/EPRDF came to power in 1992, the regime and supporters began to brutalize the Amhara ethnic group in particular. 

Urgent aid needed to help thousands of migrant victims of abuse in Yemen, UN says

16 April 2013 – Thousands of destitute migrants from Ethiopia and Somalia are stranded in northern Yemen in deplorable conditions, victims of gross physical abuse and severe economic and sexual exploitation, a United Nations humanitarian official warned today, calling for urgent action to address their plight.

The Rulers of Ethiopia Should Face Justice for Crimes They Committed Against Amharas in Ethiopia

by Zelalem Abate
E-mail: zelalem.abate1@gmail.com


One may ask why rulers commit genocide, crimes against humanity, and ethnic cleansing on the very people they rule. Although nothing would justify, heinous rulers always provide bizarre and incomprehensible justifications. The tyrants in Ethiopia, for example, say Amharas were evicted because they cut trees. For them cutting trees is enough reason to commit ethnic cleansing and crimes against humanity.  

Tuesday 16 April 2013

Ruling Front gets unexpected election outcomes

Ruling Front gets unexpected election outcomes
ESAT News
April 15, 2013

In the local and City Administration Elections held in Ethiopia in the presence of a few opposition parties yesterday, the ruling Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front ( EPRDF) has garnered unexpected outcomes.

“Although EPRDF was eyeing a 99 to 100 percent election win, the messages that voters put on the voting Cards was what it did not expect.” An observer said.

In some areas, Kebele and Woreda officials were seen appeasing election observers and vote counters to be silent of what they saw.

According to witnesses, in Woldeya, Northern Wello Zone, over half of the papers and cards found ballot boxes were blank while the rest contained messages that urged the ruling party to leave, called freedom of religion and arrested religious leaders to be freed.

In another election station in Northern Shewa, the majority of the voters did cast blank papers into the ballot boxes.

Election stations in Addis Abeba like Waliya School Election Station in Kirkos Sub city were “hit with voters’ dearth”.

In some regions where vote counting has already started, the ruling Front has won the election with 99 to 100 percent. Observers state that this election result would not only beat EPRDF’s own 99.6 percent election results of 2010 but would remain the only in the election history of Ethiopia.ESAT News
April 15, 2013
In the local and City Administration Elections held in Ethiopia in the presence of a few opposition parties yesterday, the ruling Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front ( EPRDF) has garnered unexpected outcomes.

ጋዜጠኛ እና መመህርት ርዮት አለሙ የ 2013 UNESCO / Guillermo Cano World Press Freedom Prize ተሸላሚ ሆና ተመረጠች- አቤ ቶክቻው!

ጋዜጠኛ እና መመህርት ርዮት አለሙ የ 2013 UNESCO / Guillermo Cano World Press Freedom Prize ተሸላሚ ሆና ተመረጠች፡፡ የሽልማቱ ስነስረዓት በዓለም የህትመት ነፃነት ቀን (World Press Freedom Day, on 3 May 2013) ማለትም ሚያዚያ 24 ቀን 2005ዓ.ም ይከናወናል፡፡

Jailed Ethiopian female journalist Reeyot Alemu in critical condition


The Horn Times Newsletter 13 April 2013

by Getahune Bekele, South Africa
*spare Reeyot, CPJ pleads with Berhan Hailu
Her predicament touched millions of hearts around the world in 2012 when it was established that she had a malignant
Reeyot Alemu is one of those journalists – she has been sentenced to five years in jail.
 tumor in her breast which prompted her lawyer father and others to plead with the late Ethiopian despot Meles Zenawi for clemency on humanitarian grounds.

However, the fiend fuehrer refused to pardon Reeyot, an iconic figure in Ethiopian free media fraternity and she went under the knife, and rushed back to jail in most brutal show of barbarity by the hateful prison authorities.

Press Release: Ethiopians in Norway


Ethiopians in Norway


The recent forceful eviction of members of the Amharas from Benishangul-Gumuz
The recent forceful eviction of members of the Amharas from Benishangul-Gumuz and Southern region in Ethiopia was an obvious case of ethnic cleansing. This is a serious crime, racist act as well as a gross human rights violation. 

ተፈናቃዮች የጉዳት ካሣ ይከፈላቸዋል

       

ተፈናቃዮች የጉዳት  ካሣ ይከፈላቸዋል
በቅርቡ ከቤኒሻንጉል ክልል ያሶ ወረዳ ተፈናቅለው ፍኖተሠላም ከተማ መጠለያ ውስጥ የቆዩትና ወደነበሩበት እንዲመለሱ የተደረጉት የአማራ ክልል ተወላጆች፣ የገንዘብና የሞራል ካሣ ሊከፈላቸው ይገባል ሲሉ የህግ ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡ 

Monday 15 April 2013

የኢትዮጵያ አደገኛ የፖከቲካና ማህባዊ ጉዞ ያሳሰባቸዉ የመከላከያ ሰራዊት አባላት እራሰቸዉን በህቡዕ እያደራጁ መሆኑ ተነገረ

News, Ginbot 7 Movement for Justice, Freedom and Democracy.ዘረኛዉ የወያኔ አገዛዝ ባለፉት ሃያ አንድ አመታት የተከተላቸዉ የፖለቲካ፤የኤኮኖሚና ማህበራዊ ፖሊሲዎች ኢትዮጵያ ዉስጥ ያደረሰዉ ጥፋትና አሁንም አገሪቱ የምትጓዝበት አደገኛ አቅጣጫ ያሳሰባቸዉ የመከላከያ ሠራዊት አባላት እራሳቸዉን በህቡዕ እያደራጁ መሆኑን አንድ ምስራቅ ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚገኘዉ የዚሁ የህቡዕ ድርጅት ህዋስ መሪ ከግንቦት ሰባት ድምጽ ጋር ባደረጉት የስልክ ምልልስ ገለጹ። 

አዜብ መስፍን የአዲስ አበባ ከንቲባ ሆና የምትመጣ ከሆነ ለከተማዋ አደገኛ ውድቀት ያስከትላል

ፍኖተ ነፃነት ሚያዝያ 6 ቀን 2005 ዓ.ም
Full Finote Netsanet Newsletter (Click here)

*“አዜብ መስፍን የአዲስ አበባ ከንቲባ ሆና የምትመጣ ከሆነ ለከተማዋ አደገኛ ውድቀት ያስከትላል”

*ኢህአዴግና ጫካ የነደፈው ፀረ-አማራ አቋሙ

*በጎንደር እስከ ሐሙስ የምርጫ ካርድ በኢህአዴግ ካድሬዎች ሲታደል እንደነበር ተገለፀ

*ሲ.አ.ን “ኢህአዴግ ደም ለማፋሰስ መዘጋጀቱን እያወጀ ነው” በማለት ከምርጫ መውጣቱን አስታወቀ

*ከቤንሻንጉል የተፈናቅለው የነበሩት አማርኛ ተናጋሪዎች ለደረሰብን ጉዳት ተጠያቂው ብአዴን ነው አሉ

*ኢህአዴግ ብቻውን የሮጠበት ምርጫ ለኢትዮጵያ ህዝብ አንዳች አይፈይድም!!

ESAT WAZA ENA KUMENGER ABE TOKICHAW


Liberating a “Prison Nation” – Alemayehu G. Mariam

by Alemayehu G. Mariam
Ethiopia today is a “prison of nations and nationalitiesEthiopia today is a “prison of nations and nationalities with the Oromo being one of the prisoners”, proclaimed the recently issued Declaration of the Congress of the Oromo Democratic Front (ODF). 

Sunday 14 April 2013

እነ ማን ነበሩ? አሁንስ ማን ናቸው?

Gebremedhin Araya former TPLF
አቶ ገብረመድህን  አርአያ
ገብረመድህን አርአያ
ፐርዝ፤ አውስትራሊያ

ይህ ጽሑፍ ትኩረት የሚሰጠው በትግል በረሃ በነበርንበት ወቅት ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት.) በክርስትና እና በእስልምና ሃይማኖቶች ላይ ሲከተል የነበረውን አቋሙን

ተቀብሮ ከነበረበት ጉድጓድ አውጥቼ ለኢትዮጵያ ሕዝብ እነማን ናቸው የሚለውን ታሪካቸውን እና የተፈጸመውን ጸረ-እምነት ግፍ በአጭሩ ለማሳወቅ ነው።

Saturday 13 April 2013

የጊዜው የኢትዩጵያ ጬኸት፤ የተመስገን ደሳለኝ እይታና የከበደ ሚካኤል “ጽጌረዳና ደመና”

ዳንኤል፣ ከኖርዌይ
Temesgen Desalegn Feteh newspaper editorዛሬ ማታ በኢትዩጵያ ውስጥ በዚህ ሰሞን እየተደረገ ያለውን የኢትዩጵያዊያን ከገዛ አገራቸው በዘራቸው (የአንድ ቋንቋ ተናጋሪ) ወይም አማራ በመሆናቸው ብቻ “እዚህ ቦታ አትፈለጉም፣ ወደ ሀገራችሁ ሂዱ” የተባሉትን ወገኖች ሰቆቃ እያሰላሰልኩ አስቸኳይ መፍትሄ ካልተገኘ ምን ይከሰታል በሚል መጭውን የሀገሬን እጣ ፈንታ አሰብኩና ፍርሃት አደረብኝ። የሩዋንዳው የእርስ በእርስ እልቂት ታወሰኝና እግዚአብሄር ምድራችንን እንዲታደግ ጠየቅሁ።

ምርጫ እናካሂዳለን ሲሉ ሰማሁ ልበል? (አቡ ዘኪያ)

አቡ ዘኪያ
ከምድረ-አናቶሊያ

ምርጫማ ጥሩ ነው!
ምርጫማ ጥሩ ነው ጥሩ ነው ምርጫማ
“ድምፃችን ተሰርቋል” ካላላችሁማ!
ከቶ የት ይገኛል ምርጫን የመሰለ
ከውስጥም ከውጭም ታዛቢ ከሌለ
ተቃዋሚ ፓርቲ ጠፍቶልን ከአገሩ
ቢሆን “ጽቡቅ” ነበር ምርጫ በየወሩ!
ምርጫኮ ጥሩ ነው ክብሩ የገነነ
የምርጫ አስፈፃሚው የራስ ሰው ከሆነ!
እንደ ምርጫ አስደሳች የት ይገኛል እስቲ
በተለይ ከሌለ ተቃዋሚ ፓርቲ!!

በህዝብና በሀገር ላይ ቀልድ የለም (በሰሜን አሜሪካ የትግራይ ተወላጆች ስብስብ)

በሰሜን አሜሪካ ከሚገኙ የትግራይ ተወላጆች ስብስብ የተሰጠ የተቃዉሞ መግለጫ
ህዝባችን መስዋእትነት ከፍሎና ተንከባክቦ ባቆያትና እትብቱ በተቀበረባት ምድር የመኖር ነፃነቱን ከተነፈገ፣ ኢትዮጵያዊ ማንነቱን በዘርና በቋንቋ እየተመነዘረ በገዛ ሀገሩ እንደ ባይታዋር ተቆጥሮ ከተባረረና ሜዳ ላይ ከተጣለ፡- ሀገር አለኝ ማለቱ ትርጉሙ ምንድን ነው?። የውጭ ባለሃብቶች ለም መሬታችንን ይዘው ኰርተውና ተንደላቅቀው ሲያርሱና ሲያለሙ በአንፃሩ የሀገሩን ባለቤት የሆነውን ህዝብ የበይ ተመልካችና ተመፅዋች ሆኖ እየተንከራተተ የሚኖረው እስከ መቼ ይሆን?። 

ሲፒጄ ስለርዕዮት ዓለሙ ሥጋቱን ገለፀ

በምኅፃር ሲፒጄ እየተባለ የሚጠራው የጋዜጠኞች ደኅንነት ተሟጋች ኰሚቴ (Committee to Protect Journalists – CPJ)፣ በአሸባሪነት ተከሳ ቃሊቲ ወህኒ ቤት ታሥራ ያለችው ጋዜጠኛና አስተማሪ ርዕዮት ዓለሙ ከማረሚያ ቤቱ ባለሥልጣናት “ወከባና ማስፈራራት ይደርስባታል” ሲል ስጋቱን አስታውቋል።

ሲፒጄ ይህን ስጋቱን የገለፀው ለኢትዮጵያው የፍትህ ሚኒስትር ብርሃን ኃይሉ በፃፈው ደብዳቤ ነው።

የርዕዮት ዓለሙ ሰብዓዊ መብቶች እየተጣሱ መሆናቸውን የገለፀው የሲፒጄ ደብዳቤ የጤንነቷ ሁኔታም ከቀን ወደ ቀን እያሽቆለቆለ የመሆኑ ነገር አሳሳቢ እንደሆነም አመልክቷል።

Friday 12 April 2013

የሕዝብ ልጅ ምንግዜም የሕዝብ ነው!



ተመስገን ደሳለኝ
የሕዝብ ልጅ ምንግዜም የሕዝብ ነው!
ግዛው ስለሺ ጃኖ መፅሔት ቅፅ 1 ቁጥር 2 ላይ የሰማኒያ አመቱ አዛውንትና የአምስት አመቱ ፈረሳቸው ብሎ የፃፈውን ፅሁፍ ላነበበ ሰው በእርግጠኝነት ስለፀሐፊው የሚኖረው አመለካከት የተዛባ ነው የሚሆነው፡፡አቶ ግዛው ማመዛን የከበደው ሰው ለመመሆኑም መስካሪ አያሻም፡፡ በግል ፕሬስ ማሊያ የሕዝብ ልጆችን ላማጥላላት ታጥቆ የተነሳ ባንዳ መሆኑን ከፅሁፉ ጭብጥ መረዳት አያዳግትም፡፡

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፕሬዚዳንት መግለጫ አነጋጋሪ ሆኗል

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፕሬዚዳንት መግለጫ አነጋጋሪ ሆኗል
ሚያዚያ ፫ (ሦስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም

ኢሳት ዜና:-የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አህመድ ናስር የአማራ ተወላጆችን ለመመለስ የክልላቸው ካቢኔ መወሰኑን በሚመለከት በአገር ቤት ለሚታተሙ ጋዜጦች እና ለኢሳት የሰጡት መግለጫ በተለይ በአዲስአበባ ከተማ አነጋጋሪነቱን ቀጥሎአል፡፡
“የተፈጠረ ስህተት አምኖ ይቅርታ በመጠየቅ ለማረም መንቀሳቀስ ተገቢ እርምጃ ነው” በሚል ሒደቱን አንዳንድ ምሁራን ያደነቁ ሲሆን ሌሎች ደግሞ “እርምጃው የጭንቅት ውጤት ነው” በማለት አጣጥለውታል፡፡
እነዚሁ ምሁራን ለአዲስ አበባው ዘጋቢ እንደተናገሩት “በሕገወጥ መንገድ ሰፍረዋል፣ደን ጨፍጭፈዋል” በሚል ካለፉት ሁለት ሳምንታት ወዲህ የአንድ ብሔር ተወላጆች ብቻ ተመርጠው እንዲባረሩ የሚደረግበት መንገድ ከአፓርታይድ የዘር መድልኦ ተለይቶ የማይታይና አደገኛ ጅምር መሆኑን ጠቁመው ይህን ሁኔታ የመንግስት አመራሮች ተረድተው ስህተቱን አምነው ችግሩን ለመፍታት ፍላጎት ማሳየታቸው በበጎ መልኩ ሊታይ ይገባል ብለዋል፡፡
በጅማ ዪኒቨርሲቲ የሕግ መምህር የሆኑት አንድ አስተያየት ሰጪ በበኩላቸው መንግስት የእሳት ማጥፋት ስራ በማከናወን ችግሩን ከመሰረቱ መፍታት እንደማይችል ተናግረዋል፡፡ ዋናው ነገር ከላይ እስከታች ያለው አመራር የፌዴሬሽን አወቃቀር ጉዳይ አጣሞ በመረዳት አንድ ክልል በራሱ ተወላጆች ብቻ መያዝ አለበት የሚል የተሳሳተ አመለካከት በሰረጸበት ሁኔታ ነገሩ ዓለም አቀፍ ቁጣ በማስከተሉ ብቻ “የተባረሩት ይመለሱ” ማለት ችግሩን ከመሰረቱ የሚፈታ እርምጃ አይሆንም ብለዋል፡፡
በአንድ በኩል ሰዎቹን ሕገወጥ ሰፋሪዎች ናቸው እየተባለ በሌላ በኩል ስህተት ተሰርቶአል ይመለሱ ማለት እርስበርሱ የተምታታና ጭንቀት የወለደው ምላሽ ይመስላል ሲሉ
አስረድተዋል፡፡ አይይዘውም ከዚህ ቀደም በተመሳሳይ ሁኔታ ከደቡብ ክልል፣ከሶማሌ ክልል አማሮች እየተመረጡ ተባረዋል ያሉት ምሁሩ በነዚያ ጥፋቶች ምንም የማስተካከያ እርምጃ ሳይወሰድ ዛሬ ብድግ ተብሎ ስህተት መፈጸሙን በአደባባይ መናገሩ ብቻውን ስህተቱን አያርመውም ሲሉ ሃሳባቸውን ሰጥተዋል፡፡
በግሌ የቤንሻንጉሉ ፕሬዚዳንት መግለጫ አሳዝኖኛል ያሉት ምሁሩ “እንዲመለሱ ተፈቅዶአል፣ተወስኗል፣…ከአማራ ክልል ጋር ተስማምተናል፣ተፈራርመናል..”ሲሉ ምን ማለታቸው ነው፡፡የሰዎችን ተዘዋውሮ የመስራት መብት በኢትዮጵያ ሕገመንግስት ብቻ ሳይሆን በዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ድንጋጌዎች ጭምር ተቀባይነት ያገኘ ሆኖ ሳለ እነሱን ማን ፈቃጅ ፣ማን ከልካይ እንዳደረጋቸው የሚያስገርም ነው፡፡ አንድ በአዲስአበባ የሚኖር ዜጋ ብድግ ብሎ በቤንሻንጉል ለመኖር ቢወስን ቤንሻንጉሎች ከሰውየው ብሔር ክልል ጋር ተነጋግረው መስማማት አለባቸው እያሉን ነውን?…ትልልቆቹ አመራሮች ነገሮችን በዚህ ደረጃ የሚገነዘቡ መሆናቸው በራሱ አስደንጋጭ ነው ብለዋል፡፡
መንግስት ከደቡብ ክልል ጉራፈርዳ ወረዳ ባለፈው ዓመት በመጋቢት ወር የተባረሩትን የአማራ ተወላጆች በተመሳሳይ ሁኔታ ወደተፈናቀሉበት በመመለስ መልሶ የማቋቋም ተግባር መስራት ካልቻለና በየደረጃው ለሚገኙ አመራሮቹ ስለፌዴራሊዝም ጽንሰ ኀሳብ ማስተማር እስካልቻለ ድረስ አሁንም በዘላቂነት ችግሩ ይፈታል ብለው እንደማያምኑ የሕግ ባለሙያው ተናግረዋል፡፡
ሌላ አስተያየት ሰጪ ደግሞ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ስለተፈናቀሉት ሰዎች ምንም አለማለቱ እንዳስገረው ገልጿል። “ይህ ትልቅ አገራዊ ጉዳይ ነው፤ ይህ ካልተዘገበ ሌላ ምን ሊዘገብ ነው?’ በማለት አክሏል።
ወጣቱ ፖለቲከኛ ኢንጂነር ዘለቀ ረዲ በበኩሉ የሰዎቹ መመለስ ተገቢ ቢሆንም የደረሰው ቀውስ ግን በምንም ነገር የሚተካ አለመሆኑን ገልጿል።
“እንኳንስ ቤትን የሚያክል ነገር ቀርቶ አንድ ሰው ጓዳውንና ምኝታ ቤቱን ለመቀየር ቢነሳ ብዙ ችግሮች ይገጥሙታል ” በማለት የተናገረው ኢንጂነር ዘለቀ፣ ሰዎቹ ያጡት ነገር ብዙ በመሆኑ ቢመለሱም እንኳን የደረሰባቸውን ቀውስ በቀላሉ ለመተካት አይቻልም ብሎአል።
የፌደራል መንግስቱን ከተጠያቂነት ለማዳን የሚደረገው ጥረት ተገቢ አለመሆኑን አስተያየት ሰጪዎች ገለጹ 
የቤንሻንጉል ጉሙዝ ፕሬዚዳንት አቶ አህመድ ናስር በአማራ ተወላጆች ላይ ተገቢ ያልሆነ ድርጊት የፈጸሙት የወረዳ ባለስልጣናት ናቸው በማለት የክልሉን ባለስልጣናት እና የፌደራል መንግስቱን ከተጠያቂነት ለማዳን ያደረጉት ሙከራ በማስረጃ ላይ ያልተደገፈ ነው በማለት አንድ ስማቸው እንዳይገለጥ የፈለጉ የህግ ባለሙያ ተናግረዋል።
ባለሙያው ” በሚያዚያ ወር ውስጥ በ 2004 ዓም ብቸኛው የተቃዋሚ ፓርቲ የፓርላማ አባል የሆኑት አቶ ግርማ ሰይፉ የሚፈናቀሉ ሰዎችን በተመለከተ በወቅቱ ጠ/ሚ ለነበሩት ለአቶ መለስ ዜናዊ ጥያቄ ባቀረቡበት ወቅት፣ አቶ መለስ ዜናዊ የሰጡት መልስ የፌደራል መንግስት እጅ እንዳለበት የሚያመለክት ነው ብለዋል።
የፌደራል መንግስት ባለስልጣናት ጉዳዩ የክልሉ ችግር ነው በማለት የሚሰጡት መልስ ተገቢ አይደለም የሚሉት ባላሙያው፣ ምናልባትም ዋናው ተጠያቂ የፌደራል መንግስቱ ሊሆን ይችላል ሲሉ አክለዋል።

ሚያዚያ ፫ (ሦስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም


ኢሳት ዜና:-የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አህመድ ናስር የአማራ ተወላጆችን ለመመለስ የክልላቸው ካቢኔ መወሰኑን በሚመለከት በአገር ቤት ለሚታተሙ ጋዜጦች እና ለኢሳት የሰጡት መግለጫ በተለይ በአዲስአበባ ከተማ አነጋጋሪነቱን ቀጥሎአል፡፡

Prisoners of conscience in Ethiopia: By Birtukan Mideksa

Al Jazeera
Birtukan Mideksa a prisoner of conscience now a Reagan-Fascell Democracy Fellow
 Birtukan Mideksa
Birtukan Mideksa is a fellow at Harvard University’s WEB Du Bois Institute for African and African American Research and a former prisoner of conscience in Ethiopia.

ሰሞኑን ኢትዮጵያን በአሜሪካ እርዳታ አንመራለን የሚሉት ሰዎች ገበናቸው ክፉኛ ተጋለጠ!

ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም
ሰሞኑን ኢትዮጵያን በአሜሪካ እርዳታ አንመራለን የሚሉት ሰዎች ገበናቸው ክፉኛ ተጋለጠ!
1.‹‹የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የግራዚያኒን መታሰቢያ ዓለም-አቀፉ ማኅበረሰብ እንዲያወግዘው በይፋ ጥሪ አቀረበ፤›› (ሰንደቅ ጋዜጣ፣ ሚያዝያ 2/2005) ስለአገር ውስጥ ጉዳይ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት አያውቅም ካልተባለ በቀር በሚያዝያ 8/2005 የግራዚያኒ ባለሐውልት መሆን ያንገበገባቸው ጥቂት ኢትዮጵያውያን ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ሲሞክሩ በፖሊስ እየተደበደቡ ተያዘው በወረዳ ዘጠኝ ፖሊስ ጣቢያ አድረው በበነጋታው ዋስ እየጠሩ ተለቀዋል፤ ለተራ ፖሊሶቹ አለቆቻቸው የነገሩአቸው ሰላማዊ ሰልፉ የየካቲት አሥራ ሁለትን ሐውልት ለማፍረስ የታቀደ ነበረ፤ ይህ ሐሰትና እኩይ ዘዴ ፖሊሶቹ በሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ እንዲጨክኑ ለማድረግ የታቀደ ስለነበረ እውነቱ እስኪታወቅ ሠርቶላቸዋል፡፡

የብርሃኑ ደቦጭ የምኞት ትችት

ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም

(ልዕልና ጋዜጣ)
የብርሃኑ ደቦጭ የምኞት ትችት
ብርሃኑ ደቦጭ (የታሪክ ተመራማሪ) ስለመክሸፍ እንደኢትዮጵያ ታሪክ ለመተቸት ተነሣና እሱን ሲያጉላላው የቆየውን ነገር ሁሉ ጻፈ፤ እንዲያውም ገና ሲጀምር ስለመክሸፍ ያለበትን ሁሉ አልነካውም በማለት ይናገራል፤ መጽሐፉ ስለመክሸፍ ነው፤ ብርሃኑ ደቦጭ የመክሸፍን ነገር አይወደውም ይመስለኛል፤ ስለዚህ ለምን አልተወውም? መጽሐፉን ትቶ ወደኔ! እኔን ሲደቁሰኝ ቢውል እንደመክሸፍ አልጠጥርበትም! እንግሊዝኛን በአማርኛ ፊደል መጻፍ የሚችል መሆኑን አወቅሁለት።

Thursday 11 April 2013

Government-uprooted families begin to return to settlements in Benishangul

ነብር… መንግስት… አቤ ቶክቻው!!

ሰሞኑን "ከሀገራችን ውጡ" ተብለው ከሀገራቸው እና ከቤታቸው የተባረሩ ሰዎችን ጉዳይ ሳስብ፤ መንግስታችን አስሮ የሚያንገላታቸውን ጋዜጠኞች እና ፖለቲከኞች ጉዳይ ሳስብ፤ በየቀኑ ባህር አቋርጠው የሚሰደዱ ወግኖቻችንን ሳስብ… ሳስብ ሳስብ ሳስብ… በዛን ሰሞን ወዳጃችን ሰለሞን ሞገስ ያወጋን ጨዋታ ትዝ አለችኝ፤ እንደሚከተለው ትቀርባለች፤
በአንድ ወቅት በቻይና ውስጥ እንዲህ ሆነ አሉ፤

One country Ethiopia, One Person, One Vote!

by Robele Ababya, 10 April 2013

Expression of solidarity
I do want to express my solidarity with the entire content of the special release by G-7 dated 31 March 2013 under the title “በአማራ ህዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለው ግፍ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለው ግፍ አካል ነዉ!” (The tyranny being inflicted on the Amhara people is part of the same being done on the Ethiopian people). I have a duty as a citizen to condemn ongoing tyranny in Ethiopia in the strongest possible terms without fear or favor as long as the EPRDF regime continues with its flagrant violation of universal human rights, inter alia:  ethnic cleansing of the Amaras; holding prisoners of conscience most of them Oromos; imprisonment of Muslim leaders demanding for their constitutional rights of electing their leaders.

ESAT Special Report Wasington DC Ethiopian Rally on Amhara Displacment April


የተፈናቀሉ አማሮች ተመለሱ ተባሉ፣ “ሲፋጅ በማንኪያ ሲበርድ በእጅ”

ሕግ አለማወቅ በሕግ ከመጠየቅ የማያድን ከሆነ ሕግ እያወቀ ያጠፋውስ ላይ ቅጣቱ እንዴት አይከብድ?

Gudayachn Blog
ጌታቸው በቀለ፣ ኦስሎ

ባለፈው ጊዜ በፈስቡክ ገፄ ላይ ” ‘ሪፖርተር ጋዜጣ’ ስለ ቤንሻንጉል መፈናቀል አልስማም ይሆንን? ዜናው አዲስ አበባ አልደረሰ ይሆን?” እያልኩ ስጨነቅ ሪፖርተር በዛሬው ሮብ ሚያዝያ 2/2005 እትሙ የቤንሻንጉል ተፈናቃዮችን “በቃ ተዉት ኑ ተብሏል” የሚል መሰል ዜና አስነብቧል። እኔ ደግሞ የእራት መብያ ሰአቴን ግማሹን ለኢቲቪ ቀሪውን ለኢሣት አድርጌ መንግስት ስለጉዳዩ መግለጫ ይሰጣል ብዬ መጠበቄ ቆጨኝ።

Tuesday 9 April 2013

“ህወሓት የአማራ ፖለቲከኞችን ከኢትዮጵያዊ ብሔረተኝነት ርዕዮተአለም እንዲወጡ ማድረግ ይፈልጋል”

9 Apr

ewew
ጃዋር መሀመድ የፖለቲካ ተንታኝ

ኖተ ነፃነት፡- ኢህአዴግ የብሔር ጥያቄ መልሻለሁ ይላል፤ ሆኖም ብሔርን መሰረት ያደረጉ በደሎች ሲፈፀሙ ይታያል፡፡ በርግጥ የብሔር ጥያቄ ተመልሷል ማለት ይቻላል?

ጃዋር፡- እንደምታውቀው የብሄር ጥያቄ ሁለት አይነት መልስ ነበር የሚያስፈልገው፡፡ 

Monday 8 April 2013

የፍትህ ጋዜጣ አሳታሚ እና የሰማያዊ ፓርቲ አመራር ከመንግስት ሸሽተው ተሰደዱ!

Araya na mastwalየፍትህ ጋዜጣ አሳታሚ የሆነችው ማስተዋል የህትመት ስራ ድርጅት ስራ አስኪያጅ የነበረው ማስተዋል ብርሃኑ እና የሰማያዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራር እና የፍትህ ጋዜጣ ድረ ገጽ አዘጋጅ የሆነው አርአያ ጌታቸው መንግስትን ሸሽተው ከሀገር ተሰደዱ!

Eskinder is a hero to the world but a villain to Meles Zenawi and his disciples

Right in Prison, Wrong on the Throne

by Alemayehu G. Mariam

Last April, I wrote a “Special Tribute to My Personal Hero Eskinder Nega”.  In that tribute, I groped for words as I tried to describe this common Ethiopian man of uncommon valor, an ordinary journalist of extraordinary integrity and audacity.
Standing with Ethiopia's tenacious blogger, Eskinder Nega - CPJ blog
Eskinder Nega

Frankly, what could be said of a simple man of humility possessed of indomitable dignity? Eskinder Nega is a man who stood up to brutality with his gentle humanity. What could I really say of a gentleman of the utmost civility, nobility and authenticity who was jailed 8 times for loving liberty?  

የቤንሻንጉል ተፈናቃዮች ተመፅዋች ሆኑ

የቤንሻንጉል ተፈናቃዮች ተመፅዋች  ሆኑ
“ከእነ ቤተሠቤ እዚህ ለመድረስ ያየሁትን ፈተና ፈጣሪ ያውቀዋል፡፡ ቤተሰቤ ከቁጥር ሳይጐድል ለአገሬ መሬት በቅቻለሁና ከእንግዲህ የፈለገው ይሁን” አሉኝ፤ ከቤኒሻንጉል ክልል ያሶ ወረዳ ተፈናቅለው በፍኖተ ሰላም ድንጋያማ መጠለያ ውስጥ ያገኘኋቸው አዛውንት፡፡ 

Ethiopia’s Dictator Meles Foundation leaves activists angry

Prime Minister Zenawi suddenly passed awayADDIS ABABA: The launching of a new foundation in Ethiopia in honor of late Prime Minister Meles Zenawi has left many activists in the country questioning the future of the country, arguing that dictators should not be given foundations in their name.

ዳምጠው ወያኔ/ኢሕአዴግና አፈና በኢትዮጵያ

ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም
መጋቢት 2005

Professor Mesfin Woldemariam is one of Ethiopia's well-known intellectualsበቀልድ ልጀምር፤ አንድ ጮሌ የአስመራ ልጅ የእኔ ተማሪ ነበር፤ አንድ ጊዜ የጂኦግራፊ ክፍል ተማሪዎች አንድ ጃፓናዊ አስተማሪ ለመሸኘት ግብዣ አድርገው ነበር፤ በግብዣው ላይ የጠቀስሁት ነገረኛ የአስመራ ልጅ (የአስመራ ልጅ የምለው ላርቀው ፈልጌ እንዳይመስላችሁ፤) በአስተማሪዎች ላይ ቀልድ ያሰማ ነበረ፤ ስለኔ ሲናገር፤– መስፍን ወልደ ማርያም የቢሮውን በር ሁልጊዜ ክፍት አድርጎ የሚቀመጠው ለምንድን ነው? ይልና እሱው ሲመልስ፣ በሩን የመዝጋት ሌሎች ዘዴዎች ስላሉ ነዋ! ቀልዱ ለእኔ እንደገባኝ ፊቱን ስለሚያኮሳትር ሰዎች በሩን አልፈው እንዲገቡ አይጋብዝም ማለት ነው፤ 

Thursday 4 April 2013

“አይቴ ብሔሩ ለአማራ . . . የአማራ አገሩ ወዴት ነው?” ኢትዮጵያ አይደለምን?

(ኤፍሬም እሸቴ – www.adebabay.com)፦ በንግግርም ይሁን በጽሑፍ ለማንሣትም ሆነ ለመጥቀስ፣ ለመወያየትም ሆነ ለመከራከር ከማይመቹኝ (discomfort እንዲል ፈረንጅ) የኢትዮጵያ ርዕሰ ጉዳዮች ሁሉ ዘርን፣ ብሔረሰብን የተመለከተው ዋነኛውና አንዱ ነው። ጉዳዩ በዕለት ተዕለት የአገራችን ሕይወት ውስጥ ወሳኙ እና በሁነኛ መልክ ማኅበረሰባዊ ማንነታችንን እየበየነ እንዳለ እያወቅኹም እንዲህ እንደ አሁኑ በአደባባይ ለመውጣት ግን ብዙም አይቀለኝም። ምክንያቱ ሌላ ምንም ሳይሆን ጉዳዩ ያለው ስሱነት (sensitivity) ነው። አሁን ግን ላልፈው አልቻልኩም። አይገባምም። ለምን?

Monday 1 April 2013

Land and Ethiopia’s Corruptocracy

by Alemayehu G. Mariam

The silence of Ethiopia’s “beautiful minds”
If a country is to be corruption freeProfessor A. P. J. Abdul Kalam, the renowned Indian scientist  (“Missile Man of India”)  and Eleventh President of India (2002-2007) said, “If a country is to be corruption free and become a nation of beautiful minds, I strongly feel there are three key societal members who can make a difference. They are the father, the mother and the teacher.”

ሀገሬ ገመናሽ (ክፍል ሶስት)

ሀገሬ ሙች፣ ገንዘብ ወዳድ ሆነሻል!
ዶክተር በድሉ ዋቅጅራ
ልዕልና ጋዜጣ

ሀገሬ ሙች፣ ገንዘብ ወዳድ ሆነሻል!ሀገሬ አንዳንዴ ከሰሜን ወደ ደቡብ፣ ከምስራቅ ወደ ምእራብ የዘረጋሻቸውን ጎዳናዎች፣ ልታነጥፊያቸው ደፋ ቀና የምትይላቸውን ሀዲዶች ስመለከት ደስ ይለኛል። የአዲስ አበባን አስፋልትና በየአስፋልቱ ዳር ያቆምሻቸውን ህንፃዎች አዲስነት ስመለከት ደግሞ፣ ‹‹ቆይ ሀገሬ፣ መንገድም፣ ህንፃም አልነበራትም እንዴ?›› ብዬ እራሴን እጠይቃለሁ። እውነቴን ነው የምልሽ ሀገሬ ግንባታሽን ለተመለከተ ፈርሶ የሚሰራ ሀገር ነው እኮ የምትመስይው! ግን እኔ ልማትሽን፣ እድገትሽን፣ ትራንስፎርሜሽንሽን . . . አልነግርሽም! እንደነገርኩሽ ጉዳዬ ከገመናሽ ነው።