Monday 18 March 2013

ሟች እና ገዳዩን፤ ግራዚያኔን የተቃወሙት ተፈቱ አቤ ቶክቻው

ሟች መለስ ዜናዊን እና ሟች ግራዚያኔን እና ታማሚዋ ድርጅታችንን፤ መቃወም በማይቻልባት ኢትዮጵያ “የመጣው ይምጣ” ብለው ግራዚያኔን የተቃወሙ የሀገር ልጆች ከታሰሩበት መፈታታቸውን ሰማን፡፡
በቁጥጥር ስር ውለው የነበሩት ሰላሳ ስድስት ታሳሪዎች ዛሬ መጋቢት 9/2005 ዓ.ም  ስድስት ሰዓት ላይ የተለቀቁት በመታወቂያ ዋስ መሆኑን ተያይዞ የደረሰን ወሬ ያስረዳል፡፡
በኢትዮጵያ በአሁን ጊዜ የተፈቀደው የታክሲ እና ዳቦ ሰልፍ ብቻ መሆኑንም ሪፖርተራችን ምንጮችን ጠቅሶ ዘግቧል፡፡ (ብለን እናላግጥ እንጂ… እስከመቼ እነርሱ ብቻ ያላግጡብናል!?)

No comments:

Post a Comment