This week Ethiopian government disclosed that a tributary to Abbay
river (Blue Nile, which is part of the longest river in the world) is
diverted (apparently only by about 0.2 km or 200 meters) for the ongoing
construction of $ 4.7 billion worth of dam. The news renewed
speculation on the prospect of peace /war between Egypt and Ethiopia.
Friday, 31 May 2013
ሰበር ዜና: በካይሮ ኢትዮጵያ ኤምባሲ በር ላይ ከፍተኛ ተቃውሞ ተቀሰቀሰ
ሰላማዊ ሰልፉን ከበካዮች (Contaminants) እንጠብቀው!
ግርማ ሞገስ (girmamoges1@gmail.com)
ሰማያዊ
ፓርቲ የጠራው ሰላማዊ ሰልፍ እሁድ ግንቦት 25 ቀን 2005 ይደረጋል የሚል ዜና ዘሃበሻ ድረ ገጽ ላይ ሐሙስ
ምሽት ተመለከትኩት። አንድነት ፓርቲ እና መኢአድም ከሰማያዊ ፓርቲ ጋር በአንድነት መቆማቸውን እና መንግስት ሰላማዊ
ሰልፉን መፍቀዱን ጨምሮ ይገልጻል ጽሑፉ። ወዲያውኑ ሰላማዊ ሰልፉ እንከን የለሽ እንዲሆን እጅጉን ተመኘሁኝ።
የእሁዱ ሰላማዊ ሰልፍ እንደ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ሰላማዊ ተቃውሞ በድስፕሊን የታነጸ እና ክብርን ከመንግስት
ሳይቀር የሚጎናጸፍ እንዲሆን እጅጉን ተመኘሁ። የበኩሌንስ ምን አስተዋጽኦ ላድርግ ብዬ ተጨነቅኩ። ይኽን ጽሑፍ
በችኮላ እንዳዘጋጅ የገፋፋኝ እሱ ነው።
Meles Zenawi and our money
by Yilma Bekele
Thursday, 30 May 2013
Egypt fears grow as Ethiopia builds giant Nile dam
Diversion of water of the Nile River began earlier this week
The Associated Press
Subscribe to:
Posts (Atom)