Saturday 30 March 2013

ርዕዮት ዓለሙ ሁለተኛ ዲግሪዋን እንዳትማር ተደረገች

March 30, 2013 9:22 am
ጋዜጠኛና መምህርት ርዕዮት ዓለሙ የርቀት ትምህርት እንዳትማር መከልከሏን የዜና ምንጮቻችን አስታወቁ፡፡ የርዕዮት አለሙ ቤተሰቦችም የዜናውን ትክክለኛነት አረጋግጠዋል፡፡

ለፍኖተ ነፃነት የደረሰው መረጃ እንደሚያመለክተው፣ ርዕዮት እንደማንኛውም እስረኛ ሁለተኛ ዲግሪዋን ለመስራት ህንድ አገር በሚገኘው የሂንድራ ጋንዲ ናሽናል ኦፕን ዩኒቨርሲቲ አስፈላጊውን ክፍያ ፈፅማ ብትመዘገብም ማረሚያ ቤቱ መጀመሪያ ከፈቀደ በኋላ ፖለቲካል ሳይንስ እንደምትማር ሲታወቅ ክልከላ ደርሶባታል ፡፡..

No comments:

Post a Comment