Friday 8 March 2013

ለታማኝ ሚዲያ ታማኝ አምባሳደር

ከቋጠሮ ዝግጅት ክፍል

ታማኝ በየነ በአውሮፓ ያደረገውን ቆይታ ስከታተል ነበር። በተገኘባቸው 8 ሃገሮች ሁሉ ይታይ የነበረው የሕዝብ ስሜትና ብዛት የሚያስደንቅ ነው። የፍራንክፈርት ቆይታውን በጥቂቱ የሚያሳየውን ዘገባ ከተመለከትኩ በሗላ ጥቂት ነገር ለማለት ወደድኩ። ይቀጥላል…
Click here for PDF

No comments:

Post a Comment