Tuesday 30 July 2013

ETVዬ፤ ይሄኛው መንገድ የት ያደርሰ ይሆን!? አቤ ቶክቻው!!

አንድነት ፓርቲ ፤

“የፀረ ሽብር ህጉ ከሀገሪቱ ህገ መንግስት ጋር የሚፃረር በመሆኑ” ሊሰረዝ ይገባዋል አሉ፡፡

የኢቲቪው ጋዜጠኛ፤

ተቃዋሚዎች የሽብርተኞች ህግ ይሰረዝ እና ሀገራችን በሽብረኞች ትሞላ እንደ ሴሪያ እና እንደ ግብጽ ትበጣበጥ ይላሉ… እርስዎ በዚህ ላይ ምን የሚሰጡን አስተያየት አለ…?

Sunday 28 July 2013

Dr. Wondimu says Semhal Meles deposits $5 billion

July 26, 2013

የመለስ ዜናዊ የመጀመሪያ ልጅ ሰመሃል መለስ ኒው ዮርክ ውስጥ በሚገኝ አንድ ባንክ ውስጥ 5 ቢሊዮን ዶላር በ2011 ኣስገብታለች። ይህን ያሉት እንግሊዝ አገር እሚገኙት ምሁር እና የመንግስት ተቃዋሚ የሆኑት ዶክተር ወንድሙ መኮንን ናቸው። ዶክተር ወንድሙ የቼኩን ኮፒ አያይዘው ለእንግሊዝ ፓርላማ ሃውስ ኦፍ ኮመንስ አቅርበዋል። ሙሉውን እዚህ ያገኛሉ
Semehal Meles Zenawi, the daughter of the late Ethiopian Prime Minister Meles Zenawi

! …. የህወሓት የድሮ ታጋይ ‘አሸባሪ’ ተባለ ….! Abraha Desta


ስዒድ አሕመድ ይባላል። የድሮ የህወሓት ታጋይ ነው። በትጥቅ ትግሉ ወቅት የትግራይ ህዝብ ለትግሉ በማነሳሳትና ትግሉ በመምራት ከመጀመርያ እስከ መጨረሻ ግንባር ቀደም ሚና ተጫውቷል።
የደርግ ስርዓት ከተገረሰሰ በኋላ እንደሌሎች ታጋዮች ከውትድርና ተቀንሶ በግል ስራ ተሰማርቶ ህይወቱ ሲመራ ቆየ። ባለፈው ሓሙስ (ሓምሌ 18) የፌደራል ፖሊሶች የትጥቅ መሳርያው እንዲያስረክብ ይጠይቁታል። 

ተጠርጣሪ ባለሥልጣናት ባለድርሻ የሆኑበት ‹‹ልማት በዕድገት›› የሚባል ድርጅት መገኘቱ ተጠቆመ

በከባድ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ከሚገኙት የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ኃላፊዎችና ሌሎች ተጠርጣሪዎች ጋር በተጠረጠሩበት ወንጀል ታስረው የሚገኙት የትራንዚት ሠራተኛ በነበሩት አቶ ማሞ ኪሮስ ስም የተቋቋመና የባለሥልጣኑ ከፍተኛ ኃላፊዎች ባለድርሻ የሆኑበት ‹‹ልማት በዕድገት›› የሚባል ድርጅት መገኘቱን፣ የፀረ ሙስና ኮሚሽን መርማሪ ቡድን ለፍርድ ቤት አስታወቀ፡፡

Massive crackdown underway in Ethiopia

July 28, 2013

The Horn Times Newsletter July 28, 2013
by Getahune Bekele, South Africa

Massive crackdown underway on opposition stronghold of South Wollo, Ethiopia

It was a pre-dawn assault by hundreds of heavily armed federal police members backed by pro-TPLF local militia on the opposition UDJP strong hold of South Wollo province.
Massive crackdown underway on opposition in Ethiopia
According to Finotenetsanet newspaper reporters, yesterday’s dawn- to- dusk raid targeted the twin towns of Haiq and Worebabu; and more heavy handed attacks are set to continue in other nearby towns and villages of the historic province.

ሰበር ዜና፣ የአንድነት ፓርቲ አመራሮች ቤት በፖሊሶች እየተበረበረ ነው

July 27, 2013

ብርበራው ቀኑን ሙሉ እንደሚደረግ ታውቋል

በደቡብ ወሎ ዞን በሀይቅ ከተማ የሚገኙ የአንድነት ፓርቲ አመራሮችና አባላት ቤት ላይ ዛሬ ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምሮ ብርበራ እንደተጀመረ የዞኑ የአንድነት ፓርቲ አመራሮች ለፍኖተ ነፃነት አስታወቁ፡፡
የአንድነት ፓርቲ የወረባቡ ወረዳ ሰብሳቢ አቶ እድሪስ ሰኢድ ለፍኖተ ነፃነት እንዳስታወቁት ዛሬ ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምሮ “የጦር መሳሪያ ሰውራችኋል” በሚል ፖሊሶችና ሚኒሻዎች በሀይቅ ከተማ ባሉ ከ16 በላይ በሚሆኑ የአንድነት ፓርቲ አመራሮችና አባላት መኖሪያ ቤት ውስጥ ብርበራ አካሂደዋል፡፡ ብርበራው ከተካሄደባቸው አመራሮች መሀከል አንዱ የሆኑት የወረዳው የአንድነት ፓርቲ የፋይናንስ ኃላፊ አቶ አራጌ ሑሴን ለሪፖርተራችን እንደገለፁት 5 ፖሊሶችና 1 ሚሊሻ ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምረው መኖሪያ ቤታቸውን ፈትሸዋል፡፡ አቶ አራጌ ሁሴን አክለውም “እኔ ሰላማዊ ሰው ነኝ ምንም አታገኙም አልኳቸው፤እንዳልኩትም 2 ሰዓት የፈጀ ብርበራ አድርገውም አንዳች ሳያገኙ ወጥተዋል” በማለት ገልፀዋል፡፡

Tuesday 23 July 2013

Deconstructing Construction Corruption in Ethiopia

Alemayehu G Mariam

corruption ahead
 In my fifth commentary on corruption in Ethiopia this year, I focus on the construction sector. The other commentaries are available at my blogsite.

The cancer of corruption in the construction sector the World Bank (WB) documented in its “Diagnosing Corruption in Ethiopia” is just as malignant and metastatic as in the land, education and telecommunications sectors. According to the WB report:

“I am Ethiopian first” Abebe Gellaw

July 23, 2013

by Abebe Gellaw
Abebe Gellaw Ethiopian Journalist and activist
It has come to my attention that my brief Facebook comment regarding a few controversial statements made by Jawar Mohammed has been posted on ECADF’s website as an article. I had no intention of writing a series piece on the issue. Quite obviously, there is a big difference between a well-thought out lengthy commentary and a brief message in a particular context.

Sunday 21 July 2013

አክሰስ ሪል ስቴት መንግሥት አቶ ኤርሚያስን በማግባባት ወይም በኢንተርፖል እንዲያስመጣለት ሊጠይቅ ነው

አክሰስ ሪል ስቴት መንግሥት አቶ ኤርሚያስን በማግባባት ወይም በኢንተርፖል እንዲያስመጣለት ሊጠይቅ ነው-    ከ200 ሚሊዮን ብር በላይ የተከፈላቸው ኮንትራክተሮች እየተከራከሩ ነው
-    የቤት ገዢዎች ዓብይ ኮሚቴና አዲስ የቦርድ አመራሮች ተመረጡ

በውጭና አገር ውስጥ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለመኖሪያ ቤት ግንባታ ከ1.4 ቢሊዮን ብር በላይ ከሰበሰቡ በኋላ፣ በኪሳራ ምክንያት ከአገር የወጡትን የአክሰስ ሪል ስቴት የቀድሞ ሥራ አስኪያጅና የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ኤርሚያስ ጠቅል አመልጋን፣ መንግሥት በማግባባት ወይም በኢንተርፖል አማካይነት እንዲያስመጣለት ሰኔ 9 ቀን 2005 ዓ.ም. የተመረጠው አዲሱ የሪል ስቴቱ ቦርድና የቤት ገዢዎች በጋራ ሊጠይቁ ነው፡፡

ሦስት ዓይነት ኢትዮጵያዊያን

July 21, 2013

በፋሽስት ጣልያን ወረራ ጊዜና እና በዘመነ ወያኔ

በታደሰ ብሩ 

1.    መግቢያ

በፋሽስት ጣልያን አምስት ዓመታት የወረራ ዘመን በአገራችን የተፈፀሙ አሳዛኝ ክስተቶች አሁን በወያኔ አገዛዝ እየተደገሙ ነው።  ያኔ ሦስት ዓይነት ኢትዮጵያዊያን ነበሩ፤ ዛሬም ሦስት ዓይነት ኢትዮጵያዊያን አሉ። እነዚህ ሦስት ዓይነት ኢትዮጵያዊያን ከመጠሪያቸው በስተቀር ባህሪያቸው ተመሳሳይ ነው።
በፋሽስት የወረራ ዘመን ተስማምቶ፣ ተመሳሰሎ፣ ተለሳልሶ፣ ተሞዳምዶ መኖር ተበረታታ። በወያኔ የአገዛዝ ዘመን ደግሞ ይህ የአኗኗር ስልት “ልማታዊ” እየተባለ ይሞካሽ ጀመር፤ ሕዝቡ ግን “ወይን ለመኖር” ብሎ  ጠራው። ወይን ለመኖር በከፍተኛ ፍጥነት በመስፋፋቱ ጭቆናንና ጥቃትን እየታገሰ የሚኖር ከፍተኛ መጠን ያለው የኅብረተሰብ ክፍል እየተፈጠረ ነው። ይህ አጅግ አሳሳቢ ጉዳይ ነው።

Saturday 20 July 2013

ለዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ የምናደርገው ትግል በስም ማጥፋትና በፍረጃ አይገታም!” ሰማያዊ ፓርቲ

July 19, 2013


ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ
ሰማያዊ ፓርቲ በሃገራችን የሚፈፀሙ የሰብአዊ መብት ጥሰትና የአስተዳደር ብልሹነት እንዲስተካከል የመንግሥት አካላት አስፈላጊውን እርምጃ እንዲወስዱ በተደጋጋሚ ሲጠይቅ መቆየቱ ይታወሳል፡፡ ነገርግን እነዚህ ጥያቄዎቻችን በመንግሥት በኩል ምላሽ ስለተነፈጋቸው ጥያቄዎቹ ከፍ ባለደረጃ ትኩረት እንዲያገኙ ሆነው መቅረብ እንዳለባቸው ተገንዝበናል፡፡ በዚህም መሰረት ጥያቄዎቹን በሰላማዊ ሰልፍ መጠየቅ እንዳለበት ወስኖ ግንቦት 25 ቀን 2ዐዐ5 ዓ.ም በአዲስ አበባ ባካሔደው ታላቅ ሠላማዊ ሠልፍ ጥያቄዎቹ እንዲመለሱ ጥሪውን አስተላልፏል፡፡ በተጨማሪም ጥያቄዎቻችን ከመንግሥት በኩል በሦስት ወር ጊዜ ምላሽ የማያገኙ ከሆነ ሌላ የተቃውሞ ሠልፍ ከፍ ባለ ደረጃ የሚጠራ ስለመሆኑ ፓርቲው አቋሙን በሰልፉ ዕለት አሳውቋል፡፡

Jawarian tragedy – Robele Ababya

July 20, 2013

by Robele Ababya 
Ethiopian Muslims and Jawar Mohammed speechThe narcissist political activist and orator (leader?) of the Jawarian ethnic clan trading in the name of the great Oromo Ethiopians told the world that there are 50 million Muslims in Ethiopia of which 80% or 40 million are Muslim Oromos. But the young blood thirsty demagogue with insatiable lust for power did not disclose his source for his wild claim of the numbers.

Friday 19 July 2013

አለን ብለን እንዳናወራ!


ዳግማዊ ጉዱ ካሣ
“እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ አንዲት ናት!” ብሎ ለአሃዳዊ ግዛቷ ዐፄ ቴዎድሮስ ቆላ ደጋ የተንከራተተላት ኢትዮጵያ፣ “ኢትዮጵያዬ…” እያለ ቴዎድሮስ ካሣሁን (ቴዲ አፍሮ) በ‹ጃ ያስተሰርያል› አልበሙ የሚያለቅስላት ኢትዮጵያ፣ “እምዬ ኢትዮጵያ … ተራራሽ አየሩ…” እያለ ቴዎድሮስ ታደሰ ያቀነቀነላት ኢትዮጵያ፣ … አሁን የገባችበትን ማጥ ስናይ ናላችን የሚበጠበጥ የወዲያኛው ትውልድ አባላት ጥቂቶች አይደለንም፡፡ በሀገር ውስጥ የምኖረው እኔ ለጉድ የጎለተኝ ሰውዬ በዐይኔ በብረቱ የማየውን ሀገራዊ ስንክሣር xenedtlmdwe እንደተለመደው ጥቂት ላዋራችሁ ነውና ትንሽ ትቆዝሙ ዘንድ ፈቃዳችሁ ይሁንልኝ፡፡

ሰማያዊ ፓርቲ ለነሃሴ 26 2005 ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ::


ለዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ የምናደርገው 








ትግል በስም ማጥፋትና በፍረጃ አይገታም!!!!!
ሰማያዊ ፓርቲ ለነሃሴ 26 2005 ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ::

ለዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ የምናደርገው ትግል በስም ማጥፋትና በፍረጃ አይገታም!!!!!
ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ
ሰማያዊ ፓርቲ በሃገራችን የሚፈፀሙ የሰብአዊ መብት ጥሰትና የአስተዳደር ብልሹነት እንዲስተካከል የመንግሥት አካላት አስፈላጊውን እርምጃ እንዲወስዱ በተደጋጋሚ ሲጠይቅ መቆየቱ ይታወሳል፡፡ ነገርግን እነዚህ ጥያቄዎቻችን በመንግሥት በኩል ምላሽ ስለተነፈጋቸው ጥያቄዎቹ ከፍ ባለደረጃ ትኩረት እንዲያገኙ ሆነው መቅረብ እንዳለባቸው ተገንዝበናል፡፡ በዚህም መሰረት ጥያቄዎቹን በሰላማዊ ሰልፍ መጠየቅ እንዳለበት ወስኖ ግንቦት 25 ቀን 2ዐዐ5 ዓ.ም በአዲስ አበባ ባካሔደው ታላቅ ሠላማዊ ሠልፍ ጥያቄዎቹ እንዲመለሱ ጥሪውን አስተላልፏል፡፡ በተጨማሪም ጥያቄዎቻችን ከመንግሥት በኩል በሦስት ወር ጊዜ ምላሽ የማያገኙ ከሆነ ሌላ የተቃውሞ ሠልፍ ከፍ ባለ ደረጃ የሚጠራ ስለመሆኑ ፓርቲው አቋሙን በሰልፉ ዕለት አሳውቋል፡፡
ይሁንእንጂ ሰልፉ ከተጠናቀቀበት ዕለት ጀምሮ በገዥው ፓርቲና በመንግሥት ተወካዮች የተሠጡ መግለጫዎች ያስገነዘቡን መፍትሔ እንዲሠጣቸው ለቀረቡ ጥያቄዎች መንግስት ተገቢውን መልስ ለመስጠት ምንም ዓይነት ፍላጐት እንደሌለው ነው፡፡ ከዚህም አልፎ መንግስት ጥያቄዎቹ የቀረቡበትን መንፈስ እንኳ በቀናነት ለመቀበል ያልፈለገ መሆኑን ያሳያል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ፓርቲያችንን ለመጫንና ስሙን ለማጉደፍ በፕሮግራሙም ሆነ በሥራ እንቅስቃሴው የሌለበትን በአክራሪነትና በአሸባሪነት ለመወንጀል ተደጋጋሚ ጥረት እያደረገ መሆኑን ከሚሠጣቸው መግለጫዎች ተረድተናል፡፡
ይህ የመንግስት አካሔድ የጥያቄዎቻችንን አቅጣጫ ለማስቀየር ከሚደረግ ሙከራ ውጭ የትግሉን እንቅስቃሴ ሊገታው እንደማይችል ዛሬ ሌሎች ተቃዋሚ ፓርቲዎች እያደረጉ ያሉት የሰላማዊ ትግል እንቅስቃሴ አብይ ማስረጃ ነው፡፡ በተጨማሪም መንግስት የሚያደርጋቸውን ፍረጃና ስም ማጉደፍን በመፍራት የኢትዮጵያ ህዝብ የሚደርስበትን የሰብአዊ መብት ጥሰትና የአስተዳደር ብልሹነት ከዚህ በላይ ተሸክሞ ለመኖር የማይችልበት ደረጃ ላይ መድረሱን ያሳያል፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በአሁኑ ወቅት ለነፃነትና ለፍትህ መገኘት እያደረጉ ያለውን እንቅስቃሴ ፓርቲያችን እያደነቀ ትግላቸንን አጠናክረን እንድንቀጥል መልዕክቱን ያስተላልፋል፡፡
ሰማያዊ ፓርቲ ግንቦት 25 ቀን 2ዐዐ5 ዓ/ም. ካካሄደው ታላቅ ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፍ ዕለት ጀምሮ በገዥው ፓርቲና በመንግሥት የተወሰዱ አቋሞችን በመገምገም ፓርቲው ላቀረባቸው ጥያቄዎች የተሠጠ ምላሽ አለመኖሩንና አንዳንዶቹም ችግሮች እየተባባሱ መሔዳቸውን ተገንዝቧል፡፡

ስለሆነም ፓርቲያችን ለሕዝብ በገባው ቃል መሠረት ነሀሴ 26 ቀን 2ዐዐ5 ዓ.ም ከፍ ያለ የተቃውሞ ሰልፍ በማካሄድ አሁንም በሃገራችን የሚካሄዱ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችና የአስተዳደር ብልሹነቶች እንዲስተካከሉ፣ በተለይም የፖለቲካና የህሊና እስረኞች እንዲፈቱ፣ የመንግሥት በሃይማኖት ጉዳይ ጣልቃ ገብነት እንዲቆም፣ የተፈናቀሉ ዜጐች ወደመኖሪያቸው እንዲመለሱና አፈናቃዮችም ለፍርድ እንዲቀርቡ፣ ሙስናና የተበላሹ አሰራሮች እንዲወገዱ ላቀረባቸው ጥያቄዎች ምላሽ እስኪያገኙ ድረስ ትግሉን አጠናክሮ ይቀጥላል፡፡
በዚሁም መሰረት መንግስት በፓርቲዎች ላይ ከሚነዛው ስም ማጥፋትና ፍረጃ እንዲቆጠብና ፓርቲያችን ላነሳቸው ጥያቄዎች ተገቢውን ምላሽ እንዲሰጥ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ፣ የፓለቲካ ፓርቲዎችና የሲቪክ ማሕበራት ነሀሴ 26 ቀን 2ዐዐ5 ዓ.ም በምናደርገው ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በመሳተፍ የየበኩላቸውን አስተዋፅዖ እንዲያደርጉ ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡

ሐምሌ 12 ቀን 2005 ዓ.ም
አዲስ አበባከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ
ሰማያዊ ፓርቲ በሃገራችን የሚፈፀሙ የሰብአዊ መብት ጥሰትና የአስተዳደር ብልሹነት እንዲስተካከል የመንግሥት አካላት አስፈላጊውን እርምጃ እንዲወስዱ በተደጋጋሚ ሲጠይቅ መቆየቱ ይታወሳል፡፡

ከቀዶ ጥገና በውሃላ 7 ዓመት ያልነቃው ኢትዮጵያዊው ህጻን መሃመድ አብድላዚዝ

65245_600119153351923_1342592408_nኢትዮጵያዊው ህጸኑ መሃመድ አብድላዚዝ የመጨረሻ ቀዶ ጥገና ለማድረግ ወላጆቹ ይዘውት ሳውድአረቢያ ታዋቂው ሆስፒታል
ሱለይማን ፈቂ በቀጠሮ ቀን ቀዶ ጥገና ለማድረግ ገብቱዋል
የህጻኑ ህመም በአፍንጫው ውስጥ ሲወለድም ትርፍ ስጋ በቅሎበት ስለነበር መተንፈስ አስቸግሮታል
ታደያ ይህንን ስጋ ነው ለማከም የመጣው ከሰዓታት ቆይታ ቡሃላ ከቀዶ ጥገና
ክፍል ወጣ ወላጆች የልጃቸው አለመንቃት ቢጠባበቁም የውሃ ሽታ ሆነ ዶክተሮች በተስፋ ይነቃል ቢሉም
1ቀን አለፈ አስደንጋጭ ክስተት ሆነ መሃመድ ግን አልነቃም::

 ዶክተሮች ለወላጆች ልጃቹ ማደንዘዣ በዝቶበት
በዶክተሩ ስህተት አለመንቃቱንና በዚህ ምክንያት ዶክተሩ ከስራው ተቀንሶ ወደ ሃገሩ መባረሩን እና
በዚህም ምክንያት ልጁ እስኪነቃ ድረስ ክፍል ተሰጥቶት እንዲታከም ተነገራቸው
ቢሆንም ዛሬ ነገ ሲባል ቀናቶች አለፉ መሃመድ ግን አልነቃም እንዲህ እያለ የ3ዓመቱ ህጻን መሃመድ ባስገራሚ ሁኔታ
7 ዓመት አስቆጠረ አሁን 10 አመት ልጅ እዛው ክፍል ከአልጋው ሳየነሳ አደገ የሚተነፍሰው ኦክስጂን ተገጥሞለት በተለያዩ
መሳሪያዎች በመታገዝ ነው ታድያ መሃመድ እስካሁን አልነቃም እንደተኛ ነው ሱብሃን ይደንቃል ያላህ ስራ
ነገሩን በትግስት የሚጠባበቁት ወላጆች ጉዳዩን ለሳውዲ ጤና ጥበቃ ሚንስትር በማሳወቅ እና በመክሰስ ሚንስትሩ
ሆስፒታል ድረስ በመምጣት ጎብኝተውታል

 በዚህ በወላጆች ድርጊት የተደናገጡት የሆስፒታሉ ባለ ንብረቶች
ለጊዜውም ቢሆን የልጁን እንክብካቤ ቢቀንሱም በዚህ ሁኔታ ከሞተ ግን ከተጠያቂነት መዳን ብቻ ሳይሆን ይህ ታዋቂ ሆስፒታል
ሊዘጋ ስለሚችል እንክብካቤያቸውን ቀጥለዋል እናት አባት በሰው ሀገር ለ7 ዓመት ሆስፒታል ከልጃቸው አጠገብ በመገኘት የልጃቸውን መንቃት ይጠባበቃሉ
ወላጆች ነገሩን ጅዳ ለሚገኘው የኢትዮጵያ ኤንባሲ በተደጋጋሚ ቢያመለክትም የዜግነታቸውን እንኵአን መልስ የሚሰጣቸውን
አላገኙም ባንድ ወቅት ኤንባሲ ሄደው እያለቀሱ መጮህ ጀመሩ በወቅቱ አምባሳደር መርዋንን አግኝተው
ሆስፒታል አምጥተውት አምባሳደሩ ልጁን ከጎበኘው ክዛም ከሆስፒታሉ ማናጀሮች ጋር አውርተው ከጨረሱ ቡሃላ ይባስ ብለው
ተሳድበው እንዴት ለኛ ሳትነግሩ ትከሳላቹ በማለት አሹፈውባቸው ጥለው ወጡ ታዲያ እነዚህ ወላጆች የት ይሂዱ ሱብሃነላህ
እኔም እንደ ዜጋ ልጁ ያለበት ድረስ በመሄድ አይቼዋለው ከእንግዲህ የሚጠበቀው የክሱ ውጤት ነው ኢንሻአላህ አላህ ወደ ሌላ
ሐገር ሄዶ የተሻለ ህክምና እንዲያገኝ አላህም ጨርሶ አፍያ እንዲያረገው በዱአ አንርሳው በዚህ ረመዳን ኢንሻአላህ
አደራ አማና ነው ለ7 አመት የተኛው መሃመድ አሁንም አልነቃም

Thursday 18 July 2013

Ethiopia’s rights abuses ‘being ignored by US and UK aid agencies’

July 17, 2013

DfID and USAid accused of overlooking complaints of human rights abuses by Ethiopians caught up in ‘villagisation’ scheme

The Guardian
The UK Department for International Development (DfID) and USAid, the American aid agency, have been accused of ignoring evidence of human rights abuses allegedly linked to their support for a multibillion-dollar social services programme in Ethiopia.

World Bank to investigate bankrolling human rights abuses in Ethiopia

July 16, 2013

World Bank Board approves investigation into allegations of bankrolling human rights abuses in Ethiopia

A man on his plot of land in Kir, a resettlement village in Gambella
A man on his plot of
land in Kir, a resettlement
village in Gambella, Ethiopia,
March 22, 2012 AFP/Getty Images
(July 16, 2013) The World Bank’s Board of Executive Directors has approved a full investigation into whether the Bank has breached its policies in Ethiopia and contributed to a government program of forced population transfers known as ‘villagization.’  The Bank’s move follows the resolution of a five-month standoff with the Ethiopian government, which had publicly threatened in May not to cooperate with the investigation.   

Tuesday 16 July 2013

Ethiopian Police Detain Activists Calling for Terror Law Repeal

July 16, 2013

Ethiopian police detained 40 opposition supporters
by William Davison
(Bloomberg) Ethiopian police detained 40 opposition supporters distributing leaflets calling for the repeal of an anti-terrorism law they say has been used to stifle dissent, the Unity for Democracy and Justice party said.

ትንሽ ስለጃዋራዊያን

July 15, 2013

by Fasil Yenealem 
የጃዋር ንግግር ያበሳጫቸው ብዙ የፌስ ቡክ ወዳጆቻችን ቁጣቸውን በቻሉት መንገድ ሁሉ እየገለጹ ነው። ነገሩ ከቁጣ ወይም ከውግዘት ወይም ከይቅርታ መጠየቅ ወይም አቋምን ከመግለጽ ባለፈ በደንብ ተብላልቶ መታየት ያለበት ይመስለኛል። በመጀመሪያ ፣ ጃዋር የዚህ ትውልድ ( የህወሀት ዘመን ልጅ ነው)። እርሱ ቢክደውም ፣ የአብዮታዊ ዲሞክራሲን የብሄር ፖለቲካ ጡጦ እየተጋተ ያደገ ልጅ ነው። የብሄር ፖለቲካን ለመጋት የግድ የህወሀት አባል መሆን አይጠይቅም፤ በማርክስ አስተምህሮ መሰረት የገዢው ፓርቲ ርእዮትዓለም የተገዢዎች ርእዮትዓለም ሆኖ የሚያገለግልበት እድል ሰፊ ነው። 

ከትናንቱ ሰልፍ በኋላ ዛሬ በአ.አ 40 ወንድና 2 ሴት የአንድነት አባላት ታሰሩ (ስም ዝርዝራቸውን ይዘናል)


(ዘ-ሐበሻ) አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ትናንት በደሴና በግንደር ሰላማዊ ሰልፉን አድርጎ በሰላም ካጠናቀቀ በኋላ ዛሬ ሐምሌ 8 ቀን 2005 (ጁላይ 15 ቀን 2013) ዓ.ም መንግስት የአንድነት ፓርቲ የአዲስ አበባ ዞን የወረዳ አመራሮችንና አባላትን በዘመቻ ማሰር መጀመሩ ተዘገበ፡፡

አንድነት ፓርቲ በድርጅቱ ፌስቡክ ላይ እንዳስታወቀው ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ ሰዓትም 42 የሚሆኑ የአንድነት ፓርቲ አባላት በፖሊስ ታስረዋል። የአንድነት ፓርቲ በአዲስ አበባ እያሰራጨ ያለውን ህጋዊ በራሪ ወረቀት ለህዝብ እያደሉና በማደልም ላይ በመሆናቸው የተያዙት አባላት ከአዲስ ከተማ 15፣ ከጉለሌ7 ፣ ከየካ 9 እንዲሁም ከንፋስ ስልክ ላፍቶ እንደሆኑ ፓርቲው ለዘ-ሐበሻ በላከው መረጃ አረጋግጧል።

Sunday 14 July 2013

አንድነት ፓርቲ በጎንደር እና ደሴ የጠራው ሰላማዊ ሰልፍ በድምቀት ተካሄደ

July 14, 2013

(ECADF) – ሰሞኑን የአንድነት ፓርቲ አመራር አባላት በጎንደርና ደሴ የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ ሲያስተላልፉና ቅስቀሳ ሲያደርጉ ነው የከረሙት። ሂደቱ በራሱ ከፍተኛ ትግል የተካሄደበት ነበር፣ አባላቱ ሲታሰሩ ሲፈቱ ከርመዋል፣ በደሴ ቅስቀሳ ላይ የነበሩ የአንድነት አመራር አባላት በቀን ውስጥ ሁለት ጊዜ ታስረው ተፈተዋል። ኢህአዴግ/ወያኔ ሰልፉን በቀጥታ ለማገድ ከሞሞከር አንስቶ መላ ካድሬዎቹን አሰማርቶ ህዝቡ አንድነት በጠራው ሰልፍ ላይ እንዳይገኝ ሲያግባባና ሲያስፈራራ ሰንብቶ ነው ሰልፉ የተጠራበት ቀን ሀምሌ 7 እንዳይደርስ የለም የደረሰው።

Friday 12 July 2013

በውኑ ድብኝት ይታጠባልን?

July 12, 2013

ከገለታው ዘለቀ

ኣንድ ጊዜ ታዋቂው የሰነ ጽሁፍ ሰው ጋሽ ስብሃት ገብረ እግዚኣብሄር ኣንዱን እንዲህ ሲል ይጠይቀዋል::
 “ስራህ ምንድነው?”
“ኤዲተር ነኝ ጋሽ ስብሃት”
“ኣየ ጉድ! ድብኝት ኣጣቢ ነኝ ኣትለኝም”

UDJ party Dessie, Ethiopia: ECADF Ethiopian news

ዋልድባን እንታደግ !!!!በኢትዮጵያውያን የሰሜን አሜሪካ ስፓርት ፌስቲቫል እንቅስቃሴ

ጃ ሉድን ምን ነካው? (ቪድዮ)

The People Have Spoken… “We cannot be bought”

July 11, 2013by Meron Ahadu*
Ethiopian Sport Federation cultural Festival July 2013I got back yesterday to my hometown Los Angeles after spending an amazing 4 days and having a blast with thousands of my people at the 30th anniversary  of Ethiopian Sport Federation cultural Festival.  This year’s theme was “Celebrating Ethiopian women” and what a celebration it was.

Ethiopian Heritage Society Honors Fighters for Liberty, Free Press, and Religious Tolerance

Honorees of the Third Annual Ethiopian Heritage FestivalPress Release – July 11, 2013

Honorees of the Third Annual Ethiopian Heritage Festival, July 26-28, 2013

For the third year, the Ethiopian Heritage Society in North America has selected people who deserve recognition for their heart-felt fight for liberty, freedom of the press, and freedom of religion. Their honor will be extolled at the Third Annual Ethiopian Heritage Festival to be held in Washington, D.C.

Thursday 11 July 2013

ዲሲ 2013 (ክንፉ አሰፋ)

July 11, 2013

ክንፉ አሰፋ
ስለ ኢትዮጵያውያን ብዙ የሚያውቁ ፈረንጆች ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ጠንቀቆ ማወቅ በጣም አስቸጋሪ እና ከባድ እንደሆነ ይናገራሉ። “ስለ ሕዝቡ ለመጻፍ የሚፈልግ አንድ ሰው ኢትዮጵያ በገባ ማዕግስት አንድ መጽሃፍ ሊጽፍ ይችላል፤ ይህ ሰው ሳምንት ሲቆይ አንድ መጣጥፍ ይጽፋል፣ ወር ሲቆይ ግን የሚጽፈው ይጠፋበታል።” ይላሉ። 

Wednesday 10 July 2013

የቃሊቲ ዉሎየ እና የእስክንድር ነጋ የሰላማዊ ትልግ ጥሪ

July 10, 2013በበትረ ያዕቆብ
ትናንት በማለዳ ነበር ተነስቼ ከሰሚት ወደ ሳሪስ ያቀናሁት፡፡ የሐምሌን ቀዝቃዛ የጠዋት አየር እየተመገብኩ ከጓደኞቼ ጋር ከተቀጣጠርኩበት ሐበሻ ካፌ ስደርስ ሰዓቴ ከጥዋቱ 1፡30 ይል ነበር፡፡ ሁላችንም ከየአቅጣጫዉ በዚያች አነስተኛ ካፌ ከተሰባሰብን በኋላ ቁርስ ቢጤ እንደ ነገሩ ቀማምሰን የዕለቱን ዕቅዳችንን ለመፈፀም ተነሳን—በልባችን ስኬትን እየተመኘን፡፡ እናም ፍራፍሬ በየአይነቱ ሸማመትን ፤ ያስፈልጋሉ ያልናቸዉን ነገሮች ሁሉ አሟልተን ጉዞአችንን ወደ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት (በርግጥ ማረሚያ ቤት የሚለዉ ቃል ፍፁም አይገባዉም) አደረግን ፤ ለኛ ሲሉ እራሳቸዉን አሳልፈዉ የሰጡ የጭንቅ ጊዜ ልጆች ማለትም አንዱአለም አራጌን ፣ እስክንድር ነጋን እና ርዕዮት አለሙን እንዲሁም ሌሎችን ለመጎብኘትና አይዞአችሁ ሁሌም ከጎናችሁ ነን ልንል፡፡

Chairman of the Blue Party delivers a speech in Addis Ababa

July 10, 2013
Eng. Yilkal Getnet, Chairman of the Blue Party delivers a speech Eng. Yilkal Getnet, Chairman of the Blue Party delivers a speech at the annual “Partners group” meeting in Addis Ababa American embassy compound, the meeting was organized by the U.S Embassy in Addis Ababa. Diplomats from more than 35 countries attended this year “Partners group” meeting.

መንግስት ጉርምስናው ብሶበታል፡፡ (አሉ) አቤ ቶክቻው!!

994766_669621469720984_194746518_n
አንድነት ለዴሞክራሲ እና ለፈትህ ፓርቲ  አንድነት የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት በሚል ሃይለቃል አሸባሪው “የጸረ ሽብር አዋጅ” እንዲሰረዝ እንቅስቃሴ እያደረገ ነው፡፡ የአንድነቱ ጋዜጠኛ ወዳጃችን ነቢዩ በፌስ ቡክ ግድግዳው ላይ ሰበር ዜና ብሎ እንዲህ ነግሮናል… ነብዩ በመንግስታችን ብስጭት ማለቱ ያስታውቅበታል፤ እስቲ ቀጥል ነቤ፤
ሰበር ዜና
—————
መንግስታዊ ሽፍታነት በኢትዮጵያ
—————–

THE ONLY WAY TO END THE TERRIBLE STORY OF FAILED STATE

July 8, 2013by T. Goshu
How many times we have to fail before we say not only enough is enough; but most importantly rally around the critical issues we do share and act in unison, and end the current ( the third and most miserable ) political failure?  Despite the fact that the failure of the absolute monarchy (early 1970s) and the devastating failure of the military regime (1970s and 80s) may arguably have their own explanations based on internal and external circumstances, it is beyond doubt that they are parts and parcels of our terribly failed political history. 

በሸህ ኑሩ ግድያ ላይ የመንግስትን ተሳትፎ የሚያረጋግጡ መረጃዎች እየወጡ ነው

July 9, 2013 
ከዚህ በፊት በወጡ መረጃዎች ሸህ ኑሩ ግድያ ላይ የመንግስት ተሳትፎ ለመኖሩ አመላካች ሆኑ መረጃዎች መለቀቃቸው የሚታወስ ነው።
ከነዚህም መካከል፡-
1. የአካባቢው መብራት በደሴ ውስጥ ካሉ አካባቢዎች በብቸኝነት እንዲጠፋ መደረጉና አካባቢው [ግድያው የተፈጸመበት ቦታ] በጨለማ እንዲዋጥ መደረጉ።

2. ከዚህ በፊት መስጂድ ውስጥ በተደረገ ተቃውሞ ሰበብ ከየ ሱቃቸውና ስራ ቦታቸው አካባቢ ተለቅመው የታሰሩት ወንድሞች ፖሊስ ጣቢያ ከደረሱ በኋላ ምርመራ ሲደረግባቸው መስጂድ ውስጥ ተቃውሞ አድርጋችኋል፣ ህዝብን ለተቃውሞ አነሳስታችኋል…ምናምን ሳይሆን “ሸህ ኑሩን ለመግደል አሲራችኋል” በሚል መቀየሩና የታሰሩበትን ምክኒያትና የተመረመሩበት ሂደት አለመገናኘት በወቅቱ ብዙዎችን (ተጠርጣሪዎቹን ጭምር) ግራ ያጋባ ነበር። መንግስት ሸህ ኑሩን ሊገድል እንዳሰበና ለዚህም ወንጀሉ ሽፋን ቀድሞ በህዝቡ መካከል ለመርጨት ያደረገው እንቅስቃሴ እንደሆነ ህዝቡ እንዲገነዘብ አድርጓል።

Monday 8 July 2013

የብርሃን ልክፍትን በጨረፍታ(ደረጀ ሀብተወልድ)

July 8, 2013

የመጽሐፉ ርዕስ፦ የብርሃን ልክፍት(ስብስብ ግጥሞች)

ደራሲ፦ ዮሐንስ ሞላ
የሽፋን ምስል ዳዊት አናጋው
ገጽ፦108
የተካተቱት ግጥሞች፦72
ዋጋ፦ 28 ብር (18 ዶላር)
ብዙ ጸሀፍያን (ገጣምያን) የራሳቸው የአፃጻፍ ዘይቤ እንዳላቸው ሁሉ ፤ ዮሐንስ ሞላም የራሱን ዘይቤና ስልት ይዞ በኢትዮጵያ ሥነ-ጽሁፍ መድረክ ብቅ ያለ ወጣት ገጣሚ ነው። ከሚያነሳቸው ጭብጦች፣ በአጭር ግጥሞች ጥልቅ መልዕክቶችን ከመግለጹ እና  ዘለግ ባሉ ስንኞች  ቃላትን እያነሳና እየጣለ ከማጫዎቱ አንፃር ከየትኞቹ የአገራችን  ገጣሚያን ጋር እንደማመሳስለው  አላውቅም። በስወድሽ ግጥሞቹ ገብረክርስቶስን የሚያስታውሰኝ ዮሐንስ ሌላ ቦታ ሌላ መሰሎ ይከሰትብኛል። ስለዚህ የማን ተጽዕኖ እንዳለበት   ወይም  የማንን ፈለግ እንደሚከተል ራሱ  ዮሐንስ ቢነግረን ይመረጣል።በኔ በኩል ግን ዮሐንስ እየገጠመ ያለው፤ እንደ ዮሐንስ ነው ብዬ ማለፉን እመ ጣለሁ-አንደ ዮሐንስ አድማሱ ሳይሆን እንደ ዮሐንስ ሞላ።

TADIAS MAGAZINE Duplicity is unforgivable

July 8, 2013by Teshome Debalke
TADIAS MAGAZINE known for its elegant presentation of the lives of Ethiopian Americans

Tadias Magazine known for its elegant presentation of the lives of Ethiopian Americans in Diaspora caught with its pants down. The Magazine skipped the most important festival; the Ethiopian Sport Federation in North America (ESFNA) that brought in tenth of thousands of Ethiopians from around the world in the Washington DC metropolitan area.

Amnesty International in Canada launched petition campaign to the release of Eskinder Nega

July 6, 2013

Eskinder Nega: Journalist unjustly jailed in Ethiopia

Amnesty International for the release of Eskinder Nega

Please add your name to Amnesty International’s petition to the Ethiopian authorities to release Eskinder Nega immediately.

Wednesday 3 July 2013

The Nile River is African and Ethiopia is its hub By Aklog Birara, PhD


July 2, 2013
Part one of five
By Aklog Birara, PhD

Ethnic-federalism (the kilil system) is an instrument of disenfranchisement“ዓምላካችን ያበረከተላትን ይህን ኃብቷን (አባይን) ለሕዝቦቻቸው ሕይወትና ደህንነት በማዋል እንዲጠቀሙበት ከጎረቤት ወዳጂ አገሮች ጋር በለጋስነት በጋራ ለመካፈል ዝግጁ ብትሆንም፤ ይህን የውሃ ንብረቷን በቁጥር እየጨመረ ለሚሄደው ሕዝቧና በማደግ ላይ ላለው ኢኮኖሚ ጥቅም እንዲውል ማድረግ የኢትዮጵያ ተቀዳሚና የተቀደሰ ግዴታዋ ነው።”
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ፤ ጥቅምት 1957 ዓም
“Watercourse States shall in their respective territories utilize an international watercourse in an equitable and reasonable manner.

ለጅምላ ጭፍጨፋ ህጋዊ ሽፋን?

በእስከ ነጻነት
  • ሰሞኑን በጣም እጅግ በጣም አስደናቂ፣ አስገራሚና ዘግናኝ ዜናዎች እየተሰማ ነው።
  • በርግጥ ለትግሬ ነጻ አውጭ ግንባር አዲስ ነገር አደለም ሊሆንም አይችልም።
የህወሃትን ባህርይ ለምናውቅና የነጻውን አለም ህይወትና ሰብአዊ መብት አክብሮት ለቀመስነው ግን በጣም እጅግ በጣም የሚያስገርም፤ የሚያስደነግጥ: ከዚያም አልፎ ይህን መቀበልና መዚህ መቀጠል አንችልም ወያኔ ካልጠፋ ስራም: ኑሮም፤ ትምህርትም እምነትም የለም ክተት የሚያሰኝ ነው:

ያለፉት ሃያ አንድ ዓመታት ፖለቲካ ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ

 ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ የዕለቱን ንግግራቸውን የጀመሩት በ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የታወቀውን የሩስያ ሥነ ጽሑፍ ሰው አሌክሳንደር ኸርት ሰርን አባባል በማስቀደም ነበር። ይህ ጸሐፊ ‹‹ታሪክ ከውርስ የሚገኝ ማብቂያ የሌለው እብደት ነው›› ይል እንደነበርና ይህ ብቻ ሳይበቃም “ታሪክ የእብዶች ግለ-ታሪክ ነው” ማለቱን አስታውሰዋል። ለዚህ አባባሉም ምሳሌዎች ያቀርብ ነበር ያሉት ዶ/ር ዳኛቸው፣ የፐርሺያ ጦር አቴንስን ሊይዝ ሲመጣ ካርቲዬስ የተባለው ጀግና ጦሩን ለማቆም ዘሎ ገደል ይገባል። ካርቲዬስ ገደል የሚገባው የዘመተበት ጦር ይቆማል በሚል እሳቤ ነበር።

ሩሲያ ተዋጊ ጄቶችን ለኢትዮጵያ ለመሸጥ እየተደራደረች ነው

 ሰኔ ፳፭ (ሃያ አምት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም

ኢሳት ዜና :-አር አይ ኤ የተባለው የዜና ማሰራጫ የሮስቦሮን ኤክስፖርት አርምስ ምክትል ዳይሬክተር የሆኑትን አሌክሳንደር ሚካሄቨን ጠቅሶ እንደዘገበው ሩሲያ 18 ኤስ ዩ 30 ከ የተባሉ የጦር ጄቶችን ለኢትዮጵያ ለመሸጥ በድርድር ላይ ናት።

...
ጄቶችን ለመሸጥ ከኢትዮጵያ ጋር እየተነገጋገርን ነው። የጄቶችን ቴክኒካዊና ታክቲካዊ ብቃት ከፍ ለማድረግ እንዲሁም ከአየር ወደ ምድር የሚወነጨፉ ሚሳኤሎችን እንዲሸከሙ ለማድረግ ሀሳብ አቅርበናል። ብለዋል ምክትል ዳይሬክተሩ።

የኢትዮጵያ መንግስት ስምምነት ላይ ከደረሰ ዘመናዊ ጄቶችን በሚቀጥሉት 4 ወይም 6 ወራት ውስጥ እንደሚያቀርቡ ባለስልጣኑ ገልጸዋል።

ዘገባው የጄቶቹን ዋጋ አላስቀመጠም።

የብሄራዊ የመረጃና ደህንነት አዋጅ ጸደቀ


 ሰኔ ፳፭ (ሃያ አምት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም

ኢሳት ዜና :-በሚኒስትር ማእረግ ደረጃ እንዲቋቋም የታሰበው የብሔራዊ የመረጃና ደህንነት መ/ቤት ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ ከአንድ ሳምንት ዕይታ በኋላ ዛሬ ለፓርላማው ቀርቦ እምብዛም ውይይት ሳይደረግበት መጽደቁ ታውቋል፡፡

...
የኣመቱ ሥራውን ሰኔ 30 የሚያጠናቅቀውና ለዕረፍት የሚዘጋው ኢህአዴግ መራሹ ፓርላማ በተጣደፈ አሰራር ያጸደቀው በዚሁ አዋጅ መሰረት የሚቋቋመው መ/ቤት መረጃዎችን የመሰብሰብ፣ የመተንተንና የማቅረብ እና የደህንነት አገልግሎት የመስጠት እንዲሁም በአገር ውስጥ የጸረ ሸብርተኝነት እና የበረራ ደህንነትን የማስጠበቅ ሥራዎችን በኃላፊነት
ይሰራል።

Tuesday 2 July 2013

ኢትዮጲያ ፍረጂ!!….(ከኢየሩሳሌም አርአያ)


ኢትዮጲያ ፍረጂ!!
እነዚህ ሁለት ሕፃናት በቅዳሜና እሁድ የእረፍት ቀን ከወላጆቻቸው ጋር « አንበሳ ግቢ፣ ህፃናትና ወጣቶች ትያትር፣ መጫወቻ ባለባቸው የመዝናኛ ስፍራዎች…» ወዘተ ለመሄድ አልታደሉም። 

Atrocious Torture and Inhuman Treatment in Ma-ekelawi, the Dark Detention in Ethiopia part 3

Atrocious Torture and Inhuman Treatment in Ma-ekelawi, the Dark Detention in Ethiopia part 2

Atrocious Torture and Inhuman Treatment in Ethiopia...part 1

Sheikh Mohammed Hussen Alamudi got empty stadium

በሰዉ ድርቅ የተመታዉ የቦንድ ምንተፋ በተቃዋሚዎች የድምጽ ማእበል እየታመሰ ነበር

July 1, 2013አትላንታ ጆርጂያ፥
ሳዲቅ አህመድ

አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራን የሚያዉለበልቡ ብቻ ሳይሆን የለበሱም ነበሩ።የኢትዮጽያ መንግስት አባይን ለመገደብ በሚል ስም ቦንድን ለመመንተፍ የሚያደርገዉን ሴራ እንቃወማለን አባይ ከመገደቡ በፊት ነጻነት፣ ዲሞክራሲ፣ ፍትህ ለመላዉ ኢትዮጵያን ያሻል በማለት በዘር በሃይማኖት ሳይለያዩ እስከ 200 የሚደርሱ ሰዎች ድምጻቸዉን ያሰማሉ።

Monday 1 July 2013

በከፍተኛ ሙስና የተዘፈቀው መከላከያ ሂሳቡ እንዳይመረመር ታዘዘ


-የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በሚያዚያ ወር 2005 ዓ.ም ባቀረበው ሪፖርት የመከላከያና የደህንነት ተቋማት
የፋይናንስ አያያዝ ከፍተኛ ችግር እንዳለበት ማመልከቱን ተከትሎ በየመ/ቤቶቹ የተነሳውን ቅሬታ ለመፍታት በቀጥታ
እነዚህን ተቋማት በተለየ ሁኔታ ኦዲት ለማድረግ የሚያስችል አዋጅ እየተረቀቀ መሆኑ ተጠቆመ፡፡

ቤቲ በፈፀመችው ተግባር ፍርድ ቤት ልትቆም ነው:: audio



Big Brother Africa Betty | ቤቲ በፈፀመችው ተግባር ፍርድ ቤት ልትቆም ነው::

በኢትዮጵያ ወንጀለኛ መቅጫ ህግ ቁጥር ፮፫፱/፮፵ እና ፮፬፩ የተመለከተውን የመተላለፍ ክስ
June 29, 2013

ጄ/ል ክንፈ ተመለሱ፤ መከላከያ ውጥረት ነግሷል – (ከኢየሩሳሌም አርአያ)


የብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር ብ/ጄነራል ክንፈ ዳኘው ላለፉት ሶስት ወራት ገደማ ከስልጣናቸው ታግደው ከቆዩ በኋላ በዚህ ሳምንት ወደ ሃላፊነት መመለሳቸውን የቅርብ ምንጮች ገለፁ። በጄ/ል ሳሞራ የኑስ ትእዛዝ ታግደው ከቆዩት ከፍተኛ ጄነራሎች መካከል አንዱ ጄ/ል ክንፈ እንደሚገኙበት የጠቆሙት ምንጮቹ ስልካቸውን በመጥለፍ በእንቅስቃሴያቸው ዙሪያ ክትትል ይደረግባቸው እንደነበር አስታውቀዋል። ጄ/ል ክንፈ በሳሞራ ታግደው የቆዩት የነአዜብ/በረከትን ቡድን በመቃወም ከነስብሃት ቡድን ጋር በመሰለፋቸው እንደሆነ ምንጮቹ አመልክተዋል። 

“Ethiopia After Meles” Testimony of Berhanu Nega , Ph.D

June 26, 2013Dr. Berhanu Nega's SpeechTestimony of Berhanu Nega, Ph.D Associate Professor of Economics, Bucknell University Before the House Committee on Foreign Affairs Subcommittee on Africa, Global Health, Global Human Rights, and International Organizations June 20, 2013

“Ethiopia After Meles: The Future of Democracy and Human Rights”

« ግንቦት ሰባት በመንግስትና በሕገ-መንግስቱ ዙሪያ መጠነሰፊ አደጋ ጋርጦብናል፤ በግንቦት ሰባት የሚደገፉ በአገር ውስጥ ያሉ ተቃዋሚዎች ላይ አፋጣኝ እርምጃ ልንወስድ ይገባል፤» ጄ/ል ሳሞራ

  (ከኢየሩሳሌም አርአያ)
የብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር ብ/ጄነራል ክንፈ ዳኘው ላለፉት ሶስት ወራት ገደማ ከስልጣናቸው ታግደው ከቆዩ በኋላ በዚህ ሳምንት ወደ ሃላፊነት መመለሳቸውን የቅርብ ምንጮች ገለፁ። በጄ/ል ሳሞራ የኑስ ትእዛዝ ታግደው ከቆዩት ከፍተኛ ጄነራሎች መካከል አንዱ ጄ/ል ክንፈ እንደሚገኙበት የጠቆሙት ምንጮቹ ስልካቸውን በመጥለፍ በእንቅስቃሴያቸው ዙሪያ ክትትል ይደረግባቸው እንደነበር አስታውቀዋል።