Thursday 31 January 2013

የኢትዮጵያዊነት ልዩ ውበትና አንድነት እስከ ፖለቲካዊ፣ ሃይማኖታዊ፣ የመብት ጥያቄዎችና ተቃውሞዎች የተንጸባረቁበት 29ኛው የአፍሪካ ዋንጫ

Sports had the power “to change the world … to inspire … to unite people.”
Nelson Mandela
በፍቅር ለይኩን

Ethiopian footballer adane girma
የ1998ቱ በፈረንሳይ አስተናጋጅነት የተካሄደው የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ በዓለም አቀፉ የፖለቲካ መድረክ ስፖርት ለሰላም፣ ለወንድማማችነት፣ ለአንድነት… ወዘተ ያለው አዎንታዊ ፋይዳ በግልፅ የታየበት መድረክ ሆኖ ነበር ያለፈው፡፡ በአንድ ቡድን ተደልድለው የተገናኙት በጥንታዊ ስልጣኔዋኗ እስከ አስር ሺህ ዘመን በሚመዘዝ ግዙፍ ታሪኳ፣ ታላቅ የሆነ ብሔራዊ ኩራትና ስሜት ያላት ጥንታዊቷ ፋርስ የዛሬዋ ኢራን ብሔራዊ ቡድን፣ ከአሜሪካ አቻዋ ጋር በተፋጠጡበት መድረክ፣ የትናንትነዋ ኃያል ኢራንና 

Wednesday 30 January 2013

ESAT Efeta 29 January 2013 Ethiopia

The Unchecked Rape-Tale of Ethiopian Army

by Amsale Getnet Aberra

Let Me Defend Your Honor and Ravish Your Woman: The Unchecked Rape-Tale of Ethiopian Army from Eritrea to Gambella and Dollo-Ado

 We all have witnessed over the years that the Federal Democratic Republic of Ethiopia has no democratic attributes to
Amsale Getnet Aberra is LL.M student at the University of Washington
Author, Amsale Getnet Aberra LL.M student at the University of Washington
show for in the national and international arena. Countries such as United States, United Kingdom and Human Rights advocacy groups such as Human Rights Watch have issued countless reports exposing the lack of human rights and fundamental freedoms in the country. For instance, the 2012 Human Rights Watch report states that the Ethiopian government continues to curtail freedom of expression, association and political participation and dissent. 

Federalism or Internal Colonialism: The Ethiopian situation

by Yilma Bekele

“The tragic reality of today is reflected in the true plight of our spiritual existence. We are spineless and cannot stand straight.  Ai Weiwei – Chinese dissident.
As a concept there is nothing wrong with Federalism as a system of government. There are plenty of examples of such arrangement like as in the USA, Canada, Germany, Mexico and India among others where it has shown to work. That is the system TPLF under Meles and company told the Ethiopian people that they are attempting to construct. It has been over twenty years now since the work has started and the question in front of us is, how is it going?

Tuesday 29 January 2013

Beyond Ideology: The Betrayed Task of Ethiopian Intellectuals

by Messay Kebede

This article is not a rejoinder to Prof. Alemayehu G Mariam’s recently posted article titled “Ethiopia: The Irresponsibility of the Privileged.” Alemayehu’s article is well-thought-out and accurate in its analysis of the shortcomings of Ethiopian intellectuals. The apparent indifference of many Ethiopian intellectuals to the plight of the Ethiopian people and to the lack of democratic governance or their veiled support to a tyrannical government, mostly because of ethnic affiliations, is indeed appalling. Rather than a retort, this article is a complementary contribution with an eye to discerning the root of the derailment of Ethiopian intellectuals.

ዛሬ ማክሰኞ ነው። አቤ ቶክቻው

የዛሬው ማክሰኞ እንዳለፈው ሳምንት አይነት ማክሰኞ አይደለም። ምክንያቱም ብሄራዊ ቡድናችንን ከአለም ጋር ሆነን የምናይበት ቀን ስለሆነ ነው።

ከሰላሳ አንድ አመታት በኋላ ፆማችንን ፈተን በአፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ እድሉን ማግኘታችን ትልቅ ድል፤ ትልቅ እድልም ነው። ብሄራዊ ቡድናችን የኢትዮጵያ ልጆች ለኳስ ባዳ እንዳልሆኑ ይልቁንም ትንሽ እሳት ቀረው እንጂ መጠነኛ ብስለት ቢታከልበት ኖሮ “አጃኢብ” የሚያሰኝ ቡድን ሊወጣው እንደሚችል ብዙዎች ሲስማሙ ሰምቻለሁ። እሳት ተብሎ የተገለፀው ልምድ ነው ለአንድ ቡድን ልምምድ ብቻ ሳይሆን ልምድም ጭምር በጣም ወሳኝ እንደሆነ ኤርሚያስ አማረም ፍስሀ ተገኝም ሲናገሩ ሰምቻለሁ። 

ሒትለርና አይሁድ፤ መለስ ስብሀትና አማራ

ሉሉ ከበደ
 
ውድ አንባቢያን “ዘራፊ ሚሊየነሮች” ለሚለው ጽሁፍ ካደረሳችሁኝ መልሶች አጠር ያለውን አንዱን እንመልከትና ወደሚቀጥለው ጉዳይ እናመራለን።
ወዳጄ ስለነዚህ እርጉም ሰዎች የጻፍከዉን ከማህደሬ አዉጥቼ ዛሬ አነበብኩት። እግዜር ይስጥህ። ምን እላለሁ። አፍዝ አደንግዝ እንደተደረገብን ሁሉ ዝም ብሎ ማየት ሁኗል ።ጉርሻ በሚሸጥበት አገር ሰዉ በቁንጣን አለቀ ሲሉን ለማመን ይዳዳናል። ምን አይነት እርጉም ወራዳ ትዉልድ እንደሆንን ነዉ የሚያሳየዉ። የትግሬ እና የሻቢያ ምሁራን ቀጥፈዉ ዋሽተዉ በድፍረት የሌለ ታሪክ ታሪክ አድርገዉ ተከታዮቻቸዉን እያሳመኑ ነዉ። የእኛ ምሁራን ደግሞ ሲሞዳሞዱ ጥቅም አይቅርብን ብለዉ ሲልከሰከሱ ስለኢትዮጵያ ከሞላ ጎደለ የሚጽፈዉ ያዘነልን ነጭ ሁኗል። ቢያስቡት ቢያስቡት መልስ የሌለዉ ነገር ነዉ። ነገር ግን ትግሬን ምን አደረግነዉ? ትግሬ ከሌሎች ወገኖች በላይ የደረሰበት በደል ምንድነዉ? ኢትዮጵያን ሊያጠፋ የተነሳበት ምክንያት ምንድነዉ? የሚለዉ ነገር ሁልጊዜ ጥያቄ ዉስጥ ይከተኛል።

ሕወሐት ለሁለት ተሰነጠቀ፤ ወረቀት ለአባለት ተበተነ ከኢየሩሳሌም አርአያ


Tigray People Liberation Front Splitዛሬ በመቀሌ ለአባላ ትና አልፎም ለህዝቡ በተበተነ የትግርኛ ፅሁፍ እነ ስዩም መስፍን፣ አባይ ፀሐዬ፣ ፀጋዬ በርሔ ከነባለቤታቸው እንዲሁም ሌሎች ከድርጅቱ እንዲባረሩ በተበተነው መግለጫ ተጠቁሞዋል። በመግለጫው፥ ከጀርባ አሉ የተባሉትና « የዚህ መኅንዲስ» ተብለው የተፈረጁት ስብሃት ነጋ እርምጃ እንዲወሰድባቸው ከተባሉት መካከል በዋነኛነት ተፈርጀዋል።


ስልጣንና ንግድ በህውሃት መንደር

27/01/13
Author and writer Tesfaye Zenebe from Norway
ከተስፋዬ ዘነበ (ኖርዌይ በርገን)
አመልና ልማድ የትም ቢሆን አይለቅምና ከሃገርና ከህዝብ መዝረፍ የለመደው የወያኔ ህውሃት ቡድን ድንበር ተሻግሮ በኢትዮጲያ ቴሌቪዥን አማካኝነት ያልከፈለበትን የ29ኛው የአፍሪካ የእግር ኳስ ውድድር ማስተላለፉ ከነሱ አልፎ ቤሄራዊ ክብራችንን የሚነካ የወረደ ተግባር መሆኑ አስረጂ አያስፈልገውም፡፡ ስለሆነም በካፍ መግለጫ መሰረት የኢትዮጲያ ቴሌቪዥን በዚህ ሳይከፍል ሰርቆ ባስተላለፈው ስርጭት ላይ የሃገር ውስጥ እስፖንሰር አድራጊ ድርጅቶችን እየጠራ ተጨማሪ ገቢ ማግኘቱ ሌላው አሳፋሪ ተግባሩ ነው፡፡ የኢትዮጲያ እግር ኳስ ቡድን ከ31 ዐመታት በሗላ ለዚህ መድረሱ ህዝቡን ቢያሰደስተውም ጫወታውን በቀጥታ ለማስተላለፍ ግን የወያኔ መንግስት አቅም የለኝም ማለቱ ጫወታውን በጉጉት ለሚጠባበቀው ህዝብ በጣም አሳዛኝ ነው፡፡ 18 ሚሊዮን ብር እንኳን በዘረፋ ለደለበ የወያኔ ቡድን ቀርቶ ስርዓቱ ላፈራቸው ህገወጥ ባለሃብቶች በጣም ቀላል እንደ ሆነ ብዙዎች ይሰማማሉ፡፡ሆኖም ምኑም ባለየለት ምክንያት ህገወጥ ስርጭት በማስተላለፍ ቤሄራዊ ክብርን ማስነካት ይቅር የማይባል በደል መሆኑን ልብ ሊባል የገባዋል፡፡

Monday 28 January 2013

ESAT AFCON 2013 Special with Fisseha and Meti

የወያኔን ሰላዮችን ከውጭ አለም ማጽዳት

ከእስከ ነጻነት

Original flag of Ethiopiaኢትዮጵያ የነጻነት ቀንዲል ነች፡እንደ ስበሃት ነጋ ላሉ ባንዳ ወያኔዎች ግን ጣሊያንን አሸንፈን ለመላው የጥቁር ህዝብ የነጻነት ጎህ ቀዳጅ መሆናችን ኩራት ሳይሆን እፍረት ስለሚመስላቸው አገሪቷ ከነሰንደቅ አላማዋ ጥፍታ ማየት የዘወትር ጥረታቸው ነው፡ ሌት ተቅን የሚተጉትም ለዚህ ስለሆነ የኢትዮጵያዊነት ሰሜት ያላቸውን ሁሉ ማሰር፤ መግደል፤ ማጥፋት ዋና ትግባራቸው ነው፡ ይህም ተግባራቸው ከበረሃ እስከ አዲስ አበባ ከዛም ጎረቢት አገሮች ድረስ ዘልቆ አሁን ደግሞ ወደ ምእራብ ሐገራትም መጣሁ እያለ ነው።

Ethiopia: Rise of the Chee-Hippo Generation

by Alemayehu G. Mariam
 
The Silent World of Hippos on Planet Cheetah
Ethiopia: Rise of the Chee-Hippo Generation
In my first weekly commentary of the new year, I “proclaimed” 2013 “Year of Ethiopia’s Cheetah Generation” (young people). I also promised to reach, teach and preach to Ethiopia’s youth this year and exhorted members of the Ethiopian intellectual class (particularly the privileged “professorati”) to do the same. I have also been pleading with (some say badgering) the wider Ethiopian Hippo Generation (the lost generation) to find itself, get in gear and help the youth.
 

Sunday 27 January 2013

29 ፓርቲዎች ነገ ባለ 15 የመግባቢያ ነጥብ ያፀድቃሉ

የካናዳው ‹‹ቃሌ የኢትጵያውያን የውይይት መድረክ›› ከጎናችሁ ነ ብሎናል

29 ፓርቲዎች ነገ ባለ 15 የመግባቢያ ነጥብ ያፀድቃሉ
29ኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ ለመታገል ባለ አስራ አምስት ነጥብ የመግባቢያ ሰነዱ ላይ ነገ ተወያይተው እንደሚያፀድቁት የተገለፀ ሲሆን አገሪቱንና ኢትዮጵያውያንን ተጠቃሚ ያደርጋል ተብሎ እንደሚጠበቅ የፓርቲዎቹ ሰብሳቢ አስታወቁ፡፡ የመግባቢያ ሰነዱ የህዝብ የበላይነት እንዲሁም ዲሞክራሲያዊ መብቶች የተከበረበት ዘላቂ ህገ መንግስታዊ የመድብለ ፓርቲ ድሞክራሲያዊ ስርዓት መገንባትን ዓላማ ያደረገ እንደሆነና ውይይቱ ፓርቲዎቹን ወደ አንድ ፓርቲነት ሊያመጣቸው እንደሚችል ተገልጿል፡፡ የመድረክ የስራ አስፈፃሚ አባልና የፓርቲዎች ሰብሳቢ አቶ አስራት ጣሴ ለአዲስ አድማስ እንደጠቆሙት፤ ለሃያ ዘጠኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች የመግባቢያ ሰነዱ የተበተነላቸው ሲሆን ፓርቲዎችም በባለ 15 የመግባቢያ ነጥቦች ላይ በመስማማታቸው፣ በነገው ዕለት ውይይት አድርገው በሰነዱ ላይ ለመፈራረም ተዘጋጅተዋል።


Security detain Diasporic Artist, husband in Addis

Plain closed Ethiopian security officers have reportedly arrested  Eskedar Tameru, a member of United Kingdom based Ethiopian dance group, Dan-Kira and her husband Abebe Wondemagenhu, from their home around Bole area  in Addis Abeba last week, sources informed . Witnesses also added that at the time of the arrest the couple and the Officers didn't understand each other as the later spoke "little Amharic". 

The couple with their 2 year old baby traveled to Addis Abeba from London to celebrate Christmas and epiphany with their families. Eskedar and her baby have been released few days ago, while Abebe is still in custody. He was taken to Court  and was denied bail. He is appointed to appear in court after 20 days. Sources say their arrest was  due to "political" reasons. 

አዲስ ታይምስ መጽሄት ገበያ ላይ አለመዋሉ ታወቀ

ጥር ፲፰ (አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም

ኢሳት ዜና:-በጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ይዘጋጅ የነበረውና ከ1997 ዓም ወዲህ ከታተሙት የግል ጋዜጦች መካከል በጠንካራ ዘገባዎቹ እና  በአንባቢ ብዛቱ ቀዳሚ የነበረው ፍትህ ጋዜጣ በመንግስት ጫና ከተዘጋበት ጊዜ ጀምሮ በሁለት ሳምንት አንድ ጊዜ ይዘጋጅ የነበረው አዲስ ታይምስ መጽሄት በገዢው ፓርቲ በደረሰበት ጫና ዛሬ ለንባብ አለመብቃቱ ታውቋል።
በአራት ኪሎ ፣ ስድስት ኪሎ፣ ፒያሳ፣ መርካቶ፣ ብላሚንጎ ፣ ቦሌ እና ካዛንችስ አካባቢዎች ተዘዋውሮ ዘጋቢያችን ያነጋገራቸው አንባቢዎች በመጽሄቷ አለመውጣት ሀዘናቸውን ገልጸዋል።

ከአሜሪካ የሕወሓት ሰላዮች ዛቻ ከኢየሩሳሌም አርአያ

አሜሪካ የመሸጉ የሕወሐት ሰላዮች ዛቻና ማስፈራሪያ መሰንዘር ጀምረዋል። አልፈው ተርፈው «ክስ» እንመሰርታለን ብለዋል። ለማስፈራሪያቸው የሚበረግግ ባይኖርም – ነገር ግን ነፃነት ባለበት አሜሪካ ያሉ የፍትህ አካላት በብርሃነ፡ስብሃት፡ በረከት፡አዜብ አሊያም ሽመልስ….የሚሽከረከሩ መስሎዋቸው ያለሃፍረት አንደበታቸውን ሞልተው ሲደነፉና ለማሸማቀቅ ሲሞክሩ መታየታቸው 
 …ምን ያክል የሞራል ድቀት እንደተጠናወታቸው ያሳያል። ባለፉት ወራት ከተሰነዘሩ ተራ ስድቦችና ዛቻዎች የትላንቱ ለየት የሚያደርገው ነጥብ ስላለ ነው፥ ይህችን መልክት ለመፃፍ የተገደድኩት። እነዚህ ሰዎች አሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ የመሸጉ የሕወሐት ሰላዮች እንደሆኑ ላሰምርበት እወዳለሁ። ከጀርባቸው ብርሃነ እንዳለ በግልፅ በአንደበታቸው አረጋግጠውልኛል። ዋናው አላማቸው ደግሞ « ሳንጋለጥ..ቀድመን እናሸማቅ፤ ..» ከሚል ከንቱ አስተሳሰባቸው የመነጨ ነው።

Doesn’t it Sound hypocritical?

Commentary
by T.Goshu


I read an article (a commentary) titled “Abebe Gellaw Vs Guesh Abera – Amharic version” by Wosenseged Gebrekidan posted on Awramba Times 26 January 2013.
Let me first say that in general I appreciate the writer for expressing his observation, feelings, criticism, and forwarding suggestive ideas about the necessity of staying focused on the bigger picture (the survival of the country), not on particular cases such as the alleged conspiracy by one of the worshiper of the late Ato Meles Zenawi to attack/kill Abebe Gellaw. I also appreciate his “genuine” concern about our poverty of civility, tolerance, rationality, accommodativeness, and etc.

ሰራዊታችን ተከታታይ ወታደራዊ ጥቃት ፈጸመ፡ ብዛት ያላቸው ሴት ታጋዮችም ግንባሩን ተቀላቀሉ!

የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር ነበልባል ጦር ጥር 17-2005 ዓ.ም በወልቃይት ጎብለል በተሰኘ የወያኔው መከላከያ ካምፕ ላይ በወሰደው ድንገተኛ ማጥቃት በካምፑ የሚገኙ የመከላከያ አባላትን ደምስሷል። በውጤቱም 25 ሙት 36 ቁስለኛ እንዲሁም  20 ክላሽንኮፍ ጠብመንጃ ፣ 4 የእጅ ቦንብና 1 ስናይፕር ጠብመንጃ ከነ ሙሉ ትጥቁ በመማረክ በማግስቱ ማለትም በትናንተናው እለት በቀጠለው የነበልባል ሰራዊት ወታደራዊ ጥቃት በወልቃይት ጠበቆ በተባለ ቦታ 24 የአገዛዙ ታጣቂዎች ሙትና 29 ቁስለኛ ሆኗል። በድምሩ በሁለት ቀናት ውጊያ በጠቅላላው 49 ሙት 65 ቁስለኛ ሲሆን፦ የአምባገነኑ አገዛዝ ሰራዊት የአርበኛውን ጡጫ መቋቋም ተስኖት እግሬ አውጭኝ ብሎ ከመፈርጠጡም ባሻገር የውጊያ ሞራሉ ክፉኛ በመዳከሙ ምክንያት በአድጎሹ ፣ አደባይ፣ሁመራና እድሪስ አካባቢ የሚገኙ የጦር አመራሮች በመሰባሰብ የመልሶ መቋቋም እንቅስቃሴ ላይ እንደተወጠሩ ታውቋል።

Saturday 26 January 2013

ከብዕር ስም ጀርባ (ከብስራት ኢብሳ)

ይድረስ ለኢንተርኔት ድኅረ -ገጽ ሃላፊዎች

ከብስራት ኢብሳ (ሆላንድ) 26-01-2013

ድሮ የምደግፈው የነ አበበ ጉርሙ የመቻል እግር ኳስ ቡድን ከጠፋ ከዓመታት ቦኋላ በትላንቱ ምሽት ለመጀመርያ ጊዜ የተከታተልኩትን ፣ በደቡብ አፍሪካ ፣ ብሔራዊ ቡድናችን ባሳዛኝ ሁኔታ በቡርኪና ፋሶ ተሸንፎ ጨዋታው ሲያልቅ ፣ ተደብሬ የቴለቪዢኑን መስመር ከኢውሮ እስፖርት ወደ ደች የዜና መስመር ቀይሬ ከባለቤቴ ጋር የዓለም ዜና ማዳመጥ ጀመርን ፡፡ በአፍሪካ አህጉራችን ፣ ማሊ ውስጥ ፈረንሳይ “የአልካሂዳን እንቅስቃሴ ለመቆጣጠር“ በሚል ርዕስ ዙርያ ፣ ፈረንሳይ ሁሌ ለዚህ አይነተግባር የምታሰማራቸውን ፣ ቅጥረኛ (ፈረንጆቹ ሜርሲነሪ የሚሉት) ወታደሮቿን እንደላከች በምስል በተቀረጸ ፊልም ካሳዩ ቦኋላ ፣ አንድ ሆላንዳዊ ድሮ በእንደዚህ አይነት ውትድርና ተቀጥሮ የነበረ ፣ ስለ ቅጥረኛ ወታደር ልምዱን ለተመልካችና አዳማጭ እንዲያካፍል ጋዜጠኛው አቀረበው ፡፡

ጀግንነት ፈፅሞ አለመሸነፍ አይደለም። ተሸንፎ መነሳት ነው ለብሔራዊ ቡድናችን ፣ለአሰልጣኞች እና ለደጋፊዎች ሁሉ

Ethiopian national team in South Africa
ለናይጀርያው ግጥምያ ዝግጅት ላይ
ትናንት አርብ ጥር 17/ 2005 ዓም በ ኢትዮጵያ የ ሰዓት አቆጣጠር ከ ምሽቱ ሶስት ሰዓት ጀምሮ ከ ደቡብ አፍሪካ የተላለፈው የ ኢትዮጵያ እና ቡኪናፋሶ የ እግር ኳስ ውድድር የኳስን መሰረታዊ ባህሪ በያዘ መልኩ ማለትም ማሸነፍ ወይንም መሸነፍ አንዱን መርጦ አብቅቷል። አዎን በ ኢትዮጵያ በኩል አራት ጎሎች ተቆጥረዋል። ጫወታው እንዳበቃ በመጀመርያ በጣም ተናደድኩ ትንሽ ቆይቼ ነገሩ አለመሞቱ ግን የ ቡድኑ ሞራል ምን ያህል ይሆን? የሚለው ብቻ አሳሰበኝ።ዛሬ ቅዳሜ ጫወታውን ደግሜ አየሁት።በ እውነት ትናንት ያልታዩኝ የተጫዋቾቻችን ድንቅ ጥበብ ታየኝ።ሰው አንድን ነገር ለመመልከት የረጋ ልቦና ይሻል የሚባለው ልክ ነው።ዛሬ ከስሜት ውጭ ሆኘ ስመከት ቡድናችንን የሚያስደንቁ ጥበቦቹ ታዩኝ።እናም የሚከበር ቡድን ግን አኛ ተመልካቾች ልናከብረው እና ልናደንቀው የሚገባ ነው ብዬ አሰብኩ።

ብስጭት በጨዋታ “…ቡርኪናፋሶ አበዛብኝ ለቅሶ!” አቤ ቶክቻው

እንደምን አደራችሁ ብስጭት እናስነብባለን 

በመጀመሪያም አርዕስተ ብስጭት።

በትላንትናው ዕለት ብሄራዊ ቡድናችን ላይ በደረሰበት መጠነ ሰፊ ጥቃት በርካቶች መበሳጨታቸው ተሰማ።
በቅድሚያ፤
ብሄራዊ ቡድናችን፤ በደቡብ አፍሪካ ያለ ኮከብ በሚያበራው የኢትዮጵያ ባንዲራ፤ በባለ አንበሳው ሞአንበሳ ባንዲራ በባለኮከቡ የፌደራሉ ባንዲራ እንዲሁም በባለ ዋርካው የኦነግ ባንዲራ ምን እርሱ ብቻ በባለ ቀንበጡ የኤርትራ ባንዲራ ሁሉ ሲደገፍ ተመልክተን እማማ ኢትዮጵያ ብዙ ልጆች እንዳሏት አየን ደስም አለን!
የብስጭቱ ዝርዝር ቀጥሎ ይቀርባል፤

Friday 25 January 2013

በኢትዮጵያ የሚታየው ወታደራዊ እንቅስቃሴ እየጨመረ ነው


ጥር ፲፮ (አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም

ኢሳት ዜና:-ከአቶ መለስ ዜናዊ ሞት በሁዋላ ከፍተኛ የተባለ ወታደራዊ እንቅስቃሴ በመላ አገሪቱ እየታየ መሆኑን ዘጋቢያችን መረጃዎችን ዋቢ በማድረግ ገለጸ

ከሁለት ሳምንት በፊት ከ35 በላይ ታንኮችን የጫኑ ከባድ ተሽከርካሪዎች ወደ ምስራቅ የአገሪቱ ክፍል የተጓዙ ሲሆን፣ ከሁለት ቀናት በፊት ደግሞ ከ30 ያላነሱ ታንኮች ወደ ሰሜን ተንቀሳቅሰዋል።

ገዢው ፓርቲ መሳሪያዎችን ለምን እንደሚያንቀሳቅስ በትክክል ለማወቅ ባይቻልም፣ አንዳንድ ወገኖች እንደሚገምቱት በአገሪቱ ውስጥ በሁሉም መስክ የሚታየውን አለመረጋጋት በወታደራዊ ሀይል ለመቆጣጠር ታለመ ሊሆን ይችላል።

እናትነት በወያኔ መጠቅጠቁ ቀጥሏል

ሥርጉተ ሥላሴ  23.01.2013

Ethiopian muslims held public meeting in Toronto, Canadaየጠቅላይ ሚ/ር ኃይለማርያም ደስአለኝ  ካቢኔ ገና በማለደው ከደም፤ ከግፍ፤ ከአድሎ፤ ነፃነትን ከማፈን ጋር መቆራኘቱ የተጠበቀ ነበር ማለት ይቻላል። በሦስት ምርኩዝ ተደግፎ በመወዛወዝ ላይ የሚገኘው የጠ/ሚኒስተሩ አማራር በሁሉም ዘርፍ አፈናውን መቀጠሉ „ጉልቻ ቢለዋወጥ.. „ የሚለውን የቀደመ ብሂል ተግባራዊነት ያረጋገጠ ሀቅ ነው።

Open letter to Confederation of African Football (CAF)

by Kiflu Hussain

Confederation of African Football (CAF)I don’t know whether CAF has a regulation that prohibits making a political statement during African Cup of Nations (AFCON) football matches. I know it’s not allowed making a political statement in Olympics.
A case in point; in 2012 a South Korean football player who made such a statement against Japan over a border dispute by revealing a symbol he hid under his official shirt after scoring a goal was banned from the medal ceremony.

Thursday 24 January 2013

Discussing Ethiopia’s Ethnic Nationalism and Ethnic Conflicts

by Fekade Shewakena

TPLF to take down Ethiopian flag in San JoseOver the last couple of weeks, particularly following news that the US Federal Bureau of Investigation (FBI) foiled an assassination plot against Ato Abebe Gellaw, a journalist and political activist who heckled Meles Zenawi at a heads of states meeting in Washington DC last year, a completely misguided and unhelpful ethnic politicking is raging on the internet, Ethiopian social media and community radio stations.  While I was nursing a terrible flue last weekend, I had some time to surf through several Ethiopian paltalk rooms and internet sites. 

ፓሊሶች በአራት ኪሎ የሚገኙ ቤቶችን በእሳት አቃጠሉ

ጥር ፲፭ (አስራ አምስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም

ኢሳት ዜና:-ለረጅም አመታት በአራት ኪሎ አካባቢ የኖሩ ሰዎች ቦታው ለሼራተን ሆቴል ማስፋፊያ ይፈለጋል በሚል ቤታቸውን ለቀው እንዲወጡ ሲነገራቸው እንደቆየ የተናገሩት አይን እማኞች፣ ነዋሪዎቹ በበኩላቸው መንግስት ተተኪ ቤት እስካልሰጣቸው ድረስ አካባቢውን ለቀው እንደማይሄዱ ሲከራከሩ ቆይተዋል። ዛሬ ጧት ወደ አካባቢው ያቀኑት ፖሊሶች ነዋሪዎቹ እቃዎቻቸውን ሳያወጡ በቤታቸው ላይ እሳት በመልቀቅ ቤታቸውን አቃጥለውባቸዋል። ነዋሪዎቹ በጩሀት ወደ ፓርላማ በመሄድ አቤት ቢሉም ሶስት ሰዎችን በመወከል ችግራቸውን እንዲያቀረቡ ተነግሮአቸዋል። ፖሊሶች ወደ አካባቢው በመድረስ ተቃውሞ ሲያሰሙ የነበሩ ነዋሪዎችን አባረዋቸዋል።
...

Endemic Corruption Ending the EPRDF rule?

Robele Ababya, 24 January 2013

Emulating the Pakistani uprising against corruption

This piece is prompted by the recent development of crisis in Pakistan where “Pakistan‘s Supreme Court has ordered the arrest of the country’s prime minister on corruption charges, heightening the already extreme political uncertainty and fears the country’s fragile democracy could be derailed.”
Pakistan is a conservative Islamic state where one would have expected least corruption but, lo and behold, endemic greed is surprisingly becoming the foremost issue threatening to plunge the fragile country already beset with severe politico-economic problems into a more catastrophic situation.

ልማታዊው ኪስ አውላቂ (ክንፉ አሰፋ)

የ ‘ህዳሴው ቦንድ’ ግዢ ግርግር ሞቅ ብሎ በነበረበት ሰሞን ይነገር የነበረ አነድ ቀልድ አለ። የ‘ማረሚያ’ ቤት ፖሊሶች እና ታጋዮች 500 ብር በሰረቀ ሌባ ላይ ውይይት ያደርሉ። ተከሳሹ ብሩን ያላግባብ ይስረቅ እንጂ በገንዘቡ የህዳሴውን ቦንድ መግዛቱ ነው ጉዳዩን ለውይይት የዳረገው። ይህ ሌባ መታሰር የለበትም የሚሉት ታጋዮች፡ ለፖሊሶቹ ያቀረቡት መከራከሪያ ነጥብ ልማታዊ ሃሳብ ነበር። እንዲህ ነበር ያሉት፡ ‘ይህ ልማታዊ ኪስ አውላቂ ነው። እንዲያውም እንደዚህ አይነቶቹን ሌቦች የበለጠ እንዲሰሩ ማበረታታት ነው ያለብን።…’ ሁሉም በዚህ ሃሳብ ተስማሙና ሌባውን በያዘው ልማታዊ ተግባር የበለጠ እንዲሰራበት መክረው ለቀቁት።
ይህ እነግዲህ ቀልድ ነው። ቀልድ ደግሞ በመጠኑም ቢሆን የእውነታ ነጸብራቅ እነጂ ፈጽሞ ከእውነት የራቀ ክስተት አይደለም። ‘ልማታዊ’ የሚለው ቃል ትርጉሙ ተዛብቶ ምን ያህል እየተቀለደበት መሆኑን ከዚህ ቀልድ ግንዛቤ እንወስዳለን። በዚህ ላይ ወደሗላ እመለስበታለሁ።

Wednesday 23 January 2013

አባ ሕዝቅኤል ለምን ስብሰባ ረግጠው ወጡ?

ethiopian orthodox church in Addis Ababa“የማንም አሿሿሚ አልሆንም የሥልጣን ጥመኞችን አላገለግልም”በማለት አራት ወራት የቀረውን የሲኖዶስ ዋና ጸሐፊነታቸውን የሚለቁ መሆናቸውን በደብዳቤ ገለጡ እየተባለ ሰሞኑን የሚወራላቸው አባ ሕዝቅኤል  ቀደም ሲልም ስብሰባ ረግጠው ቢወጡ የፈረሰው ቀኖና ይመለስ ብለው እንዳልሆነ መታወቅ አለበት
አባ ሕዝቅኤልና በአዲስ አበባ የሚገኙት የሲኖዶስ አባለት ለእርቅና ለሰላም እንዲሁም ለሀያ ዓመታት የዘለቀውን የቤተ ክርስቲያን መለያየት ወደ አንድነት ለማምጣት በቅንነት እና ግልጽ በሆነ መንገድ ቢጓዙ ኖሮ ለዚህ ለከፋ መከፋፈል እንዲሁም ለመንግሥት ጣልቃ ገብነት ባልተዳረጉ ነበር ይልቁንም አባ ሕዝቅኤል  የመንግሥት ጣልቃ ገብነት አለ መባሉ ፈጽሞ ተቀባይነት የሌለው እንደሆነና ቅዱስ ሲኖዶስ ለምርጫ የሚያስፈልጉ ደንቦችን ከማውጣት በቀር መንግሥት ጣልቃ አልገባም በማለት በአደባባይ ተናግረው ጸሐይ የሞቀውን እውነት የካዱ አባት ናቸው አቡነ ገብርኤልም ይሕንኑ ሀቅ ክደው በአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ በሰጡት ቃል የአባ ሕዝቅኤልን ውሸት ደግመውታል

Genocide Watch President Speaks out on TPLF/EPRDF Terrorism (video)

ኢትዮጵያ፡- ሃለፊነታቸውን የዘነጉት ግድ የለሽ ምሁራን

ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም
ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ

Irresponsibility of the Privileged? Alemayehu G. Mariam
በቅርቡ ናኦም ቺሞስኪ: የኤም አይ ቲ (M.I.T.) ዩኒቨርሲቲ የስነ ቋንቋ ፕሮፌሰርና የአሜሪካ ቀደምት ምሁር፤ ለአልጀዚራ ስለአሜሪካ የቀለም ሰዎችና ምሁራን በሰጡት ቃለመጠይቅ  Irresponsibility-of-Privileged ላይ ምሁሮቹ ሃላፊነት ጉድለትና ግድ የለሽነት አንደሚያሳዩ መግለጫ ሰጥተው ነበር፡፡ ላለፉት 4 አሰርት ዓመታት የ84 ዓመቱ ቺሞስኪ ተጋፍጠው ፤ ሃይላነ ጉልበተኞች ነን የሚሉትንም በሃቅ አለንጋ ሲሸነቁጣቸው ነበር፡፡ በቅርቡም የፕሬዜዳንት ኦባማን ደካማ ጎን አስመልክቶ ትችቱን ሲያሰሙ ፤ ፕሬዜዳንቱ ‹‹የዓለም አቀፍ የግድያ ዘመቻ ለመፈጸም›› የድሮን (ሰው አልባ አሮፕላን )ጦርነት አካሂደዋል›› በብለወ ነበር:: በሃቅኝነታቸው  ምክንያት ቺሞስኪ ‹‹ግራ ክንፈኛ›› ‹‹አክራሪ ፖለቲከኛ›› ከዚያም አልፎ ‹‹ኮሚኒስት›› በመባል ተኮንኗል፡፡ 

ዳዊት ከበደ እየበራ ነው እየጠፋ!? አቤ ቶክቻው

የቀድሞው አለቃዬ እና የአሁን ወዳጄ ዳዊት ከበደ ሰሞኑን አወዛጋቢ ሆኖ ሰንብቷል። ለምን አወዛገበ? ምን አወዛገበ? እንዴት አወዛገበ? ማንን አወዛገበ…? ወዘተ የሚሉትን ሁሉንም ዘርዝሬ መዝለቄን እንጃ ግን እስቲ ትንሽ ነካ ነካ ላድረግማ፤

ባለፈው ጊዜ ዳዊት ከበደ ስለ ኢትዮ ሚዲያው አበርሃ የፃፈውን ወቀሳ በአውራምባ ታይምስ ድረ ገፅ ላይ አንብቤ ነበር። በኢትዮ ሚዲያ ላይ ስለ ዳዊት ከበደ የወጣውን ፅሁፍ አላየሁትም። የዳዊትን ምላሽ ግን አልወደድኩትም። ይህንን ለዳዊትም ነግሬዋለሁ። ሳስበው ዳዊት ያንን ፅሁፍ ሲፅፍ ክፉኛ ተበሳጭቶ እንደሆነ እገምታለሁ። ምን መገመት ብቻ በደንብ አውቂያለሁ እንጂ…

የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የ ኢትዮጵያ መንግስትን አስጠነቀቀ

ጥር ፲፬ (አስራ አራት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም

ኢሳት ዜና:- በኢትዮጵያና በዛምቢያ መካከል  ትናንት ምሽት የተደረገውን እግር ኳስ ጨዋታ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን  ከማሰራጫ ቻናል  በድብቅ በመውሰድ ማስላለፉን ደርሸበታለሁ ሲል የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን(ካፍ)  መግለጹን ኒው ቢዝነስ ኢትዮጵያ ዘገበ
እንደ ዘገባው  የ ኢትዮጵያ ቴሌቭዥን  ሌሎች የቴሌቪዥን ጣቢያዎች የሚያሰራጩትን ጨዋታ በመስረቅ ጫዋታውን እንዳስተላለፈ የተደረሰበት በእረፍት ሰዓት የጨዋታው ስፖንሰር እንደሆኑ አድርጎ የበርካታ ድርጅቶችን ማስታወቂያ ሢሰራ ነው።
በካፍ መግለጫ መሰረት የ ኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የፈጸመው ማጭበርበር ሁለት  መልክ ያለው ነው።

Ethiopia: FBI aware of TPLF’s terrorist activities: Genocide Watch

By Abebe Gellaw
 
Genocide Watch, the Global coalition to end genocide and mass atrocities, says that the Federal Bureau of Investigation (FBI) is well aware of the fact that the Tigray People Liberation Front (TPLF) is a terrorist organization that the United States should label as such.In an exclusive interview with ESAT, President of Genocide Watch, Prof. Gregory Stanton, said any specific threats from TPLF agents and operatives in the United States should be reported to the FBI right away. “The FBI has got the TPLF already in its sights. It knows very well that the TPLF is a terrorist organization,” he said.

Ethiopian Regime Expands its State Sponsored Terrorism to the United States

Ethiopian Political Civic Democratic Forces
Joint Actions Coordinating Committee

Ethiopians Condemn the foiled Assassination Plot on Journalist Abebe Gelaw

PRESS RELEASE
January 20, 2013
 
The Ethiopian community in America is outraged to learn about the foiled plan of assassination attempt on Abebe Gellaw, an Ethiopian journalist in exile in the U.S. This clearly reflects the irredeemable criminal nature of the incumbent Ethiopian regime led by TPLF (Tigrean Peoples Liberation Front). According to credible media sources in the US, the plan of the assassination was foiled by FBI and the culprits are under investigation.
Abebe Gelaw is a known critic of the Ethiopian regime and a strong advocate for the rule of law in Ethiopia which is controlled and ruled by a hardcore ethnic minority (TPLF) for the last 21 years.
 

Tuesday 22 January 2013

ሙስሊም ኢትዮጵያውያን በደቡብ አፍሪካ ተቃውሞአቸውን አሰሙ

ጥር ፲፫ (አስራ ሦስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም  

ኢሳት ዜና:- በኢትዮጵያ እና በዛምቢያ መካከል የተካሄደውን የአፍሪካ ዋንጫ ተከትሎ ሙስሊም ኢትዮጵያውያን የተለያዩ መፈክሮችን በመያዝ መንግስት በሙስሊም ኢትዮጵያውያን ላይ የሚወስደውን እርምጃ ተቃውመዋል።

Beautiful soccer by the most beautiful Ethiopians!

The Horn Times Sport, 21 January 2013
by Getahune Bekele, at Mbombela stadium- South Africa

ETHIOPIA 1-1 Zambia

“Who said Africa cannot play like Barcelona? This Ethiopian team is Africa’s Barcelona.”
Sunday Olisey, Nigerian foot ball legend.
“Today Ethiopians have showed the world that African foot ball is on the rise”
Mark Fish, South African foot ball legend.
“Today I witnessed minnows turning giant killers”
President of Nigerian football association.
Zambia-ethiopia-south-africa 
Today I realize why an Irish Historian Deborah Murphy once described my beloved Ethiopia as the land of beautiful women and handsome men. Not just the sheer artistry on the field of play that mesmerized Africa and the world, it was the beauty of the girls and the glamour that followed Ethiopians wherever they go that  bewilderd humanity on this historic day.
Am as astounded as everybody else by the tactical and technical discipline of the black lions that attacked the mighty Zambians like angry swarm of bees.

Monday 21 January 2013

Champions Zambia held by spirited 10-man Ethiopia

Ethiopia, back at the Africa Cup of Nations after a three-decade absenceEthiopia, back at the Africa Cup of Nations after a three-decade absence, overcame a red card to hold champions Zambia to a 1-1 draw in an explosive Group C encounter Monday.

Sunday 20 January 2013

መንግስት በአገሪቱ በቂ ምርት አለ ቢልም ህዝቡ ግን ሸቀጦች ከገበያ እየጠፉ ነው ይላል

ጥር ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም

ኢሳት ዜና:-በኢትዮጵያ ውስጥ የመሰረታዊ እቃዎች እጥረት በተለያዩ አካባቢዎች መታየቱን ተከትሎ 13 በመቶ የደረሰው ዋጋ ግሽበት ተመልሶ ያሻቅባል የሚል ስጋት ሰፍኗል። በተለይም በአገሪቱ የስንዴ፣ የዘይት እና ስኳር  እጥረት በስፋት መታየቱ፣ ህዝቡን ስጋት ላይ እንዲወድቅ አድርገውታል።

ዳቦ ቤቶች በቂ የሆነ ስንዴ ለማግኘት ባለመቻላቸው በርካታ ዳቦ ቤቶች ዳቦ ማምረት ሊያቆሙ ይችላል የሚል ስጋት ፈጥሯል። መንግስት ከዚህ በፊት ባልታየ መንገድ መግለጫ የሰጠ ሲሆን፣ መግለጫውን የተከታተለው ዘጋቢያችን እንዳለው፣ መንግስት በአገሪቱ በቂ የሆነ የስንዴ ክምችት መኖሩን በመግለጽ ወሬውን የሚያስወሩት አንዳንድ ዋጋ ለመጨመር የሚአስቡ ነጋዴዎች ናቸው። ይሁን እንጅ ነጋዴዎች በአገሪቱ የሚታየው የእቃዎች አቅርቦት እጥረት በጊዜ ሂደት ገሀድ ይወጣል በማለት እንደሚገልጹ ዘገባው ያመለክታል።

ፍረደም ሐውስ የ 2013 ኢትዮጵያ ነጻነት የሌለባት ናት አለ

ጥር ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም

ኢሳት ዜና:-በአለም ላይ ያሉ አገሮችን ነጻነት ( ፍሪደም) በማወዳደር ሪፖርቱን የሚያወጣው አለማቀፋዊ እውቅና ያለው ፍሪደም ሀውስ የ2013 ሪፖርቱን ይፋ ሲያደርግ እንደገለጠው  ኢትዮጵያ ነጻነት የሌለባት አገር ናት ብሎአታል።
ፍሪደም ሐውስ የአለም አገራትን ነጻነት የሰፈነባቸው ከፊል ነጻነት ያለባቸውና ነጻነት የሌለባቸው አገራት በማለት በሶስት ከፍሎ የተመለከተ ሲሆን ፣ ነጻነት የሌለባቸው አገራት ተብለው የተፈረጁት መሰረታዊ የሆኑት የፖለቲካ መብቶች የሌሉባቸው፣ እንዲሁም የሰቪል ነጻነቶች የተነፈጉባቸው አገሮች ናቸው።

መንግስት እግር ኳሱን ፖለቲካዊ መልክ ለማስያዝ ያሰበውን እቅድ እንዲያቆም በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ጠየቁ

ጥር ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም

ኢሳት ዜና:-ከ31 ዓመት በሁዋላ   የተገኘውን የስፖርት ውጤት በ አገር ቤት ውስጥ ለፖለቲካ ሲጠቀምበት የነበረው ገዥው ፓርቲ ፤በደቡብ አፍሪካ በሚካሄደው  29ኛው  የ አፍሪካ ዋንጫ ውድድር ላይ ተመሣሳይ  ፖለቲካዊ  ቅስቀሳ  ለማድረግ ማቀዱ ኢትዮጵያኑን አስቆጥቷል።
በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን አስተባባሪዎች  ፤እንደሚባለው መንግስት ፦<<ባለ ራዕዩ መሪ >>የሚል ጽሁፍ የተፃፈበትንና የአቶ መለስ ፎቶ ያለበትን ቲ-ሸርቲ ተጫዋቾቹም ሆነ ደጋፊዎቹ እንዲለብሱ ካደረገ፤ <<ባለ ራዕዩ>.የሚል ጽሁፍ ያለበትን የአበበ ገላው ፎቶ የታተመበትን ፎቶ እንደሚለብሱ ለ ኢሳት ገልጸዋል።

ESAT WAZA ENA KUMENGER ETHIOPIA (ABE TOKICHAW)

Why should Ethiopians support ESAT? Mr. Tamagne’s Europe campaign tour

ESAT Europe Support Committee

Background information and Statement of the problem
Ethiopian Satellite Television (ESAT logo) 
In spite of Ethiopia’s long history and the fact that the nation is one of the ancient civilizations, the country is being ruled by absolute dictatorship which evolved to ethnic based totalitarianism under TPLF/EPRDF administration. Particularly in the aftermaths of the 2005 Ethiopian national elections, the regime developed a strategy of steadily shrinking press freedom and systematically eliminating independent newspapers in an attempt to rule the people of Ethiopia in total darkness.  

የ“ዝም በል ዳያስጶራ” – አዋጅ፦ ከቤተ መንግሥት እስከ ቤተ እምነት

ኤፍሬም እሸቴ/Adebabay

ምን ይሆን ሚሰጥሩ ስንጥቅ የሚያረገኝ፡
በዚህ ሰሞን መቼም ከእግር ኳስ ውጪ ማውራት በሕማማት ስለ ቁርጥና ጥብስ እንደማውራት ሳይቆጠር አይቀርም። እኔም ብሆን ስለ እግር ኳሱ ማውራቱን መች ጠልቼው። በርግጥ ይኼ ሁሉ ወፈ ሰማይ የስፖርት ተንታኝ በየኤፍ.ኤሙ ሲተችበት በሚውለው የተጫዋቾቻችን ብቃት፣ ጥራት፣ የኳስ ጥበብ፣ የሽልማት ዓይነት፤ የተጋጣሚዎቻችን ሁኔታ፣ የተጫዋቾቻቸው ዝና፣ ማን ከየትና ከየትኛው ክለብ እንደመጣ፣ አሰላለፋቸው እና ከኢትዮጵያ ጋር ሲገጥሙ ሊኖራቸው ስለሚችለው አያያዝ ለመተንተን ሙያውም መረጃውም የለኝም። (“ችሎታ የለኝም” አለማለቴ ይሰመርበት። ማን ይሞታል። 

TPLF military tigthens grip on Ethiopian economy

Negash

Meet MetEC – the misleadingly named Ethiopian Metal and Engineering Corporation that has come to dominate the Ethiopian economy in less than one year.

Headed by Brigadier General Kinfu Dagnew, MetEC now controls 15 industries and 100 factories. It has its fingers in everything from the so-called Grand Renaissance Dam to arms factories, to a spanking new fertilizer factory, to ten sugar factories, one of which presumably requires the tearing down of Waldiba Monastery. 

Friday 18 January 2013

Dr Dagnachew inteview part 5

Dr Dagnachew inteview part 4

Dr Dagnachew inteview part 3

Dr Dagnachew interview part 2

Dr saga chew Assefa interview part 1

The original Ethiopian flag arrived in Johannesburg: Excitement and jubilation…

The Horn Times News, 17 January 2013
by Getahune Bekele, Pretoria-South Africa

 

“Sendekalamachin!”

Excitement and jubilation as Ethiopian refugees received delivery of the original national flag.

http://ethiopia.ecadf.netdna-cdn.com/wp-content/uploads/2013/01/South-Africa-2013-Ethiopia.jpg?4c9b33

Shock, anxiety and bewilderment griped TPLF officials at the Ethiopian embassy in Pretoria as refugees totally rejected the satanic flag of the minority junta; a symbol of the brutal internal colonization of Ethiopia.

BREAKING NEWS: Ethiopia’s minority junta to hijack the 2013 Nations Cup

The Horn Times Breaking News
by Getahune Bekele-Pretoria, South Africa

Preparation under way to immortalize the late Ethiopian evil fuehrer at 2013 AFCON tournament

Preparation under way to immortalize the late Ethiopian evil fuehrer at 2013 AFCON tournamentEthiopian embassy sources in Pretoria have told the Horn Times that over 10,000 t-shirts bearing the late poisonous tyrant Meles Zenawi’s image have been printed and thousands of refugees are recruited by well known TPLF cadres to don them. The refugees will be bused to Mbombela stadium for free where the black lions would face the defending champions, the copper bullets of Zambia.

The Zenawi legacy: Let's make it a thing of the past

By Robele Ababya
January 16, 2013

 
The foiled plot to assassinate activist/journalist Abebe Gelaw is an issue all freedom-loving people abhor and condemn. The plot, foiled by FBI, was an act of terrorism designed to take place in the United States – in the land of the brave and free and bastion of democracy where the rule of law reigns supreme. There is no doubt that the TPLF thugs will pay for their lawlessness.

On May 18, 2012, Abebe chanted: “Meles Zenawi is a dictator," and demanded “freedom before food”. He was right, for it is written in the Holy Bible, in Matthew 4:4 that, “Man shall not live on bread alone, but on every word that comes from the mouth of God.”

Ethiopia jails 10 terrorists for plotting attacks

Thursday 17 January 2013

ሰማያዊ ፓርቲ ኢህአዴግ በእስልምና እምነት ላይ የሚያደርገውን ጣልቃ ገብነት እንደሚቃወም ገለጠ

ኢሳት ዜና:-ፓርቲው ባወጣው መግለጫ ኢህአዴግ በህገ መንግስቱ የተደነገጉትን አንቀጾችና የእምነት ነጻነቶችን በመታስ ባለፈው አንድ አመት በእስልምና እመነት ተከታዮች የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ በመግባት ችግር ፈጥሯል ብሎአል።
ፓርቲው አያይዞም የኢህአዴግ መንግስት  የሙስሊሞች ተቃውሞ ከሽብር ጋር ይያያዛል በማለት ቢገልጽም እስካሁን በታየው እንቅስቃሴ ጉዳዩ ከሽብር ጋር የተያያዘ ስለመሆኑ የሚታይ ምንም ነገር የለም ብሎአል። ከዚያ ይልቅ በሚያስደንቅና ጥንቃቄ በተሞላበት ሁኔታ የሙስሊሙ ማህበረሰብ ጥያቄዎችን በሰላማዊ መንገድ ማቅረቡን ፓርቲው ለመገንዘብ መቻሉን ገልጿል።

Wednesday 16 January 2013

Henok Semaegzer: Spin doctor or reporter?

by Ewnetu Tesema

Henok’s recent interview with Abebe GellawThere is probably no reporter in VOA Amharic service’s history, save Mimi Sibhatu, whose dubious and deliberately manipulative reporting skills has raised eyebrows and controversies as much as those of Henok Semaegzer Fente. Some of Ethiopia’s well-known dissidents and rights defenders such as Tamagn Beyene, Obang Metho, Dr. Berhanu Nega, Abebe Belew, Neamin Zeleke and Abebe Gellaw, among others, have complained at various times on his dubious reports that are mostly borderline misrepresentation and over-edited or censored broadcasts that reflect a burning desire to do spin on sensitive political issues. 

ቅዱስ ሲኖዶስ ያካሄደው ስብሰባ ውጥረት የተሞላበትና የመንግስት ግልጽ ጫና የታየበት መሆኑን የቤተክህነት ምንጮች ገልፁ

ጥር ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም
ኢሳት ዜና:-የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሀዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በአዲስ አበባ በትናንትናው እለት ያካሄደው ስብሰባ ውጥረት የተሞላበትና የመንግስት ግልጽ ጫና የታየበት መሆኑን የቤተክህነት ምንጮች ገልጸዋል::

መንግስትም አቡነ መርቆሪዎስ መንበራቸው ላይ ተመልሰው ማየት እንደማይፈልግ በአቶ አባይ ጸሀዬ በኩል ግልጽ አቆሙን ያንጸባረቀ በመሆኑ የዕርቁ ጉዳይ ፍጻሜ ላይ መድረሱን ለማወቅ ተችሎል::

በውጭ የሚገኙ አባቶች በዛሬው እለት በሎስ አንጀለስ በጀመሩት የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ ላይ ለመገኘት ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሪዎስ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘ ኢትዮጵያ በትላንትናው እለት ከካናዳ ሎስአንጀለስ ገብተዋል::

ኢትዮጵያ፤የመዳኛወቅትና፤የዕረቀሰላምጊዜ

ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም
ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ
      የረፖርተር ድሕረ ገፅ ሲዘግብ:
‹‹በጎሳ ላይ የተመሰረተ ግጭት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መሃል በመጸዳጃ ቤቶች፤ በቤተመጻህፍትና በመኝታ ቤት  ግድግዳ ላይ፤የተጻፉ አስፀያፊ ክብረነክ ጸሁፎች ከስድስት በላይ የሆኑ ተማሪዎችን ለከፍተኛ የመቁሰል አደጋ ተጠቂ ዳርጓቸዋል:: በርካታዎችንም ለእስር አብቅቷል፡፡ ለላለፉት አሰርት ዓመታት፤በዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መሃል ግጭቶችን ሲያስነሱ ከርመዋል፡፡ ይህም መሰረታዊ ችግሩና መንስኤው አስተዳደራዊ ድክመት ነው፡፡ ከዚሁ ጋር በተመሳሳይ ባለፈው በእለተ ዕረቡ ጃንዋሪ 2 2013 የተቀሰቀሰው ግጭትም በተለይ በሁለት ጎሳዎች በኦሮሞና በትግራይ ተማሪዎች መሃል የተከሰተ ነበር፡፡ ምስክሮች እንደሚሉት፤ግጭቱ የተቀሰቀሰው የትግራይ ተወላጅ የሆነው ተማሪ፤ በመጸዳጃ ቤት፤ በቤተመጻህፍትና በተማሪዎች መኝታ ቤቶች  ግድግዳዎች ላይ የጎሳን ክብር የሚነካ ጽሁፍ በመጻፉ ነበር፡፡››

Tuesday 15 January 2013

ESAT Yesamintu engeda Martin and Yohann part II

ESAT Yesamintu EngIda Martin and Yohann part I Ethiopia

ESAT Special Tamagn Beyene's Family at Family Day Toronto December 2012

ሰበር ዜና – 33ቱ ዋንኛ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከምርጫ ራሳቸውን ሊያገሉ ነው


Fnote Breaking Newsፍኖተ ነፃነት

33ቱ ፓርቲዎች ለምርጫ ቦርድ ያቀረቧቸው ጥያቄዎች ባለመመለሳቸው በመጪው የአዲስ አበባ እና የአካባቢ ምክር ቤት ምርጫ ላይ ላለመሳተፍ መወሰናቸውን የፍኖተ ነፃነት የዜና ምንጮች አረጋገጡ፡፡ ፓርቲዎቹ ነገ ጥር 7, 2005 ዓ.ም በሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤት በሚሰጡት መግለጫ ውሳኔያቸውን ለኢትዮጵያ ህዝብ ይፋ  ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ 

መግለጫውን ከቦታው ከስር ከስር ፍኖተ ነፃነት ገጾች  ለማስተላለፍ ጥረት ይደረጋል፡፡የባለራዕይ ወጣቶች ማህበር አመራር አባለትን ለማሰር ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን አመራሮቹ አጋለጡ

የፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም አዲስ መጽሀፍ ግምገማ - መክሸፍ እንደኢትዮጵያ ታሪክ

ኢትዮጵያ ሀገሬ፣ ሞኝ ነሽ ተላላ፤ 

የሞተልሽ ቀርቶ፣ የገደለሽ በላ!

በሰሎሞን ተሰማ ጂ. (semnaworeq.blogspot.com)
Professor Mesfin Woldemari is an Ethiopian peace activist and philosopherበሐምሌ 1955ዓ.ም የወጣው መነን መጽሔት፣ (7ኛ ዓመት፣ ቁ.10 ዕትም፣ በገጽ 27) ላይ እንዲህ የሚል ዘገባ አውጥቶ ነበር፤ “እኚህ የ33 ዓመት ወጣት በአባታቸው ጎንደሬ፣ በእናታቸውም ይፋቴ ሲሆኑ፣ በአማርኛ የበሰሉ በመሆናቸው የመናገርና የማስረዳት ስጦታ ያላቸው ትሁት ወጣት ናቸው፤” ሲል ይገለጻቸዋል፡፡ ለጥቆም የወጣቱን መስፍን ወልደ ማርያም ሦስት ሐሳቦች እንደሚከተለው አስፍሮት ይገኛል፡፡ “ማናችንም በዘመኑ የምንገኝ ትውልዶች በምናውቀውና በተማርነው ችሎታችን ተሽለን ተገኝተን፣ የዚህ ዕድል ተሣታፊ ለመሆን የሚጓጉ ወንድሞቻችንን ለመርዳት የምንቦዝንበት ትርፍ ጊዜ እንዲኖረን አያሻም፡፡ 

Monday 14 January 2013

A Time to Heal, A Time to Reconcile

by Alemayehu G. Mariam
Last week, The Reporter reported:
Addis Ababa University (formerly Haile Selassie I University) is a university in Ethiopia.An ethnic-based conflict between Addis Ababa University (AAU) students following derogatory graffiti posted on toilet-walls and library walls has left half a dozen students with severe injuries while others had faced arrest. For decades, the clash between students at universities has witnessed many ethnic-based conflicts which many observers claim it to be the weakness of the administering body. 

The Gurdian Exclusive: Ethiopian paramilitaries accused of abuses

UK tenders to train Ethiopian paramilitaries accused of abuses
Exclusive: documents seen by the Guardian detail £13-£15m government funding for ‘special police’ in Ogaden region

 - The Guardian

Millions of pounds of Britain’s foreign aid budget are to be spent on training an Ethiopian paramilitary security force that stands accused of numerous human rights abuses and summary executions.
The Guardian has seen an internal Department for International Development document forming part of a tender to train security forces in the Somali region of Ogaden, which lies within Ethiopia, as part of a five-year £13m–15m “peace-building” programme.

የባለራእይ ወጣቶች ማህበር ጉባኤ ተደናቀፈ

ኢሳት ዜና:-ወጣቶቹ ዛሬ በአንድነት ፓርቲ ጽህፈት ቤት ሊያካሂዱት የነበረው አመታዊ ጉባኤ ገዢው ፓርቲ አስርጎ ባስገባቸው ወጣቶች መደናቀፉን ወኪላችን ከስፍራው ዘግቧል
 
በአዲስ አበባ ያሉ ሆቴሎች ለማህበሩ አዳራሽ ለማከራየት ፈቃደኛ አለመሆናቸውን ተከትሎ ወጣቶቹ ጉባኤያቸውን በአንድነት ፓርቲ ጽህፈት ቤት ውስጥ ለማካሄድ ተገደው ነበር።
 
ይሁን እንጅ ዛሬ ጧት ስብሰባው በሚካሄድበት ወቅት የተወሰኑ ወጣቶች ስብሰባውን ማደናቀፋቸውንና ይህንኑ ተከትሎ የፌደራል ፖሊስ አባላት ወደ ስፍራው በፍጥነት በመምጣት 6 የአመራ አባላትን ወደ ፖሊስ ጣቢያ በመውሰድ ቀኑን ሙሉ ካሰሩዋቸው በሁዋላ በዋስ እንደለቀቁዋቸው የወጣቶች ምክትል ፕሬዚዳንት ወጣት ሚካኤል ተናግራል።

ESAT WAZA ENA KUMENRGER ETHIOPIA (ABE TOKICHAW)


Friday 11 January 2013

ጋዜጠኛ አበበ ገላው ሞረሽ ያወጣው መግለጫ አልተስማማኝም አለ

ጋዜጠኛ አበበ ገላው ሞረሽ በመባል የሚታወቀው የአማራ ብሄርን መሰረት አድርጎ በቅርቡ የተቋቋመ ድርጅት ያወጣው መግለጫ አልተስማማኝም አለ።

አበበ ገላው በፌስቡክ ገጹ ላይ ጉዳዩን እንደሚከተለው ገልጾታል፣

“ሞረሽ ጋዜጠኛ አበበ ገላውን ለመግደል የተደረገው ሙከራ፣ የወያኔ ዐማራን አድኖ የማጥፋት ዘመቻ አካል ነው አለ::” ዘሃበሻ
ሞረሽ ስለሚባለው ድርጅት ብዙ የማውቀው ነገር ስለሌ ስለ መግለጫው አላማ ብዙም የምለው ነገር የለም። መልእክቱ ግን በፍጹም አልተስማማኝም። መላው የኢትዮጵያ ህዝብ በህወሃቶች እየታደነና እየተሰቃየ ባለበት በዚህ የመከራ ግዜ ሁላችንንም በአንድነት የሚያንቀሳቅስ አላማ ያስፈልገናል። ከሁሉ በላይ ግን ለኛ ለኢትዮጵያዊያን ከዘር በላይ ኢትዮጵያዊነታችን መገለጫችን ነው። እኔ በበኩሌ የምሰዋለትና የምታገልለት ዘር ፈጽሞ የለኝም። እኔ በኩራት የምሞትላት ኢትዮጵያ የምትባል ታላቅ አገር አንዲሁም ኢትዮጵያዊ የሚባል ታላቅ ህዝብ መሆኑን ገልጽ ሊሆን ይገባዋል። ዘሬ ኢትዮጵያዊነት ስለሆነ የዘር ፓለቲካ አዙሪት ውስጥ ፈጽሞ መግባት አልሻም።
Journalist Abebe Gellaw in Seattle

FBI foils murder plot on journalist Abebe Gellaw

BOSTON, Massachusetts - The Federal Bureau of Investigation (FBI) has foiled a murder plot on award-winning journalist Abebe Gellaw.
The Ethiopian Satellite TV (ESAT) said on Tuesday the suspects were under FBI investigation.
 

Thursday 10 January 2013

የመከላከያ ሰራዊት አባላት ከ150 ያላነሱ ሱሪዎችን በአሰቃቂ ሁኔታ ገደሉ

ጥር ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም

ኢሳት ዜና:-በሱሪ አካባቢ ተገኝቶ ያየውን ሁኔታ በብዕሩ ያሰፈረ በአንድ የሰብአዊ መብት ድርጅት ውስጥ ተቀጥሮ የሚሰራ የውጭ አገር ዜጋ የሚከተለውን ሪፖርት ልኳል።

ዲሰምበር 20፣ 2012 የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በባሌሳ ሱሪ መንደር፣ ቢያሆላ ወይም በአገሬው ቋንቋ ነጭ ድንጋይ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ መጡና ነዋሪዎችን ከበቡዋቸው። ወታደሮቹ ወንዶችን መንግስት ይህ እልቂት ፣ ሴቶችንና ህጻናትን እርስ በርስ ካሰሩ በሁዋላ ወደ ዲዲቢ ጫካ ወሰዱዋቸው።  

አንድ የባለራእይ ወጣቶች የአመራር አባል ተይዛ ታሰረች መርፌ እንደተወጋች ተገልጿል

ጥር ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም

ኢሳት ዜና:-የጉለሌ ክፍለ ከተማ አመራር ጸሀፊ የሆነችው ወ/ት ወይንሸት ተይዛ የታሰረችው ትናንት ሲሆን፣ ዛሬ የስራ ባልደረቦቿ ፖሊስ ጣቢያ ወስደው ቃሉዋን እንድትሰጥ ለማድረግ ቢሞክሩም ይህን ዘገባ እስካጠናከርንበት ጊዜ ድረስ ሊሳካላቸው አልቻለም። ወጣቷ መርፌ እንደተወጋች እና ቃሊቲ አካባቢ ከአንድ ክፍል ውስጥ መገኘቷን የማህበሩ ምክትል ሊቀመንበር ወጣት ሚካኤል ለኢሳት ተናግሯል

ስቱዲዮ ከመግባታችን በፊት ወ/ት ወይንሸት ለፖሊስ ቃሉዋን ሰጥታ ስትወጣ አነጋግረናታል። በቃለምልልሱ በኤሌክትሪክ ቶርች መደረጓንና ስቃይ ሲፈጸምባት ማደሩዋን በተዳከመ ደምጽ ተናግራለች።

ማህበሩ የፊታችን ቅዳሜ ጠቅላላ ጉባኤውን ለማካሄድ ስብሰባ መጥራቱ የታወሳል።

Atrocious Torture and Inhuman Treatment in Pre-trial and Arbitrary Detention in Ethiopia



Atrocious Torture and Inhuman Treatment in Pre-trial and Arbitrary Detention in Ethiopia
Atrocious Torture and Inhuman Treatment in Pre-trial and Arbitrary Detention in Ethiopia
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
(Assaman) —Independent human rights organizations such as Human Rights Watch, Amnesty international, and the Anti-Torture Committee of the United Nations have several times reported of systematic persecution as well as use of violence and torture against Ethiopian journalists, opposition political leaders and members as well as anyone who are critical of the tyrannical regime. Amnesty International, for instance, says in its press release issued on 28 August 2012 that it regularly received several information about the use of torture in pre-trial and arbitrary detention.
 

The Lawless regime’s operatives and the danger it pause on Ethiopians

by Teshome Debalke
TPLF the Lawless regime of Ethiopia
The news Woyane plotted to assassinate the legendary Journalist Abeba Gellaw shouldn’t surprise anyone. It isn’t an isolated incident; many cadres in North America have been threatening Ethiopians through cyber space, by phone and in person to stop them from supporting the opposition camp for years. And many did comply than endangering their loved one at home. This case is different because Abebe Gellaw is refused to be silenced by the lowlife criminals in the US that are accustomed to get away with murder in Ethiopia.
 

ESAT Daily News Amsterdam 09 January 2013 Ethiopia

Wednesday 9 January 2013

የተቃዋሚዎቻችን አበሳ



ከፋሲል አያሌው

የአንድ ሃገር ህዝብ በራሱ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ ፣ተፈጥሮዋዊም ሆነ በሌሎች አዊዎቹ ላይ የተሰማውን፣ የታየውን፣ ቅር ያለውን፣ እንዲሁም ያደነቀውን ነገር ያለምንም ተጽዕኖና ፍራቻ መግለጽ ካልቻለ ሰው በመሆኑ ብቻ የተፈቀደለትን በነጻነት የማሰብ፣ የመጻፍና የመናገር ተፈጥሮዋዊ መብቶቹ የተነፈጉት ብቻ ሳይሆን በተለይም በዚህ በሃያ አንደኛው ክ/ዘመን የሰው ልጆች ከደረሱበት ዲሞክራሲያዊ መብቶች አንጻር ሲምዘን በከፍተኛ የነጻነት እጦት ከሚሰቃዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ውስጥ እንዲመደብ ያደርገዋል:: ኢትዮጵያ በዲሞክራሲያዊና ሰብአዊ መብቶች መከበር ዙርያ (ደረጃው በተለያየ መልኩ ይገለጽ ይሆናል) ለረጅም ጊዜ ያደረገችው ሙከራና አሁን ያለችበትን የዲሞክራሲና የሰብአዊ መብቶች ነጻነት ላስተዋለ ሲደረጉ የነበሩ ሙከራዎች ሁሉ በተለይም ሲፈራረቁባት የኖሩት ገዢዎቿ ሲተገብሩት የኖሩት ድንጋጌዎችና መመሪያዎች  በርግጥም ለህዝቦቿ ዘለቄታዊ የዲሞክራሲያዊ ጥቅም የቆሙ ሳይሆኑ ለገዚዎቿ የስልጣን ጥቅም ማስጠበቂያ መሳሪያ ሆነው ሲያገለግሉ የኖሩ ናቸው::


ESAT Daily News Amsterdam 08 January 2013 (ስለ አበበ ገላው የግድያ ሙከራ ዝርዝር)

‹‹ከእስረኞች ሁሉ ህገ-መንግስታዊ መብቴ ተጥሶ ዘመድ አዝማድ እና ጓደኛ እንዳይጠይቀኝ የተደረኩት እኔ ነኝ›

የአንድነት ፓርቲ አመራሮችና አባላት ከአንዷለም አራጌ ጋር ተገናኙ

‹‹በፍቅርና በመተሳሰብ የምንኖርባት ኢትዮጵያ ትናፍቀኛለች››
‹‹ከእስረኞች ሁሉ ህገ-መንግስታዊ መብቴ ተጥሶ ዘመድ አዝማድ እና ጓደኛ እንዳይጠይቀኝ የተደረኩት እኔ ነኝ›› 
‹‹ከእስረኞች ሁሉ ህገ-መንግስታዊ መብቴ ተጥሶ ዘመድ አዝማድ እና ጓደኛ እንዳይጠይቀኝ የተደረኩት እኔ ነኝ››

አንዷለም አራጌ

የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር የነበረውንና በሽብርተኝነት ሰበብ ለእስር ተዳርጎ የሚገኘውን ወጣቱን ፖለቲከኛ አንዷለም አራጌን ከአንድነት ከፍተኛ አመራሮችና አባላት የተውጣጡ ሰዎች ጠይቀውት መመለሳቸውን የሕዝብ ግንኙነት መረጃ ይጠቁማል፡፡ በዋናው መጠየቂያ በር አትገቡም ከተባለ በኋላ ወደ ማረሚያ ቤቱ አስተዳዳሪ የቀረቡት ጠያቂዎቹ ስም ዝርዝራቸው ከተመዘገበ በሁዋላ ሊፈቀድላቸው የቻለ ሲሆን ከወጣቱ ፖለቲከኛ አንዷለም አራጌ ጋር የማረሚያ ቤቱ ጠባቂዎች አጠገብ ቢኖሩም ውይይት አካሂደዋል፡፡

Tuesday 8 January 2013

ሻለቃ ፀአዱና ሟቹ ዶ/ር ልኡል ከኢየሩሳሌም አርአያ

 ሻለቃ ፀአዱ የህወሓት ታጋይ የነበረች ናት። ከኤርትራና ጣሊያን የዘር ግንድ ያላት ሻለቃ ፀአዱ የቀይ ቆንጆ ናት፤ ገፅታዋን በመመልከት ማንነትዋን በቀላሉ መገመት ይቻላል። የሽማግሌው ስብሃት ነጋ ባለቤት ነበረች። ሽማግሌው ስብሃት ከበረሃ ጀምሮ በአብዛኛው የድርጅቱ አባላት የሚታወቁበት ባህርይ ሴሰኝነታቸው ነው። ከፀአዱ ጋር ከበረሃ የጀመሩት ፆታዊ ግንኙነት እስከ 1990ዓ.ም ድረስ የዘለቀ ሲሆን በ <አብሮነት> ጊዜያቸው ልጆች አፍርተዋል። በኮንኮርድ ሆቴል ጀርባ ገባ ብሎ በሚገኘው የተንጣለለ ቪላ የሚኖሩት ሽማግሌው ስብሃትና ሻለቃ ፀአዱ ነጋ-ጠባ ሲያነታርካቸው የነበረው አስገራሚ « አጀንዳ» ፈንድቶ የወጣው ከላይ በተጠቀሰው አመት ነበር። በፓርቲው ሕግ፥ “አንድ የማ/ኰሚቴ አባል በትዳሩ ላይ ችግር ሲከሰት ጉዳዩ የሚታየው በድርጅቱ አመራር ነው”፤ ከዚህ ባለፈ ወደ ፍ/ቤት መሔድ አይቻልም። 

ESAT Ethiopia Breaking News 08 01 13

Monday 7 January 2013

ሚሚ ስብሐቱ እና የሙታን ዲሞክራሲ

የዚህ ጽሑፍ ዓላማ ሚሚ ስብሐቱና ጓደኞቿ “የጋዜጠኞች ክብ ጠረጴዛ” በተሰኘ ፕሮግራም እኔ ላይ ለሰነዘሩት ስድብ በዋናነት መልስ ለመስጠት ሳይሆን ዘለፋቸውን በሚካሄዱበት ሰዓት እግረ መንገዳችውን ባነሱት የፖለቲካ አተያይ ላይ ሒስ ለማቅረብ ነው፡፡
ይህንንም እንድል ያስገደደኝ እኔ ከአዲስ አድማስ ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል ተደውሎ ለቀረበልኝ ጥያቄ በሰጠሁት መልስ ላይ ወይም ባነሳሁት ሐሳብ ላይ ትችት በማቅረብ ፈንታ በእኔ ስብዕና ላይ አሉታዊ በሆነ መልኩ ዘለፋ በመሰንዘራቸው ነው፡፡
 

እንደ “ጠቅላይ ሚንስትሩ” አባባል ዋጋ ግሽበቱን ያባባሱት “አዳዲሶቹ ጤፍ በላተኛ” ሃብታሞች ናቸው

ዶ/ር ዘላለም ተክሉ 
Ethiopian PM Hailemariam Dessalege chauvinism ideologyበቅርቡ ከተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡ ጥያቄዎች “ጠቅላይ ሚንስትር” ሃይለማርያም ደሳለኝ የሰጡትን ምላሽ በጥሞና አዳምጬው ነበር1:: በዚህ ምላሻቸው ከዳሳሷቸው ጉዳዮች ውስጥ ስለሃገሪቱ ሁለት አሃዝ ዕድገትና የትራንስፎርሜሽን ዕቅዱ አፈጻጸም፣ የኑሮ ውድነት በተለይም የምግብ እህል ዋጋ ግሽበት፣ መራሩን የሃገር ቤት ኑሮ በመሸሽ ወደ ዓረብና አፍሪካ ሃገራት በሚሰደዱ ወገኖቻችን ላይ ስለሚደርሰው ሞትና ዘግናኝ ስቃይ፣ ስለፖለቲካ እስረኞች፣ ኢትዮጵያ ከጎረቤት አገሮች ጋር ስላላት ግንኙነት፣ እንዲሁም በቅርቡ በአልጀዚራ ቃለምልልስ አስመራ ድረስ በመሄድ ከኤርትራ ጋር ያለቅድመ ሁኔታ ስለመደራደር ዋና ዋናዎቹ ነበሩ::

የርእዮት አለሙ ይግባኝ የህግ እንቆቅልሽ እየታየበት ነው

ታህሳስ ፳፯(ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም
ኢሳት ዜና:-የፌደራል ይግባኝ ሰሚ ሰበር ችሎት የጋዜጠኛ እና መምህርት ርእዮት አለሙ የይግባኝ ክርክር ትናንት በተናጠል ያደመተ ሲሆን፣ መዝገቡ በአለበት እንደቆመ የቅርብ ቤተሰቦች እና የህግ ባለሙያዎች ለዘጋቢያችን ተናግረዋል።

ስድስት ኪሎ በሚገኘው ሰበር ሰሚ ችሎት የጋዜጠኛው ይግባኝ ከቀረበ ጀምሮ እስካሁን 4 ጊዜ ቀጠሮ የተሰጠው ሲሆን እስካሁንም አቤቱታው መቅረብ እንደሚችል እና እንደማይችል ብይን አላገኘም።
 

የባለራእይ ወጣቶች ማህበር በደህንነት ሰዎች እየተዋከብን ነው ይላሉ

ታህሳስ ፳፯(ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም
ኢሳት ዜና:-የማህበሩ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር የሆነው ወጣት አለማየሁ አበበ እና የህዝብ ግንኙነት ሀላፊው ወጣት ብርሀኑ ተክለያሬድ እንደገለጹት ባለፈው ሳምንት ለኢሳት ቃለምልልስ ከሰጡ በሁዋላ፣ ከአሸባሪዎች ጋር ተገናኝታችሁዋል በሚል በደህንነት ሀይሎች እየተዋከቡ ነው። ከእነርሱ አልፎ ቤተሰቦቻቸውንም ማስፈራራትና ማሸበር መጀመራቸውን ገልጸዋል።

ወጣት ብርሀኑ እንደሚለው በህጋዊነት ተመዝግቦ የሚንቀሳቀሰውን ማህበር የተለያዩ ስሞች እየሰጡ መወንጀልና አመራሮችንም ማዋከብ የሰላማዊ ትግል አስፈላጊነትን ጥያቄ ውስጥ የሚከት ነው

ESAT Special Ethiopians Family Day in Toronto Part I

Sunday 6 January 2013

ESAT WAZA ENA KUMENGER

Ethiopia: Beatings, Arrests and Detentions at Addis Ababa University


HRLHA FineHRLHA Urgent Action
January 05, 2013
The Human Rights League of the Horn of Africa (HRLHA) would like to express its deep concern regarding the unknown situations of students of Addis Ababa/Fininne University, who were arrested and detained following the clash between two groups of students on the Arat kilo University Campus (College of Natural Science) on the 2nd of January, 2013.
 

Saturday 5 January 2013

CNN Christiane Amanpour and ABC News Cynthia McFadde call for release of Reeyot AlemuEthiopian journalist’s last chance for freedom


by Christiane Amanpour and Cynthia McFadden  International Women’s Media Foundation

January 2, 2013 — A few months ago, we had the honor of hosting the 2012 Courage in Journalism Award for the International Women’s Media Foundation. It was a moving, even glittering event. But there was one striking absence. Journalist Reeyot Alemu could not come to New York to receive her award because she is languishing in an Ethiopian prison. On January 4th, an Ethiopian court will decide Alemu’s final appeal. It is her last hope of freedom.

በኬንያ ስደተኞች ከተማ ልቀቁ ተባሉ ኢትዮጵያውያኑ እንታፈናለን ብለው ሰግተዋል

dadaab
ወቅቱ 2003 አጋማሽ ላይ ነው። ሁለት የኢህአዴግ ሰዎች ድንበር አቋርጠው ናይሮቢ ይገባሉ። በናይሮቢ አድርገው ወደ ሌላ አገር ለመኮብለል ጊዜያዊ ማረፊያ መጠነኛ ሆቴል ይከራዩና ለሁለት አንድ ላይ ያርፋሉ። አንደኛው ከሰዎች ጋር ቀጠሮ እንዳለው አስታውቆ ወደ ጉዳዩ ይሄዳል። ቀጠሮው ቦታ ቆይቶ ለጓደኛው ስልክ ሲደውል “እንዳትመጣ፣ ጓደኛህን ከተኛበት ገብተው የማይታወቁ ሰዎች ወስደውታል” የሚል መልዕክት ይደርሰዋል። ከዚያን ቀን ጀምሮ ስለጓደኛው ሰምቶ አያውቅም። እሱም አገር ቀይሮ በስደት በመንከራተት ላይ ይገኛል።

Reeyot Alemu: Imprisoned for defending free speech in Ethiopia

January 4, 2013 -- It was only a matter of time before Ethiopian journalist Reeyot Alemu was sent to prison. Her country has become one of the most oppressive in the world for press freedom, with numbers of jailed journalists rising steadily each year.

Satellite view of Kaliti prison, south of Addis Ababa; © Google Maps
 Alemu was arrested on June 21, 2011, and accused of conspiracy to commit terrorist acts and participation in a terrorist organization under the controversial 2009 Anti-Terrorism Proclamation. Based on no evidence other than her articles criticizing the Ethiopian government, Alemu was sentenced to 14 years in Ethiopia's notoriously ill-maintained Kaliti prison.

BREAKING NEWS: Federal police demanded 3,000 Birr to release the body of a 7 year old boy

The Horn Times breaking news Jan 4 2013
by Getahune Bekele

The gruesome picture of the murdered 7 year old boy, Kiya.As the extremely brutal ruling minority junta of Ethiopia continue with its policy of using disproportionate force against the peaceable Muslims of the nation who are simply demanding freedom of worship;


The gruesome picture of the murdered 7 year old boy, Kiya.

Once again, the federal police brutally shot dead a young boy named Kiya, 7, on Friday 4 January 2013 in the eastern city of Harrer during a demonstration and refused to release the body unless the family fork out 3,000 Birr.


Ethiopia’s PM marks 100 days in office

On 21 September 2012 Hailemariam Desalegn was sworn in as Ethiopia’s prime minister. He was regarded as a compromise candidate and many Ethiopians expected more political freedom. 100 days on, hope is fading.
 
A few days before Ethiopia's new prime minister, Hailemariam Desalegn, was sworn in, the Ethiopian government pardoned 2,000 political prisoners. Desalegn's inauguration coincided with the Orthodox New Year which falls in September. At the same time the Ethiopian government started negotiations in Kenya with the Ogaden National Liberation Front (ONLF), a separatist group based in the eastern part of the country.
Swedish photo journalist Johan PerssonEPA/KONTINGENT AGENCY SWEDEN OUT HANDOUT EDITORIAL USE ONLY/NO SALES

Friday 4 January 2013

በሀረር ከተማ ከጁምዓ ፀሎት በኋላ ፖሊሶች አንድ ህፃን ልጅ ገደሉ Abe Tokichaw

በሀረር ከተማ ከጁምዓ ፀሎት በኋላ በተፈጠረው የሙስሊም ኢትዮጵያውያን ተቃውሞ ፖሊሶች አንድ ህፃን ልጅ ገደሉ። (እኔ “አንድ ህፃን ገደሉ” የሚለውን ስፅፈው በምን አይነት ሀዘን ውስጥ ሆኜ አንደሆነ የላይናው ይወቀው… የገደሉትስ ምን ተሰምቷቸው ይሆን…!?

ዛሬ በመላው ኢትዮጵያ ኢትዮ ሙስሊሞች ያደረጉት ተቃውሞ ፊልም 4-1-2013

Thursday 3 January 2013

የውጭ ምንዛሪ እጥረት የፈጠረው ሙስና ጥያቄ እያስነሳ ነው





02 January 2013  

የውጭ ምንዛሪ እጥረት በከፍተኛ ደረጃ በመባባሱ ከንግዱ ማኅበረሰብና ከተለያዩ አቅጣጫዎች ጥያቄ እየቀረበ በመሆኑ ምክንያት፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ጉዳዩን ለመመርመር መረጃ መሰብሰቡን ምንጮች ገለጹ፡፡

በእጥረቱ ምክንያት የተፈጠረው ሙስና ጥያቄ አስነስቷል፡፡

ESAT Breaking news Conflict in AAU 03 January 2013 Ethiopia

Wednesday 2 January 2013

Civil society crackdown in Ethiopia

Despite a terrible human rights record, Ethiopia has joined the UN’s Human Rights Council.
human_rights_great-840x554
On 1 January 2013, Ethiopia took up its seat on the United Nations Human rights Council. The uncontested election – Africa put forward five countries for five seats – has raised some eyebrows, given the country’s own poor rights record. Elected member countries are obliged to ‘uphold the highest standards in the promotion and protection of human rights’. Yet, in Ethiopia, hundreds of political prisoners languish in jails where torture is common and a crackdown on the media and civil society is in full swing.