Friday 30 August 2013

የደህንነት ከፍተኛ ባለስልጣን በቁጥጥር ስራ ዋለ!! አብርሃ ደስታ


ህወሓት በሁለት ቡድኖች መከፈሉ ይታወቃል። የደህንነት ሓላፊዎችም እንዲሁ በሁለት የተከፈሉ ናቸው። ሁለቱ የደህንነት ሓላፊዎች አቶ ጌታቸው አሰፋና አቶ ወልደስላሴ ወልደሚካኤል ናቸው። በሁለቱም ከፍተኛ ጠብ አለ። አቶ ጌታቸው የነ አርከበ ቡድን ሲሆን አቶ ወልደስላሴ ግን የነ አባይ ወልዱ ሁኖ የወይዘሮ አዜብ መስፍን የቀኝ እጅ ነው።

ሁለቱም የደህንነት ተጠሪዎች በደም የሚፈላለጉ ናቸው። ባለፈው የህወሓት ጉባኤ አቶ ወልደስላሴ ለማእከላዊ ኮሚቴ አባልነት ተጠቁሞ አቶ ጌታቸው ጠንከር ያለ ትችት በማቅረቡ ሳይሳካለት ቀርተዋል። መለስ በህይወት እያለ (በአዜብ ምክር መሰረት) አቶ ጌታቸውን በአቶ ወልደስላሴ ለመተካት አቅዶ ነበር (ሞት ቀደመው እንጂ)።

በብሔርተኝነት ስም ታሪክንና የኢትዮጵዊነትን መንፈስ ማጣጣል ተቀባይነት የለውም

August 29, 2013

በፍቅር ለይኩን
በአንድ ወቅት በደቡብ አፍሪካዊቷ ከተማ በኬፕታውን የሚኖር አንድ በንግድ ሥራ የሚተዳደር  ኢትዮጵያዊ ጎልማሳ አንድ አሳዛኝ ገጠመኙን እንዲህ አጫውቶኝ ነበር፡፡ ይህን ታሪኩን ያካፈለኝ ኢትዮጵያዊ ጎልማሳ የሥራ ቦታው ላይ ከአንድ ከኦሮሞ ብሔር ተወላጅ ጋር በተነሳ ጠብ በተፈጠረ ግጭት የኦሮሞ ብሔር ተወላጅ የሆነው ጓደኛውን አንድ የፊቱን ጥርሱን በቦክስ ያወልቀዋል፡፡ የጥርሱን መውለቅ የሰሙ የዚህ ሰው ጓደኞችም ተሰባስበው ይህን ሰው ካልገደልን በማለት ሲጋበዙ ነገሩ በሰላም ያልቅ ዘንድ አንዳንድ የሚያውቋቸው ሰዎች ለሽምግልና ጣልቃ ይገባሉ፡፡

ነሐሴ 26 በአዲስ አበባ መንግስት በጠራው ሰልፍ ያልተጠበቁ ነገሮችን ያስተናግዳል ተብሎ ይጠበቃል።

ነሃሴ ፳፬(ሃያ አራት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-  በመንግስት የሚደገፈው የሐማኖቶች ጉባኤ  በመጪው እሁድ አክራሪነት እናወግዛለን በሚል አላማ በጠራው ሰልፍ ላይ የአዲስ አበባ እና እስከ 100 ኪሎሜትር በሚደርስ ርቅት ላይ  በአጎራባች የክልል ከተሞች የሚገኙ ዜጎች በብዛት እንዲገኙ የኢህአዴግ ካድሬዎች ቤት ለቤት እየዞሩ ቅስቀሳ ሲያደርጉ ሰንብተዋል።  የመንግስት ሰራተኞች ፣ በግል ስራ የሚተዳደሩ ነዋሪዎች በሰልፉ ላይ እንዲገኙ ካልተገኙ ግን አክራሪነትን እንደደገፉ እንደሚቆጠርባቸው ሲነገራቸው መሰንበቱን ወኪሎቻችንን ዘግበዋል።

የሕወሐት ባለስልጣናት የአሜሪካ ቆይታ፤ የከዱ አሉ

August 29, 2013

ከኢየሩሳሌም አርአያ
በአባይ ወልዱ የሚመራውና ሰባት ከፍተኛ የሕወሐት ባለስልጣናት የተካተቱበት ቡድን በአሜሪካ አራት ከተሞች ባካሄደው ስብሰባ በተለይ በላስቬጋስ ጠንካራ ተቃውሞ እንደገጠመው በስፍራው የተገኙ ምንጮች አስታወቁ። ቡድኑ በዋሽንግተን ኢትዮጲያ ኤምባሲ በጀመረውና በመቀጠል በላስቬጋስ፣ ሲያትልና ካሊፎርኒያ ከተሞች ባካሄደው ስብሰባ “አላማ” አድርጎ የያዛቸው ጉዳዮች እንደነበሩ የጠቆሙት ምንጮች፣ እነሱም፥ “የመለስ ፋውንዴሽን፣ የአባይ ግድብና የ40/60 የቤቶች ግንባታ.” ሲሆኑ፣ ለነዚህ ማስፈፀሚያ “ገንዘብ አዋጡ” የሚለው ዋናው ግብ እንደነበር አስረድተዋል።

Finland’s envoy exposes “the dark side” of Ethiopia’s regime

August 27, 2013

by Keffyalew Gebremedhin – The Ethiopia Observatory
At the end of his four-year duty tour in Ethiopia as Finland’s Ambassador, Mr. Leo Olasvirta made some observations in his August 14, 2013 article, which appears on the Finnish Foreign Ministry webpage (in Finnish), highlighting Ethiopia’s contributions to the stability of the surrounding troubled Horn of Africa countries.
Finland’s envoy exposes “the dark side” of Ethiopia’s regime
In his elaboration, he attributes this to Ethiopia’s  strength, especially its active role in promoting peace and good neighborly policy. This has become necessary with aim of avoiding escalating situations in neighboring countries that “could jeopardize  the country’s economy and prosperity.”

UDJP members attacked by local militias in Fiche town

Wednesday 28 August 2013

መንግሥት ለተፈጠረው ችግር በአስቸኳይ ማስተካከያ እንዲያደርግ እንጠይቃለን! ሰማያዊ ፓርቲ

semayawi party's protest call in Addis AbabaAugust 28, 2013

ነሃሴ 21/2ዐዐ5 ዓ/ም.
ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ
ፓርቲያችን ሰማያዊ በህገ መንግሥቱ በተደነገገው ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ መብቱን ተጠቅሞ ለመንግሥት ጥያቄዎችን በማቅረብ ግንቦት 25/2ዐዐ5 ዓ/ም. ታላቅ ህዝባዊ ተቃውሞ ሰልፍ በተሳካ ሁኔታ አድርጓል፡፡

መንግሥት ላቀረብናቸው ጥያቄዎች በሦስት ወር ውስጥ መልስ የማይሠጥ ከሆነ በተጠናከረና በተደራጀ መልኩ ጥያቄያችንን በድጋሚ በህዝባዊ ተቃውሞ ሰልፍ እንደምናቀርብ በግንቦት 25/2ዐዐ5 ዓ/ም. በተደረገው ሠልፍ ላይ ለህዝብ ቃል በገባነው መሠረት ነሃሴ 26/2ዐዐ5 ዓ/ም. በድጋሚ ሰልፍ ጠርተን አስፈላጊውን ዝግጅት እያደረግን መሆኑን ለህዝብ በልዩ ልዩ መገናኛ ዘዴዎች ገልፀናል፡፡

ሕወሐት በአዜብ ጉዳይ ተወጥሯል (ኢየሩሳሌም አርአያ)

August 25, 2013

ከኢየሩሳሌም አርአያ
Azeb Mesfin, the wife of Meles Zenawi
ለስድስት አመት ኤፈርትን ሲመሩ የቆዩት ወ/ሮ አዜብ መስፍን ከሃላፊነት መነሳት ተከትሎ በሕወሐት ውስጥ ውጥረት መንገሱን ምንጮች አመለከቱ። የኤፈርት ቦርድ ሰብሳቢ በነበሩት ባለቤታቸው አቶ መለስ አማካይነት ዳይሬክተር ተደርገው አዜብ መሾማቸውን ያስታወሱት ምንጮች፣ ከመለስ ሕልፈት በኋላ ቦታውን የተረከቡት ኤርትራዊው ቴዎድሮስ ሃጎስ መሆናቸውን፣ እንዲሁም ዳይሬክተር የመሾምና የመሻር ስልጣኑ የቦርዱ መሆኑን ያስረዳሉ። አዜብ ከኤፈርት እንዲወገዱ የተደረገው ግን በነቴዎድሮስ ሃጎስ ሳይሆን ስብሃት ነጋ ባቀነባበሩት ጣልቃ ገብ ውሳኔ መሆኑን ምንጮቹ ገልፀዋል። 

Tuesday 27 August 2013

ኢንጂነር ተስፋሁን ጨመዳ ወኅኒ ውስጥ አረፉ

voa amharic

ኢንጂነር ተስፋሁን ጨመዳ

ኢንጂነር ተስፋሁን ጨመዳ

የሽብር ክሥ ተመሥርቶባቸው የዕድሜ ልክ እሥራት የተፈረደባቸው ኢንጂነር ተስፋሁን ጨመዳ ለሰባት ዓመታት እሥር ላይ ከቆዩ በኋላ እዚያው ወኅኒ ውስጥ ማረፋቸውን ቤተሰቦቻቸው ለቪኦኤ ገለፀዋል፡፡

The Totolamo-Kofele blood bath victims named, death toll still climbing

August 24, 2013

Totolamo-Kofele blood bath victims named
The Horn Times update August 24, 2013
by Getahune Bekele-South Africa
“Wolahi, Wolahi…” swears 85 year old Totolamo village barley farmer and cattle herder Hajji Abdinur Shifa when a reporter asked him if he know any terrorist hiding in his village. His face looks like a paint of sorrow and grief. His wife affectionately called by the villagers, Adiyo, was too fragile to talk about the August 3 2013 blood bath that turned their agriculture and livestock rich village into an inferno.

Thursday 22 August 2013

Top UDJP Official Nebiyou Bazezew in critical condition after assault

August 22, 2013

The Horn Times Newsletter August 22, 2013
by Getahune Berkeley-South Africa
UDJP tour bus mobbed by its diehard supporters in Fiche. (Pic minilik Salsawi)
UDJP tour bus mobbed by its diehard supporters in Fiche. (Pic minilik Salsawi)
Drunk with ethnocentric tyranny, the Ethiopian ruling minority junta under the leadership of Prime Minister Hailemariam Desalegn is continuing its crack down on opposition groups with devastating cruelty and mercilessness.

Drama in Addis Ababa as police discovered two “hand grenades” at busy market place

August 22, 2013

The Horn Times Breaking News August 22, 2013
by Getahune Bekele-South Africa
police removes “dangerous explosives
It was business as usual for the people while police removes “dangerous explosives” in Addis Ababa on 22 August 2013. (Pic by minilik Salsawi)
According to eye witnesses whom the Horn Times spoke to, this pictured police officer first picked the two harmless bombs but a colleague shouted at him to place them back under an Isuzu van reg. number, code 3-73189.

Wednesday 21 August 2013

Lies and Liars: Ethiopia’s despotic leaders

 August 17, 2013
by Najib Mohammed

May the Almighty Allah bring justice and peace to Ethiopia In the West, we are accustomed to hearing politicians lie to serve their interest and fulfill their ego. For example, when two politicians are running for an office and one tells the truth and the other lies by saying what the public wants to hear, the one who says what the public wants to hear wins the election.

I Have a Dream!

      August 17, 2013
by Leqa Naqamtee
leqa_naqamtee@yahoo.com

ethiopian flagMy dream is not something unachievable. No! My dream is parts of a millions of dreamers in Ethiopia. These are men and women, children and youth, old and young, poor and rich, urban and rural, pastoralists and farmers, merchants and producers, teachers and military, professionals and non professionals, workers and employers, jobless and asylum seekers, internally displaced and new settlers, prisoners and judges, polices and parliamentarians, political parties and government machineries civil servants , Muslims and Christians, traditional believers and natural believers, so that I believe my dream will be realized sooner or later because internationally Ethiopia is labeled as failed states because of the following critical issues and other international parameters .

Some marched for freedom but some gathered for condominium

 August 20, 2013
by Sadik Ahmed

Ethiopians and Ethiopian Americans held a joint rally in front of US state department today. Amid government’s massive propaganda to divide the nation, the participants were adamant to uphold their mutual values not as people who share a land but as a people who have shared blood.

ሃይማኖትና ፖለቲካ በኢትዮጵያ (ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ)

 August 21, 2013
 
ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ
1. መግቢያ:

Ginbot 7 movement chairman Dr. Berhanu Negaካለፈው ሁለት አመት ግድም ጀምሮ “መንግሥት በዲናችን ጣልቃ አይግባብን” በሚል ሰፊ ማእቀፍ ውስጥ በሰላማዊ መንገድ በኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች እየተደረገ ያለው ትግል፤ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ደግሞ ሁለት አስርት አመታትን ያስቆጠረ ከቀኖናው ውጭ መንግሥት የቤተክርስቲያኑን መሪ አይምረጥብን በሚል በመሰረታዊ ሀሳቡ ከሙስሊሙ ጥያቄ ጋር ተመሳሳይ በሆነ ጉዳይ በተነሳ ውዝግብ ቤተክርስቲያኒቱ ለሁለት ተከፍላ ያለችበት ሁኔታና በዚህም ምክንያት በመንግሥት የተገፋው “ስደተኛው ሲኖዶስ” በራሱ ላይ የደረሰውን ሁከት በመቃወም የሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎች ተዳምረው ምናልባት ለመጀመሪያ ጊዜ ጤነኛ የሆነው የሀይማኖትና የፖለቲካ ግንኙነት ምንድን ነው?

Monday 19 August 2013

When ESAT beams its light on there is no place to hide

August 18, 2013

by Teshome Debalke

ESAT beams its light on
The truth is, there is no glory associating with a dying criminal regime and everybody knows it. The most you gain out of it self-incrimination that would hunt you the rest of you life until justice catches up with you. Noting you do would prevent the unavoidable demise of Woyane, noting. It is the fact every Woyane stooge must understand and live with until the end. The best one can do is abandon the criminal regime; sooner than later.

Saturday 17 August 2013

Azeb Mesfin lost TPLF’s cash cow

August 17, 2013

Azeb, widely known as the ‘Queen of Mega’ and ‘mother of corruption’
by Abebe Gellaw
The Tigray People’s Liberation Front (TPLF) has quietly removed the late dictator’s widow Azeb Mesfin from the helm of EFFORT as Chief Executive Officer a few months after her husband’s demise, it emerged.

አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ የሚያዘጋጀው የታላቁ ሩጫ የንግድ ፈቃድ ተሰረዘ


ነሃሴ ፲(አስር)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-መንግስት ፈቃዱን የቀማው ከተሰጣቸው ፈቃድ ውጪ ሲንቀሳቀስ ተገኝቷል በሚል ነው። ከታላቁ ሩጫ በተጨማሪ እስላማዊ የምርምርና የባህል ማዕከል ፣ ጎህ ቻይልድ ዩዝ ውመንስ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ፣ዋን ዩሮ ኢትዮጵያ ፣ ብራይት አፍሪካ ኢንተግሬትድ ዴቨሎፕመንት አሶሲየሽን እና ፓድ ኢትዮጵያ ሊትሬሲ ኢዱኬሽን ኤንድ ቮኬሽናል ሴንተር ናቸው።

ወ/ሮ አዜብ መስፍን ከኤፈርት ዳይሬክተርነት ተነሱ

ገዢው ፓርቲ የሟቹን ጠቅላይ ሚ/ር ሙት ዓመት ለመዘከር ደፋ ቀና እያለ በሚገኝበት በዚህ ሰዓት የሟቹን ባለቤት ወ/ሮ አዜብ መስፍንን ከኤፈርት ዳይሬክተርነት ማንሳቱን የኢሳት ራድዮ ዘገበ። የራዲዮው ዘገባን ያድምጡት።

የኢህአዴግ አባላት ክርስቶፎር ስሚዝ በሚያረቁት ህግ ላይ የተቃውሞ ፊርማ ማሰባሰብ ጀመሩ


ነሃሴ ፲(አስር)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከደጋፊዎቹ የመረጃ ለውውጥ ለመረዳት እንደተቻለው ኮንግረስ ማን ክሪስ ስሚዝ በቅርቡ በኢትዮጵያ ዙሪያ የግንቦት 7 መሪ ዶ/ር ብርሀኑ ነጋን፣ ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዳይሬክተር አቶ ኦባንግ ሜቶ፣ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሀላፊ ሚ/ር ያማማቶ እና ሌሎችንም ታዋቂ ሰዎች በመጋበዝ በኢትዮጵያ ዙሪያ የተለያዩ ሀሳቦችን ማሰባሰባቸው ይታወቃል። ይህንንም ተከትሎ ኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶችን እንድታከብርና ዲሞክራሲያዊ ስርዓትን እንድትገነባ፣ ኮንግረሱ የህግ ረቂቅ እንደሚያዘጋጅ ሚ/ር ስሚዝ ገልጸዋል።

የሥላሴዎች እርግማን (ሦስት) ፦ አዳክሞ ማደህየት (ፕ/ር መሰፍን ወ/ማርያም)

Prof. Mesfin Woldemariam
Prof. Mesfin Woldemariam

August 17, 2013

አንድ በጣም የተገረመ ደቡብ አፍሪካዊ ይህንን ሁሉ መንገድና ሕንጻ በአንድ ጊዜ ለማሠራት ገንዘቡን ከየት ነው የምታገኙት? ብሎ ጠየቀኝና ከወርቅ-ቡና አልሁት፤ ሳቅ አለና እኔኮ ከልቤ ነው የምጠይቅህ አለኝ፤ እንግዲያው ዘክዝኬ ልንገርህ አልሁት፤ ለወትሮው ብዙ የምክር ዋጋ የሚያስከፍል ቢሆንም ለመንግሥትህ እንዳትናገርና የዚሁ ዓይነት ሥራ በደቡብ አፍሪካ እንዳይጀመር ቃል ግባልኝ አልሁትና ቀጠልሁ፤ ከጥቂት ሳምንታት በፊት በመንግሥት ባንኮች ደጃፍ ላይ የነበረውን መጨናነቅ አይተሃል ወይ? ብዬ ጠይቄው ማየቱን ካረጋገጥሁ በኋላ ጉዳዩን እንደሚከተለው አስረዳሁት፡፡

Friday 16 August 2013

መለስ ከሞተ በሁዋላ የፓርቲው ችግር ገሀድ መውጣቱንም አቶ ስብሀት ገልጸዋል።


አቶ መለስ ዜናዊን ለመዘከር በተለያዩ ከተሞች ማእከላት እየተገነቡ ነው
ነሃሴ ፯(ሰባት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አቶ መለስ ዜናዊን አንደኛ የሙት አመት መታሰቢያ በማድረግ በአዲስ አበባና በተለያዩ ከተሞች የዝክረ መለስ ዝግጅቶች እየተካሄዱ ነው። በአዲስ አበባ 100 ሄክታር መሬት ስፋት ያለው ቦታ ከሀያት ሆስፒታል ፊት ለፊት ለመለስ ማእከል ግንባታ ተከልሏል። 

The Heroic Ethiopian Journalist Eskinder Nega

August 15, 2013

by Betre Yacob
Ethiopian prominent Journalist and blogger Eskinder Naga is one of those who have been arrested, interrogated, and threatened in Ethiopia, for exercising freedom of expression. He is currently serving his jail sentence in Kality, a notoriously brutal prison in Addis Ababa, where dozens of political prisoners are suffering. Judged a “terrorist” by the regime’s kangaroo court, he was sentenced to 18 years in prison in 2012, along with other critical journalists and bloggers.

የአሜሪካ ፓሊስ ኢትዮጵያውያኑን በማደን ላይ ናቸው

ኢሳት ዜና :-የአሜሪካ ፖሊሶች ከኢትዮጵያ ለምስክርነት መጥቶ የጠፋን ኢትዮጵያዊ ዱካ ለማግኘት ፍለጋ ላይ መሆናቸውን ሲአትል ኒውስ ዛሬ ዘገበ፡፡

ካሳይ ወልደ ፃድቅ የተባለው ኢትዮጵያዊ አሜሪካዊያኖቹ ጥንዶች ከኢትዮጵያ በማደጎ ያመጧትን ልጅ ገድላችኋል ተብለው ለተከሰሱበት ወንጀል አቃቢ ህግ ለምስክርነት ማስረጃ ይሆን ዘንድ ብለው ነበር ከኢትዮጵያ ያመጡት፡፡
ካሳይ በፍርድ ሂደት ላይ ላለው ጉዳይ ባለፈው አርብ በማውንት ቬርኖን ካውንቲ ፍርድ ቤት በመቅረብ የመጀመሪያ ዙር ምስክርነቱን ሰጥቶ የነበረ ሲሆን በሚቀጥለው ቀን ከተያዘለት ማረፊያ ክፍል መጥፋቱን አቃቢ ህጎች ለፖሊስ አስታውቀዋል፡፡

Thursday 15 August 2013

የሃዘን እንጉርጉሮ … ለግብፅ አቤ ቶክቻው!!!

2013814143731829665_8
ግብጽ ሆይ እንዴት አለሽ አልልሽም ከቶ… ነገርሽን እያየሁ ዜና ላይ ተሰጥቶ… እኔ ልሰጣልሽ ብዬም ባልልሽ… ሀዘንሽን አዘንኩት ተሰማኝ ልቅሶሽ… እሳት ሲቀጣጠል ሰው ሲጠበስ ለጉድ… ግንቡ ቤተ አምልኮሽ ሲቀየር ወደ አመድ…

ምን ርግማን ይሆን ምንስ ያገር ጣጣ… በሌሎች ሲፈራ ዛሬ ባንቺ መጣ፤
ያኔ…

ታላቅ ሃገራዊ ጥሪ!

August 15, 2013

Ethiopian Flagየሐገሬ ጉዳይ ያገባኛል፤ ይመለከተኛል ብላችሁ በሲቪክ፤ በፖለቲካ፤ በብሄር፤ በህብረ ብሄር የተደራጃችሁና እንዲሁም በግላችሁም የምትንቀሳቀሱ ታዋቂ ግልሰቦች በሙሉ፡ እሳት በኢትዮጵያ ጉዳይ ያገባኛል የሚሉ ድርጅቶችንና ታዋቂ ግለሰቦችን ለፊት ለፊት ውይይት እ. አ. አቆጣጠር ኦገስት 17 2013 በቨርጂኒያ ሸራተን ሆቴል ጥሪ ማድረጉን በአለም ዙሪያ ተበትነን የምንገኝ የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ መወያያ መድረክ ታዳሚዎችና አስተዳዳሪዎች ጥሪውን በታላቅ ስሜት የምንደግፍና እሳት ሚዲያ ይህንን መድረክ በማዘጋጀቱ ያለንን ከፍተኛ አድናቆት እንገልጻለን።

የሥላሴዎች እርግማን (ሁለት)፤ አደህይቶ ማድከም (ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም )

August 15, 2013


ከታትፎና ለያይቶ በማዳከም ቤቱን አፍርሶና መሬቱን ነጥቆ፣ ከሥራው አፈናቅሎና ሥራ አሳጥቶ ያለርኅራኄ ማደህየት በፕሮግራም የተያዘና በውጭ ኃይሎች የሚደገፍ ሥራ ነው፡፡
Prof. Mesfin Woldemariam
Prof.Mesfin Woldemariam
ለጥቂት ዓመታት በአሜሪካ ቆይቶ የመጣ አንድ ጓደኛዬ ራሱን በሁለት እጆቹ ይዞ ‹‹አዲስ አበባ በመሬት መናወጥ ፈራርሳ በመጠገን ላይ ያለች ከተማ ትመስል የለም እንዴ!›› አለኝ፤የመሬት አይደለም አንጂ የመናወጥ ነገር በእርግጥ አለ፤ የመሬት መናወጥ ባይደርስባትም የአእምሮ መናወጥ የመታት ከተማ ነች አልሁት፤ ቅንጅት ነፍሱን ይማረውና በፖሊቲካው መድረክ ብልጭ ብሎ ድርግም ካለበት ዓመት ጀምሮ በአዲስ አበባ ታይቶ የማይታወቅ የማፍረስና የመገንባት ሥራ በአንድ ላይ ጎን ለጎን ሲካሄድ እያየን ነው፤ ከጥንስሱ ጀምሮ የማሰብ ችግር ውላጅ መሆኑ በግልጽ ይታያል፤ ብዙ አገሮች አዳዲስ ከተማዎችን ሠርተዋል፤ ጥቂቶቹን ለመጥቀስ ሕንድ፣ ናይጂርያ፣ ብራዚል አሉበት፤ 

ኢህአዴግ ከከፍተኛ አበል ጋር ፀረ አንድነት ፓርቲ ስልጠና አዘጋጀ

August 14, 2013

ፍኖተ ነፃነት
አንድነት ፓርቲ የጀመረውን ህዝባዊ ንቅናቄ ለማስተጓጎል ከፍተኛ አበል በመክፈል ለአባላቱ ስልጠና ማዘጋጀቱን ለኢህአዴግ ቅርበት ያላቸው የፍኖተ ነፃነት ምንጮች ጠቆሙ፡፡
አንድነት ፓርቲ የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት በሚል መሪ ቃል የጀመረው ህዝባዊ ንቅናቄ ህዝባዊ ተቀባይነት ማግኘቱንና በስኬት መቀጠሉን ተከትሎ ኢህአዴግ “አንድነት ፓርቲንና ንቅናቄውን እንዴት ማስቆም ይቻላል” በሚል በከፍተኛ አመራሮቹ ውይይት ካደረገ በኋላ በመላ ሀገሪቱ ፀረ አንድነት ፓርቲ ስልጠና “ጠንካራ” ላላቸው አባላቱ ለመስጠት መዘጋጀቱን የሚገልፁት ምንጮቹ “ለስልጠናው ከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብ ተመድቧል፤ ኢቲቪና የክልል ሬዲዮ ጣቢያዎችና የመንግስት ጋዜጦች አንድነት ፓርቲ የሸሪአ ህግን በኢትዮጵያ ተግባራዊ ለማድረግ ከሚንቀሳቀሱ ሽብርተኞች ጋር እየሰራ ነው የሚል የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ እንዲከፍቱ ጥብቅ መመሪያ ደርሷቸዋል፡፡” 

Tuesday 13 August 2013

The Political Legacy of Horror Must End!

by T.Goshu

Let me make myself clear before I proceed to the comment I want to make that, as the very dirty/bloody political game is our yesterday’s terrible memory, I do not want to go into detail description here. I am well aware that there may be many fellow Ethiopians who may comment that it is better to focus on the question of what is to be done about the current challenge we are facing than going back and reflect what happened. 

አንድነት ፓርቲ ነሃሴ 5 ቀን 2005 ዓ.ም በመብራት ሃይል አዳራሽ ያደረገው ስብሰባ ከፊል ገፅታ

August 13, 2013

በትናንትናው ዕለት አንድነት ፓርቲ በመብራት ሃይል አዳራሽ ያደረገው ስብሰባ ከፊል ገጽታ ይሄን ይመሰል ነበር
Andenat Party (UDJ)

ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆነ!

August 13, 2013

ታደለ መኩሪያ
Dr. Tedros Adhanom Ghebreyesusበሞያቸው አንቱ የተባሉ፣ በኤቺ አቪ ኤድስ ላይ ብዙ የሠሩ፣ ከቀ ሞው የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ጆርጅ ቡሽ አድናቆት የተቸራቸው፤የቀድሞው የጤና ጥበቃ ሚኒስትር፣የዛሬው የትግራይ ሕዝብ ነፃነት ግንባር አባልና የውጪ ጉዳይ ተጠሪ ዶክተር ቴዎድሮስ አድኖም በታሪክ የሚያስወቅሳቸው ሥራ ሰሩ። የጤና ጥበቃ ሚኒስትር በነበሩበት ዘመን እንደዛሬዎቹ በጋንቤላ ኤቺ አቪ አድስ የተሰፋፋው ወንዶች ባለመገረዛቸው፤ ወጣት ሴቶች ወንዝና እንጨት ለቀማ ሲሄዱ በአጋዚ ጦርና በፌደራል ፓሊስ አንዳልተደፈሩ ከቄያቸው ተፈናቅልው በካንፕ ሕዝቡ እንዲኖሩ እንዳልተደረገ  ሲነግሩን ፤ ጤፍ የተወደደው የመካከለኛ ገቢ የሚገኘው በማደጉ፤ ስኳር የተወደደው ገበሬ በስኳር ቡና መጠጣት ስለጀመረ የተባሉትን ወያናዊ ፌዞች ሰምተናል። እርሶ ግን ከዚያ ነፃ ነበሩ። 

Sunday 11 August 2013

South Africa: Thousands of Ethiopians flock to Durban for a meeting with Dr Berhanu Nega

August 11, 2013The Horn Times Newsletter 11 August 2013
“Tesmamto Yalebet Eslam Christiyanu
Tezenegash ende Ethiopia mehonu…..” 
The song the colorful Ethiopian crowd is currently singing aloud, as thousands of refugees from all occupations, Muslims and Christians begin flocking to the South African port city of Durban for tonight’s extraordinary meeting with their heroic opposition party leader, his Excellency Dr Berhanu Nega via video link at the magnificent Sun Coast Casino conference hall.

በመንግሰት የችግር አፈታት ዘዴዎች ዛሬም አዝነናል፧ አፍረናልም!!!!

Blue Party EthiopiaAugust 8, 2013

ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ
ከሁሉም በማሰቀደም ሰማያዊ ፓርቲ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳቹ፣ በዓሉ የሰላምና የደሰታ እንዲሆንላቹ ኢድ ሙባረክ በማለት ምኞቱን ይገልፃል ::
ኢሕአደግ መራሹ መንግሰት ተቋማትን የመቆጣጠር አባዜው ከግዜ ወደ ግዜ እየባሰባት በመምጣቱ ዛሬም እጁን ያላሰገባበት ምንም አይነት ተቋምና አሰተሳሰብ ባይኖርም በተለይ ባለፈው አንድ አመት ተኩል ጀምሮ ከእስልምና እምነት ተከታዮች ጋር በፈጣረው እሰጥ አገባ መፍትሔ አጥቶ እሰከ አሁኗ ሰአት ቀጥሏል:: 

Hailemariam Desalegne in a panic mode

Hailemariam Desalegne accused “Andenet” and “Semayawi” party for standing with the Ethiopian MuslimsAugust 10, 2013

by Tedla Asfaw
Hailemariam Desalegne accused “Andenet” and “Semayawi” party for standing with the Ethiopian Muslims on his short interview with “Yelemat” journalist in Addis Ababa. Woyane will most likely ban all peaceful protests that it allowed recently.

Thursday 8 August 2013

Ethiopian repression of Muslim protests must stop

8 August 2013

Protests in Ethiopia have increased in recent months.




Protests in Ethiopia have increased in recent months.``We are extremely concerned at reports coming out of Ethiopia this morning of further widespread arrests of Muslim protesters. The Ethiopian government’s ongoing repressive crackdown on freedom of speech and the right to peacefully protest has to end now.
Claire Beston, Amnesty International’s Ethiopia researcher.

The Ethiopian government must end its use of repressive tactics against demonstrators, following initial reports of widespread arrests of Muslim protestors during this morning’s Eid al-Fitr celebrations, said Amnesty International today.

ሰበር ዜና! የፌደራል ፕሊስ እርምጃ እየወሰደ ነው!

Ethiopian Muslims

August 8, 2013

ድምፃችን ይሰማ
እስከ አሁን ባለው መረጃ በአዲስ አበባ፣ በወልቂጤ፣ በደሴ፣ በአዳማ፣…የመንግስት ታጣቂዎች የዒድ ክብረ በዓልን ለመፈጸም የወጡ ሰላማዊ ዜጎች ላይ ከፍተኛ ኃይል የተቀላቀለበት ድብደባ ፈጽመዋል፡፡ መንግስት ለኢትዮጵያውያን ሙስሊም ዜጎቹ ያለውን ከልክ ያለፈ ጥላቻ በዛሬውም በኢድ በዓል ቀን አሳይቷል፡፡

Wednesday 7 August 2013

በፀረ-ሽብር አዋጁ ፓርቲዎች ሊከራከሩ ነው ! ኢህአዴግ፣ መድረክ፣ አንድነት፣ ሰማያዊ ፓርቲዎች ይሳተፋሉ


በዘሪሁን ሙሉጌታ
ከፀደቀ አራት ዓመታት በላይ በማወዛገብ ላይ ያለው የፀረ-ሽብርተኝነት አዋጅ ቁጥር 652/2001 ላይ ፓርቲዎች በመጪው ቅዳሜ ክርክር ሊያደርጉ ነው። የክርክር መድረኩን ያዘጋጀው የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ነው።
ተቋሙ በፀረ-ሽብር አዋጁ ላይ እንዲከራከሩ ገዢውን ፓርቲ ጨምሮ መድረክ አንድነትና ሰማያዊ ፓርቲዎች እንዲሳተፉ ጋብዟል።

Google honors Abebe Bikila with doodle

August 7, 2013

However, once the race began Abebe was back to his old self.
The 81st birthday of Abebe Bikila, Ethiopian marathon runner and the first Sub-Saharan African to win an Olympic gold medal, is being celebrated with Google Doodle.

ሰባር ዜና-አቃቤ ህግ ቴድሮስ ባህሩ ከአገር ሸሽተው ጥገኝነት በመጠየቅ አሜሪካ ገቡ!

August 6, 2013

ማክሰኞ ሐምሌ 30/2005
‹‹ህሊናዬ የማያምንበትን እንድሰራ ተገድጃለሁ›› አቃቤ ህግ ቴድሮስ ባህሩ
የመንግስት ክስ መጨረሻው በውል እንኳ አልታወቀም፤ ቀጠሮውም ም እንደሆነ የሚታወቅ ነገር የለም!
የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎችን፣ አሊሞችንና ዳኢዎችን መንግስት በሀሰት በሽብር ወንጀል ጠርጠሮ ከከሰሳቸዉ አንድ አመት ቢያልፍም እስካሁን እልባት ላይ አለመደረሱ ይታወቃል፡፡ በዚህ ክስ ውስጥ ከከሳሽ መንግስት አቃቢያን ህግ መካከል አንዱ የሆኑት አቶ ቴድሮስ ባህሩ ‹‹ህሊናየ የማያምንበትን እንድሰራ ተገድጃለሁ›› በማለት አገራቸውንና ስራቸዉን ጥለዉ ከአገር ሸሽተው ጥገኝነት በመጠየቅ አሜሪካ መግባታቸው ተረጋገጠ፡፡ አቃቤ ሕግ ቴዎድሮስ ባህሩ ሲሰሩ የነበረበትን የስራ ጉዳይ ሰነድ እንኳን ሳያስረክቡ ጥገኝነት ጠይቀዉ ከነቤተሰባቸዉ አሜሪካ እንደገቡ ለማረጋገጥ ተችሏል፡፡

Tuesday 6 August 2013

ESAT WAZANA KUMNGER አቤ ቶክቻው!!

ከኮፈሌ የደረሰኝ መልዕክ እንደወረደ!

ይህ ፎቶግራፍ በአዲስ አበባ ያለፈው ሳምንት ጁምዓ ሙስሊም ኢትዮጵያውያን ሲቃወሙ ርምጃ እንዲወስዱ የተላኩ ፌደራል ፖሊሶችን የሚያሳ ነው!
ከኮፈሌ የደረሰኝ መልዕክ እንደወረደ!
1001208_607380952625743_728919177_n
ሃይ አቤ ሰላም ነዉ ? ይገርምካል በኮፈሌ ከተማ ዉስጥ እየሆነ ያለዉ ክሰተት ግራ እያጋባን ነዉ; የኢህአዴግ ቅጥር ነፍሰ ገዳዮች ! ሰላማዊዉን ህዝብ ግራ እያጋቡት ነዉ ! በየ ሆቴሉ በየካፌዉ ; በይ ሻይቤቱ ; እየገቡ ዝም በሉ ; በአንድ ላይ ተሰብሰቦ መቀመጥ አይቻልም; እያሉ የመታወቂያ ካርድ ሁሉ እየጠየቁ ነዉ ; 

Sunday 4 August 2013

Eskinder’s Wail from the Gulag irks ‘Tyrants on the Throne’

Republicans on the Throne: A Personal Account of Ethiopia's Modernization and Painful Quest for Democracy

August 2, 2013by Selam Beyene, Ph.D.
At a time when patriotic Ethiopians like Eskinder Nega are languishing in Gulag-style prisons for exercising their rights to express their opinions, those of us living beyond Woyane’s reach are blessed with the freedom to read books that stimulate the mind, shed light on our rich heritage, expose the treasonous policies of the Woyane regime in power, and, above all, enlighten us on the triumphs of those luminous sons and daughters of Ethiopia who built a country that was once Africa’s beacon of hope but is now being torn asunder by the treacherous TPLF cadres.

ሰበር ዜና፤ ከባሕር ዳር – ዝናብ ያልበገረው የባሕር ዳር ሰላማዊ ሰልፍ በሰላም ተጠናቋል – ፍኖተ ነጻነት

944604_344965445637333_1633953264_n
አንድነት ፓርቲ በባህር ዳር የጠራው ሰላማዊ የተዋውሞ ሰልፍ በድምቀት ተጠናቋል። በመጨረሻም የምዕራብ ጎጃም የአንድነት ፓርቲ ሰብሳቢ አቶ ማሩ እና ሌሎችም አመራሮች በሰልፉ ላይ ንግግር እድርገዋል፡፡ በዕለቱ ከ 50 ሺህ በላይ የሚሆን ሰልፈኛ መሳተፉ ተገልጿል። ቨሌላ በኩል በሰ፤ፉ መካክል አንድ የቀበሌ አመራር ሰዎችን ለማስፈራራት ሲሞክሩ በሕዝብ ትብብር ከሰልፉ እንዲገለሉ የተደርገ ሲሆን ሕብረተስቡም የግለሰቡን ማስፈራራት አጣጥሎታል።
ዛሬ በባህርዳር ከተማ ዝናብ እየዘነበም ቢሆን ሰላማዊ ሰልፍ ሳይቋረጥ የተካሄደ ሲሆን በወቅቱም የሚሰሙ የነበሩ መፈክሮች

Breaking News Genocide in Totolamo Village, Ethiopia

August 4, 2013The Horn Times Breaking News August 4, 2013
by Getahune Bekele-South Africa

Genocide: 11 Ethiopian Muslims mowed down in the Totolamo village blood bath

A five year old kid, an elderly imam and four teens are among the dead
The small maize and potato farming Muslim village of Totolamo in south west oromiyya near the strategic town of Shashemene is in deep mourning after 11 of her citizens gunned down in cold blood by the genocidal Tigre People Liberation Front/ TPLF federal police commandos on Saturday August 3, 2013.

ETHIOPIAN REGIME KILLS 25 PEACEFUL PROTESTERS AND ARREST 1,500 CIVILIANS

ETHIOPIAN REGIME KILLS 25 PEACEFUL PROTESTERS AND ARREST 1,500 CIVILIANS
August 3, 2013 - Ethiopian government forces open fire on unarmed demonstrators throughout the country, killing 25 and injuring dozens more, according to Ethiopian activists who took part in the demonstrations.

Friday 2 August 2013

ጋዜጠኛ ወይስ ካድሬ? (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

August 2, 2013

Ethiopian Journalist Araya Tesfamariamየሪፖርተር ጋዜጠኛ የማነ ናግሽ በጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዙሪያ ያቀናበረውን የተንኮል ወጥመድ ተመርኩዤ በሰጠሁት ምላሽ ዙሪያ የማነ አስገራሚና ከርእሰ ጉዳዩ ጋር የማይገናኝ “መልስ” ለመስጠት ሞክሯል። ካድሬ ሆኖ የቀረበው የሪፖርተሩ የማነ ምላሹን ሲጀምር በኢትኦጵ ጋዜጣ በኢየሩሳሌም…ይቀርብ የነበረውን ዘገባና የፃሓፊውን ማንነት ከጠቀሰ በኋላ « በ2005 እ.ኤ.አ ችግር ውስጥ ሊከቱን ከነበሩ…» ይላል።

Thursday 1 August 2013

A 5 billion dollar baby Semhal Meles: Is she Ethiopia’s version of Imelda Marcos?

July 31, 2013A 5 billion dollar baby Semhal MelesThe Horn Times opinion July 31 2013 by Getahune Bekele, South Africa
“Doesn’t the fight for survival also justify swindle and theft? In self-defense anything goes.” Former Philippines first lady Imelda Marcos.
“The amount I earn is well known. My riches, my most prized possessions are my books.” The late Ethiopian ruler Meles Zenawi Asres.

ዜና በጨዋታ፤ ኢትዮጵያ 2ኛ ወጣች… በሩጫ አይደለም! አቤ ቶክቻው!!

Ethiopia_shaded_relief_map_1999,_CIA
ዜና በጨዋታ፤ ኢትዮጵያ 2ኛ ወጣች… በሩጫ አይደለም!
ሀገራችን ኢትዮጵያ በአፍሪካ ፈጣን እድገት እያስመዘገቡ ካሉ ሀገራት ተርታ መሆኗ ይታወቃል፡፡ ከአፍሪካ ብቻ ደግሞ እንዳይመስለን ከአለምም ፈጣን እድገት እስመዘገቡ ካሉ ግንባር ቀደሞቹ ውስጥ ናት፡፡ ከዚህ አርፍተ ነገር ጋር ልንጋጭ ነው… ልንጋጭ ነው…. ቀበትዎትን ያጥብቁ ራስዎን ያዘጋጁ….
ኢትዮጵያ በምድር ላይ ካሉ ደሀ ሀገሮች ሁለተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች፡፡ ዩናትድ ኔሽን ባወጣው አመታዊ ሪፖርት በ Multidimensional Poverty Index የፈጀውን ይፍጅ ብለን በአማርኛ ብንተረጉመው፤ በዙሪያገባው ድህነት ሰንጠረዥ… ኢትዮጵያችን ሁለተኛ ወጥታልናለች፡፡

ሰበር ዜና ከመቀሌ= የአንድነት ከፍተኛ አመራር እና የፓርቲው አባል ታሰሩ


መቀሌ ውስጥ አንድ የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር የሆኑት አቶ እንግዳ ተክለፃዲቅ እና በዚህ ሳምንት “መቀሌን በ24 ሰዓት ለቀህ ውጣ” ተብሎ የነበረው የአንድነት ፓርቲ አባል አቶ የማነህ አበራ ዛሬ ከሰዓት በኋላ በፖሊስ በህገወጥ መንገድ ታስረዋል፡፡

Building Democratic Institutions on the grave of Woyane is the way forward

 by Teshome Debalke
July 31, 2013
If you are afraid to speak against tyranny then you are already a slaveWoyane can no longer lie, jail, torture, kill, extort and rob its stay in power. And, Ethiopians can no longer continue to protest as hyphenated victims and extend the life of the regime. Whether we like it or not the solution is a united democratic front that will bring down tyranny on its knees. Civic societies and the independent Medias’ concerted effort to help build democratic institutions and follow-up on the criminal operatives of the ruling regime will go a long way to bring down tyranny for a lasting freedom and democratic rule.