Saturday 28 September 2013

No Human Rights = No Development

September 26, 2013

Oakland Institute and the Housing and Land Rights Network Submit Human Rights Report on Ethiopia to the United Nations

OAKLAND CA- In a report submitted to the UN Human Rights Council’s Universal Periodic Review (UPR) on September 15, 2013, the Oakland Institute and the Housing and Land Rights Network outlined the human rights and international law violations perpetrated by the government of Ethiopia in the name of country’s development strategy.

Democracy, Tolerance, and G7’s position towards Eritrea

September 27, 2013

by Kirubeal Bekele
On Sunday September 22, 2013, the Ginbot 7 leadership had a very revealing and open discussion in Washington DC meeting like it has never had before. As you know, the issue of working with Eritrea has been a bone in the throat for G7 as well as for its supporters around the world. Many have argued against using Eritrea as a spring board to wage an armed struggle against TPLF.

የነፃነት ጥሪ ``የሚልዮኖች ድምጽ ለነጻነት``

Wednesday 25 September 2013

Ethiopia: Beyond the Hubris of Evil

Reeyot began a hunger strike to protest an order by regime officials

September 22, 2013
When I wrote a commentary on the plight of the imprisoned 32-year old Ethiopian journalist Reeyot Alemu last April, I titled it “The Audacity of Evil in Ethiopia.” At the time, the Committee to Protect Journalists (CPJ) had sent a letter to the “Minister of Justice” of the ruling regime in Ethiopia pleading medical care for Reeyot and urging them to spare her from a threatened solitary confinement. In that commentary, I explained why I was compelled to “stray from my professional fields of law and politics” to moral philosophy.

Woyane got it all wrong; it has no way out but the unconditional surrender for democratic rule

September 24, 2013

Hailemariam Desalegne, the Prime Minster appointed to replace MelseThe Ethiopian regime seems to misunderstand what the people of Ethiopia are demanding. The sooner the regime gets it and surrender peacefully for democratic rule the better it would be. Playing hide-and-seek game isn’t going to do it.  Spewing empty ethnic and religious propaganda isn’t going to save it. Hiding behind corrupt investments and empty growth propaganda isn’t a substitute for freedom. Tormenting the population and jailing the innocent with empty bravado isn’t going to help it form its inevitable demise. Woyane and its stooges must appreciate the tolerance of our people and accept the illegitimacy of the ruling regime and live with it. Noting will change that reality. 
by Teshome Debalke
Stupidity is a virtue brought about by ignorance, empty self-worth and bravado; oftenexhibited in a circle of people in-and around tyrannies, gangs and rouge groups that rely on intimidation and brut force to sustain their existence.  

Sunday 22 September 2013

Ethiopian opposition leads protest against government

Press TV
Members of the main Ethiopian opposition part, Blue party , led protesters in the streets of Addis Ababa, demanding for a change in the political social and economic policies of the government.
The protesters wanted to march on Meskel square which is mainly used for national public gatherings. However, their demonstration was curtailed when they faced a police roadblock. The police blocked the rally saying the iconic square was under construction.

የዛሬው የሰማያዊ ፓርቲ ሰልፍ ፎቶና የሚያሰሟቸው መፈክሮች በጥቂቱ !!

September 22, 2013

በአሁኑ ሰዓት ሰማያዊ ፓርቲ ከሶሰት ወር በፊት የጠራውን ሰልፍ እያካሄደ ይገኛል:: ሰልፉ በደማቅ ሁኔታ ተጀምሮ ነበር የሰልፉ መድረሻ መሰቀል አደባባይ ቢሆንም ሕዝቡ አራት ኪሎ አካባቢ ሲደርስ የአዲስ አበባ ፓሊሶች ሰልፈኛውን ወደ መሰቀል አደባባይ እንዳይሄድ ሲያግዱ የፌድራል ፓሊስ ደግሞ በርቀት እየተመለከተ ነው::ሰልፈኞቹ ወደ ስማያዊ ፓርቲ ቢሮ እንዲመለስ ተደርጓል ሕዝቡ ግን ድምጹን ከማሰማት ወደኋላ አላለም
ርዮት ትፈታ !! ውብሽት ይፈታ !! 

Saturday 21 September 2013

Educated Ethiopians are joining armed movements (Andargachew Tsige)

A Renaissance for Ethiopia’s Youth


For the past one-half decade, Ethiopia has been awash with talk of renaissance.
September 18, 2013
For the past one-half decade, Ethiopia has been awash with talk of renaissance. There has been a lot of windbagging about a “Renaissance Dam” over the Blue Nile. Our ears nearly fell off listening to the endless gab about an “economic renaissance” with “11 percent” plus annual growth. There has also been much talk of a political and social renaissance complete with slogans of “ethnic federalism”, multiculturalism, pluralism and other “isms” (excluding neoliberalism). Of course, all of it is talk! That is exactly what I am talking about. How come there is no talk about a renaissance for Ethiopia’s youth?

CREW is gravely concerned about the imprisoned Ethiopian journalist, Reeyot Alemu’s health

September 21, 2013

September 16, 2013
For Immediate Release
Email: ethiowomen@gmail.com

Press Release on imprisoned journalist, Reeyot Alemu

The Center for the Rights of Ethiopian Women (CREW) is gravely concerned about the imprisoned Ethiopian journalist, Reeyot Alemu’s health condition and allegations of mistreatment.
Jailed Ethiopian journalist Reeyot Alemu named winner of 2013
Imprisoned Ethiopian journalist Reeyot Alemu has been named the winner of the 2013 UNESCO-Guillermo Cano World Press Freedom Prize.
Reeyot Alemu, 32, is an internationally honored female journalist who has been an outspoken critic of the Ethiopian government’s human rights violations. She was arrested 2 years ago by the Ethiopian government and sentenced to 14 years in prison. Even though Reeyot Alemu’s charges have been reduced to 5 years, there is serious concern about her health and allegations of mistreatment while she is incarcerated. 

Dialogue to know more each other in the process of building trust has to continue

September 19, 2013

by Bahir Kemal
“It is an equal failing to trust everybody, and to trust nobody.” English proverb
Trust is confidence born of two dimensions: character and competence. Character includes integrity, motive, and intent with people. Competence includes capabilities, skills, results, and track record. Both dimensions are vital. Relationships of trust depend on our willingness to look not only to our own interests, but also the interests of others.

Ethiopian Women’s Human Rights Alliance (EWHRA) Submits Human Rights Report on Ethiopia to the United Nation’s

September 19, 2013

Ethiopian Women’s Human Rights Alliance
For Immediate Release
September 19, 2013
Contact Information:
Email: voiceofethiopianwomen@gmail.com

Ethiopian Women’s Human Rights Alliance (EWHRA) Submits Human Rights Report on Ethiopia to the United Nation’s Universal Periodic Review
Grassroots organization details human rights violations committed by the Ethiopian government and outlines recommendations to bring Ethiopia into compliance with international law.

Wednesday 18 September 2013

የቤተመንግስት ደህንነት ሃላፊ ተነሱ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

የነአዜብ ቡድን እየተመታ ነው!!
የቤተ-መንግስት የደህንነት ጥበቃ ዋና ሃላፊ ሆነው ሲያገለግሉ የቆዩት የሕወሐት አባል አቶ ጌታቸው ተፈሪ ከስልጣናቸው መነሳታቸውን ምንጮች አስታወቁ። አቶ ጌታቸው ቀደም ሲል በክልል 14 ፖሊስ ኮሚሽን የደሕንነት ልዩ ተወርዋሪ ሃይል ሃላፊ ተደርገው ሲያገለግሉ መቆየታቸውን የጠቆሙት ምንጮች፣ ከዚያም ወደ ቤተ መንግስት ተዛውረው መመደባቸውንና በተጨማሪ የአገር ውስጥ ደህንነት ምክትል ሃላፊ በመሆን ከአቶ ወ/ስላሴ ወ/ሚካኤል ጋር ሲሰሩ መቆየታቸውን አስረድተዋል።

Breaking News!…Four Ethiopian air force pilots have joined Ginbot7

Monday 16 September 2013

የመስከረም 12 ሰልፍ በታቀደለት ጊዜ ይካሔዳል (ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ ማገለጫ)

September 16, 2013

Blue Party Ethiopia

የመስከረም 12 ሰልፍ በታቀደለት ጊዜ ይካሔዳል!!!!!
.
ሰማያዊ ፓርቲ ነሐሴ 26 ቀን 2005 ዓ.ም ሊያካሂደው የነበረው የተቃዉሞ ሰላማዊ ሰልፍ በመንግስት ታጣቂዎች ህገ ወጥ እርምጃ ከተደናቀፈ በኋላ ነሐሴ 3ዐ ቀን 2ዐዐ5 ዓ.ም በተፃፈ ደብዳቤ ፓርቲው መስከረም 12 ቀን 2ዐዐ6 ዓ.ም ሰላማዊ ሠልፍ እንደሚያደርግ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት የሰላማዊ ሠልፍና ስብሰባ ማሣወቂያ ክፍል እንዲያውቀዉ አድርጓል፡፡ ይህንን ተከትሎ የሰላማዊ ሠልፍና ስብሰባ ማሣወቂያ ክፍል ጳጉሜ 1 ቀን 2ዐዐ5 ዓ.ም. በተጻፈ ደብዳቤ የሰለፉን ዓላማ፣ የሰልፉ ተሳታፊዎች የሚጓዙበትን መስመርና የሰልፉ መዳረሻ ከግንባታ ስራና ከፀጥታ ጥበቃ ጋር ያለውን ችግር አስመልክቶ ማብራሪያ እንደሚያስፈልግ በጠየቀዉ መሠረት፡-

ለጥንቃቄ፦ ካድሬዎች በሞቫይል ስልክ እያደናበሩ ነው!

Abraha Destaየህወሓት መሪዎች የመረጃ ምንጮቼ ለመሰለልና ምናልባት ኔትዎርክ እንዳለኝ ለማወቅ ከኔ ጋር ቅርበት ወዳላቸው ሰዎች (በካድሬዎቻቸው በኩል) ‘አብርሃ ደስታ’ መስለው በመደወል ዜጎችን እያወናበዱ መሆናቸው ደርሼበታለሁ።‘አብርሃ ደስታን ሊያውቁ ይችላሉ’ ተብለው ለሚገመቱ ሰዎች (ካድሬዎቹ) እየደወሉ ‘አብርሃ ደስታ ነኝ፤ ….. ለምናምን ነገር ፈልጌሃለሁ፣ የት ነህ፣ መረጃ ስጠኝ ወዘተረፈ …’ እያሉ ንፁሃን ዜጎች እያደናበሩ ነው።

Friday 13 September 2013

ኢትዮጵያ ከ2ኛ የዓለም ጦርነት በኋላ የተፈጠረች ሀገር ናት!” – ኢሳይያስ አፈወርቂ

File photo of Eritrean President Isaias Afewerki in Sana'a
የባሰ አታምጣ! ነው የሚባለው። መቼም የኤርትራ ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ አፈወርቂ ጋዜጣዊ መገለጫ በሰጡ ቁጥር ግርግር ሳይፈጥሩ፤ ጎረበት አገር በውስጠ ወይራ ሳይጎነትሉ፤ ምዕራባውያን መንግሥታት ግልጽና በማያሻማ ቋንቋ ሳይወርፉና ሳይዘነጥሉ፤ ብዙሐን ፈገግ ሳያሰኙ፤ በአንጻሩ ደግሞ የተማረውን ክፍል ሳያስለቅሱና እርር ድብን እስኪል ድረስ ሳያደርጉ አልፉ ማለት ዘበት ነው።

ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ይህ ሁሉ ለማድረግም ሆነ ሁሉን ለማዳረስ ደግሞ የረጅም ሰዓት ሽፋን አያስፈልጋቸውም። በአስርና አስራ አምስት ደቂቃ ውስጥ መርፌ የሚያስፈልገውን መርፌ ወግተው ጸበል መርጨት የሚያስፈልገውን ጸበልን ረጭተው ሁሉን ነካክተውና አዳርሰው ጋዜጠኛ በጊዜ ማሰናበትም ተክነውበታል።

Thursday 12 September 2013

ጋዜጠኛ ሰለሞን ከበደ የተከሰሰው በጋዜጠኝነት ስራው ነው!(ድምፃችን ይሰማ)

September 8, 2013

በማእከላዊ ቆይታው አሰቃቂ ጊዜ አሳልፏል!
Journalist Solomon kebede በእስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ ሰለሞን ከበደ ክስ የተመሰረተበት ከጋዜጠኝት ስራው ጋር በተያያዘ ነው፡፡ የቀድሞ የሙስሊሞች ጉዳይ መጽሄት ማኔጂንግ ዳይሬክተርና አዘጋጅ የነበረው ሰለሞን ከበደ ባለፈው ዓመት ጥር ወር ላይ ከቤቱ ወደ ስራ ቦታው ሲሄድ ታፍኖ ከተወሰደ በኋላ በማእከላዊ ለአራት ወራት ያህል አሰቃቂ ምርመራ ተደርጎበታል፡፡

እኔ “ኣሸባሪ” ከተባልኩ በኔ የተሸበረው ገዢው ፓርቲ ብቻ ነው። አብርሃ ደስታ


ትናንት በሰሩት ነገር ገርሞኝ ወድያ ወዲህ ስል ስለ ህወሓት ጉባኤ መረጃ ኣላሰባሰብኩም ነበር። ወደ ማታ ኣከባቢ በማላውቀው ስልክ ተደወለልኝ። ከተወሰነ ሰጣገባ በኋላ “ኣንተ ኣሸባሪ ነህ። በኣሸባሪነት እንደምንትያዝ ኣትጠራጠር” ኣለኝ።
“ኣዎ ኣሸባሪ ነኝ። ያሸበርኳቹ ያህል ነው የሚሰማኝ። ምክንያቱም ባላሸብራቹ ኑሮ የኔን ፌስቡክ ለማስዘጋት ባልተረባረባቹ ነበር” መለስኩለት።
ስልኩን ጀሮየ ላይ ጥርቅም ኣድርጎ ዘጋው።
“ለካ እንዲህ ለነፃነት የሚቆሙ፣ የፈለጉትን የሚፅፉ፣ ስለ ፍትሕ የሚዘምሩ ግለሰዎች ናቸው ‘ኣሸባሪ’ ተብለው በኣምባገነን ገዢዎች የሚሰየሙት” ስል ኣሰላሰልኩ። “ኣሸባሪ” የሚለውን ስም ወድጀዋለሁ። “ኣሸባሪ” መሆን ደስ ይላል። ጥያቄው መሆን ያለበት ‘የሚሸበረው ኣካል ማነው?’ (ሰለማዊ ህዝብ ወይስ ገዢው መደብ) ነው። ምናልባት እኔ “ኣሸባሪ” ከተባልኩ በኔ የተሸበረው ገዢው ፓርቲ ብቻ ነው።

Monday 9 September 2013

የሰው ለሰዉ አስናቀ - 18ሺ ብር ከፈለ!

The Diplomacy of Nonviolent Change in Ethiopia

MLK dreamt about creating the “Beloved Community”September 8, 2013

Professor Alemayehu G. Mariam
In my commentary last week, “Interpreting and Living MLK’s Dream”, I discussed, among other things, Dr. Martin Luther King’s (MLK) philosophy of nonviolent social change. MLK argued that the “crucial political and moral question of our time” is the “need for man to overcome oppression and violence without resorting to oppression and violence.” I believe the crucial political and moral question for Ethiopians today is how to transform Ethiopia into an oasis of democratic governance in the middle of a sub-Saharan desert of African tyranny in a nonviolent struggle.

የሐምሌ ጨረቃ! ከአንዱዓለም አራጌ ዋለ (አንድነት ም/ሊቀመንበር ከቃሊቲ ማጎሪያ) ክፍል አንድ

September 9, 2013

Ato Andwalem Araga (UDJ)
ከጉልበተኞች ጠመንጃ የሚወጣ ጥይት ስጋን እንጂ እምነትን ሊገድል እንደማይችለው ሁሉ፣ ከቤተሰብና ወዳጅ ዘመድ ተነጥሎ ቅዝቃዜ በዋጠው ጠባብ ክፍል ውስጥ መታሰርም አካልን እንጂ ምናብን (ህልምን) ሊያስር የሚችልበት ጉልበት የለውም፡፡ ከቶስ እንደምናብ ሜዳውን፣ ተራራውን፣ ቁልቁለቱን፣ ዳገቱን፣ ሸለቆውን፣ ኮረብታውን በሰከንድ ክፍልፋዮች ከብርሃን ፈጥኖ በመምዘግዘግ ያለመዛነፍ ያሰበበት የሚደርስ ምን ኃይል አለ? ከጠባቧ ክፍል ውስጥ ‹‹ድርሻህ›› ተብላ በተሰጠችኝ 90 ሴንቲ ሜትር ላይ ቀሪ ህይወቴን አሳልፍ ዘንድ በግፍ ፍርድ ብታሰርም ዕረፍት ለማያውቀው ምናቤ ገለታ ይድረሰውና ይዞኝ ይከንፋል፤ ወደ ምፈልገው አድርሶ ይመልሰኛል፡፡

Saturday 7 September 2013

ሰላማዊ ትግላችን ይቀጥላል ( ሰማያዊ ፓርቲ)


Ethiopia's Semayawi party (blue party)


ሰማያዊ ፓርቲ ለነሐሴ 26 ቀን 2005 ዓ.ም ጠርቶት የነበረው የተቃውሞ ሰልፍ በመንግስት ታጣቂ ኋይሎች ሕገ-አራዊት እርምጃ ከተደናቀፈ በኋላ ፓርቲያችን ነሐሴ 30 ቀን 2005 ዓ.ም በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ጳጉሜ 2 ቀን 2005ዓ.ም ሠልፉ በድጋሚ እንደሚካሔድ አስታውቋል፡፡ ሠልፉ የተሳካና ሰላማዊ እንዲሆን በፓርቲ በኩል ልዩ ልዩ ተግባራት ከመከናወናቸው ጎን ለጎን አስፈላጊው የጸጥታ ጥበቃና የአስተዳደር ድጋፍ እንዲሰጠን በህጉ መሰረትም ሠልፉ እውቅና እንዲያገኝ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላማዊ ሰልፍና ስብሰባ ማሰወቂያ ክፍል ነሐሴ 27 ቀን 2005ዓ.ም ደብዳቤ ለማስገባት በአካል ተገኝተን ጠይቀናል፡፡ ሆኖም ግን ይህ ክፍል ደብዳቢያችንን ለመቀበል ፍቃደኛ ሳይሆን ቀርቷል፡፡ከሰማታዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ

SMNE Applauds Non-Violent, Peaceful Struggle in Ethiopia as TPLF/ERPDF Tries to Intimidate and Label Opposition as Extremists

September 5, 2013

We in the Solidarity Movement for a New Ethiopia (SMNE) are deeply disturbed by illegal and violent actions by the TPLF/EPRDF that prevented the Semayawi Party from carrying out its peaceful rally on Sunday, September 1. Despite receiving the go ahead from authorities to stage this lawful rally nearly two months ago, with no warning, federal police stormed and ransacked Semayawi [also known as the Blue Party] headquarters on Saturday, August 31, 2013.

A prisoner of conscience’s call for sanctions against Ethiopia

September 6, 2013

Eskinder Nega
theguardian.com

European aid has transformed my country’s economy but also props up one-party rule. Let EU donors give us democracy

Ethiopian women wait to cast their votes in May 2010.
Ethiopian women wait to cast their votes in May 2010. European election observers said that the election fell short of international standards. Photograph: Jerome Delay/AP
To Ethiopia’s archaic left, which dominates the ruling party, the new euphemism for the west is neoliberal. Compared to the jargon of bygones days – imperialists – when Lenin and Mao were still in vogue, neoliberal sounds decidedly wimpy. But this hardly matters to Ethiopia’s ruling party. What it seeks is a bogeyman to tamp down rising expectations for multiparty democracy.

Friday 6 September 2013

ሰማያዊ ፓርቲ ለጳጉሜ 2 ጠርቶት የነበረው ሰልፍ ወደ መስከረም 12 ተሸጋግሯል። ሙሉ መግለጫውን ያንብቡ።

(ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ)

ሰማያዊ ፓርቲ ለነሐሴ 26 ቀን 2005 ዓ.ም ጠርቶት የነበረው የተቃውሞ ሰልፍ በመንግስት ታጣቂ ኋይሎች ሕገ-አራዊት እርምጃ ከተደናቀፈ በኋላ ፓርቲያችን ነሐሴ 30 ቀን 2005 ዓ.ም በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ጳጉሜ 2 ቀን 2005ዓ.ም ሠልፉ በድጋሚ እንደሚካሔድ አስታውቋል፡፡

Thursday 5 September 2013

“የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት” የ3ወር መርሃ-ግብር በታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ይጠናቀቃል

September 5, 2013

በአንድነትና በ33ቱ ፓርቲዎች በጋራ የተሠጠ ጋዜጣዊ መግለጫ
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ(አንድነት) ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል እንቅስቃሴ የበለጠ ተጠናክሮ ህዝቡ የትግሉ መሪ ተዋናይና ባለቤትነት እንዲረጋገጥ ላለፉት ሶስት ወራት ፓርቲያችን ባስቀመጠው ስትራቴጂ እቅድ መሠረት ሰፊ ህዝባዊ ንቅናቄ ሲያደርግ ቆይቱዋል፡፡
በሃገራችን ዘርፈ ብዙ ችግሮች ማለትም ፖለቲካዊ፤ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንዲሁም የዜጎች ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች መረገጥ ፓርቲያችን “የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት” በሚል ሰኔ 13 ቀን 2005 በይፋ ለጀመረው ሕዝባዊ ንቅናቄ ፖለቲካዊ ምክንያቶች ናቸው፡፡

BBC – Ethiopia denies crackdown on Semayawi party

September 2, 2013

Some 1,500 people attended the pro-government rally against extremism
Some 1,500 people
attended the
 pro-government
rally against extremism
BBC – Some 100 members of Ethiopia’s opposition Semayawi (Blue) party were arrested and some badly beaten over the weekend, the party says.
Party chairman Yilekal Getachew said equipment such as sound systems were confiscated ahead of a rally on Sunday which was banned.
Communication Minister Shimeles Kemal denied there had been a crackdown.
The government said the venue had already been booked by a pro-government group condemning religious extremism.

አንዷለም አራጌ ከቃሊቲ ማጎሪያ የላከው መልዕክት እጃችን ደርሷል – የሐምሌ ጨረቃ

September 5, 2013


አንዷለም አራጌ ዋለ (ከቃሊቲ ማጎሪያ) ክፍል ሁለት
Ato Andwalem Araga (UDJ)በሀገሬ ሰማይ ስር በሚደረገው የተቃውሞ ፖለቲካ እንቅስቃሴ ከኢዴፓ እስከ አንድነት ፓርቲ ድረስ በመሳተፍ ለአስራ ሶስት ዓመታት ያህል የምችለውን አስተዋጽኦ አድርጌያለሁ፡፡ ይህ ኩነትም የፓርቲዎችን ጓዳ ፈትሼ ግንዛቤ እንዳገኝ ስላመቻቸልኝ፣ በቀጣይ ህዝባችን የፖለቲካና ሰብአዊ መብቶቹ ተከብረው ነፃነቱን እንዳያገኝ እንቅፋት ሊሆኑ ይችላሉ ብዬ የማስባቸውን ነጥቦች እንደሚከተለው ለማቅረብ እወዳለሁ፡፡

1-እንደ ገዥው ፓርቲ፣ ተቃዋሚ ድርጅቶችም ከኋላቀሩ የፖለቲካ ባህላ የተላቀቁ አለመሆናቸው ነው፡፡ እናም አዲስ የፖለቲካ ባህል ለማስጀመር ከመስራት ይልቅ ሳያውቁት ከዘመነ-መሳፍንት የተቀዳውን የፖለቲካ ባህል በተሻለ ተግባራዊ ለማድረግ ሲንቀሳቀሱ ዛሬም ይታያሉ፡፡

Monday 2 September 2013

የደህንነት ኃይሎች ጋዜጠኞችን ማዋከብና ማስፈራራት አጠናክረው ቀጥለዋል

September 1, 2013

ከበትረ ያዕቆብ
ለረጅም ጊዜ የፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ አዘጋጅ ሆኖ ያገለገለዉና የጋዜጣዉ ህትመት ከተቋረጠበት ጊዜ ጀምሮ የኢቦኒ መፅሔት ዋና አዘጋጅ ሆኖ በመስራት ላይ የሚገኘዉ ጋዜጠኛና ብሎገር ብስራት ወልደ ሚካኤል ሰሞኑን በ4 የደህንነት ኃይሎች ታግቶ ዛቻ እና ማስፈራሪያ እንደተፈፀመበት ተናገረ ፡፡ ድርጊቱ የተፈፀመዉ ባሳለፍነዉ ሰኞ (ነሐሴ 20 – 2005ዓ.ም) ከምሽቱ 2፡35 ላይ ከስራ ወደ ቤቱ በጉዞ ላይ እያለ ነበር፡፡

ሰማያዊ ፓርቲ ለጳግሜ 2 ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ አቤ ቶክቻው!!

543915_599142770128325_705621154_n
ሰማያዊ ፓርቲ ለጳግሜ 2 ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ

ሰማያዊ ፓርቲ ነሃሴ 26 ሊያደርገው የነበረው ሰልፍ በመንግስት ከተጨናገፈበት በኋላ ዳግም ሌላ ሰላማዊ ሰለፍ ለጳግሜ 2 ሁለት ሺህ አምስት ዓ.ም በመስቀል አደባባይ መጥራቱን ዛሬ አስታወቀ፡፡ የሰልፉ ስያሜ “ዘመቻ ለህግ የበላይነት” የተሰኘ ሲሆን ከሶስት ወራት በፊት ፓርቲው በሰላማዊ ሰልፍ የጠየቃቸው ጥያቄዎች ይመለሱልኝ ሲል አቤት የሚልበት ነው፡፡


How Can We be Free? (Henoke Yeshetlla’s Poet, Part I)

How Can We be Free (Henoke YeshetllaAugust 30, 2013

by HENOKE YESHETLLA
How can we be free if we are shackled by the despondency of silence, even at the stake of the most dismissive, improbable and fatiguing house hold compliancy.

Terror on The Blue Party of Ethiopia

Blue Party (Semayawi Party) of young people in Ethiopia.August 31, 2013

by Tedla Asfaw
Saturday August 31, 2013 on the eve of the Blue Party called rally in Addis the Blue Party Head Office was attacked by Western financed and supported thugs of the Ethiopian brutal security forces where more than one hundred members and supporters of the Blue Party was taken to local prisons beaten up savagely according to Eng Yelekal Getenet the party president.

Semayawi attacked, beaten up and ransacked

September 1, 2013

Semayawi attacked, beaten up and ransacked
by Abebe Gellaw
In the evening of Saturday August 31, Semayawi Party headquarters around Ginfle, Addis Ababa, was buzzing like a bee hive as nearly one hundred party activists and organizers were busy making posters, writing slogans, stacking flags and other paraphernalia needed for a colorful rally. They were making the final push for a peaceful demonstration they had planned to hold the next morning with their supporters.