Saturday, 2 February 2013
PM Haile Mariam Desalegn: Where’s the Political Reform?
by Ewnetu Sime | February 01, 2013
Mr. Haile Mariam Desalegn, the new Ethiopian PM, marks 100 plus days in office and brought frustration to all pro-democracy
campaigners starting from his first exclusive interview with Peter
Heinlein the Voice of America – VOA news correspondent.
Ethiopia: Raya under destruction
by Teumay Debesay
Raya refers a tract of land stretching from Ala wuha in the south to Alaje in the north. That is bigger than Adwa and
Axum awrajas combined. Historically, this is where the Weyane rebellion
started in 1928 as a spontaneous reaction to a repressive system of the
time. Originating in their present day Kobo wereda, the revolt would
quickly spread to cover the entire Raya and Wejerat provinces.
Friday, 1 February 2013
Ethiopia (137th) in World Press Freedom Index 2013 – RSF
30 January 2013
World Press Freedom Index 2013 – Africa Ethiopia (137th)
East Africa stagnates near bottom of the index, Mali nosedives
East Africa: journalists’ graveyard
In Somalia (175th,
-11) 18 journalists were killed, caught up in bomb attacks or the
direct targets of murder, making 2012 the deadliest in history for the
country’s media. The Horn of Africa state was the second most dangerous
country in the world for those working in news and information, behind
Syria.
‹‹የቃሊቲ ምስጢሮች›› መጽሐፍ
የቃሊቲ ወይስ የሀገሪቱ ፖለቲካዊ ምስጢሮች?
በግሩም ተ/ሀይማኖት
‹‹የቃሊቲ ምስጢሮች›› የሚለውን መጽሐፍ ለመቃኘት ወደድኩ፡፡
ወዳጄ ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ‹‹የቃሊቲው
መንግስት›› የሚል መጽሐፍ ማሳተሙን በኢትዮጵያ ነፃ ጋዜጠኞች ፎረም እና ማህበራዊ ድረ-ገጾች ላይ ማስታወቂያ
አየሁና ተደሰትኩ፡፡ ምክንያቱም ቃሊቲ የታጎሩትን የፖለቲካ ትኩሳቶች፣ አፈናዎች..የመሳሰሉትን ያስቃኘናል ብዬ
ነው፡፡ ሲሳይን እንኳን ደስ ያለህ ያልኩት ከልብ ነበር፡፡ ደስታዬን ለእሱ አደረስኩና መፀሐፏን ፍለጋ በየአቅጣጫው
አዳረስኩ፡፡ መጽሐፏን ለማንበብ ጓጉቼ ነበር እና ኢትዮጵያ ከገባ፣ ካገኙት እንዲያመጡልኝ ከየመን የሚመላለሱ
ነጋዴዎችን ተማጸንኩ፡፡ የየመናዊያንን አባባል ያስታወሰኝ ክስተት ተከሰተ፡፡ ‹‹የቃሊቲው መንግስት›› የሚለውን
ሳይሆን ‹‹የቃሊቲ ምስጢሮች›› የሚል በጋዜጠኛ ወሰንሰገድ ገ/ኪዳን የተጻፈ መጽሐፍ አመጡልኝ፡፡ ‹‹ምነው ያልኩሽ
መጽሀፍ የለም?›› አልኩ፡፡ ያው ነው ያንን ስላጣሁ ይሄም ስለቃሊቲ ነው የሚያወራው ብዬ አመጣሁት አለችኝ፡፡
ኦ! ጋዜጠኞች አሁንስ ለህሊናችሁ፡ፖለቲከኛዎችም!!
(ከዳንኤል ገዛኽኝ አትላንታ)
በኢትዮጲያ በአሁኑ ወቅታዊ የፖለቲካ ሂደት ውስጥ ጋዜጠኞች ከመቼውም ጊዜ በላይ ሃላፊነትን የተሸከሙበት ወቅት
ነው። በዚህ መልኩ ሃላፊነትን ተሸክመው ያለፉባቸውን እና በሃላፊነታቸውም የተነሳ ያረፈባቸው ጠባሳ ሳይረሳ ማለት
ነው። የአሁኑ ደግሞ ታሪካዊ አደራ እና ሞያዊ ግዴታቸውን የሚወጡበት ወቅት በመሆኑ ከመቼውም በላይ ሃላፊነቱን ከበድ
ያደርገዋል። በተጉዋዳኝ ሃገራችን ኢትዮጲያን እንደ ካንሰር ልበለው እንደ ነቀርሳ ላለፉት ሃያ አንድ አመታት
በአምባ ገነንነት ከያዛት ገዢ ሃይል ለመላቀቅ በሚደረገው መስዋ ዕትነት ጠያቂ የትግል ጎራ ተቀላቅላችሁ የፊቱን መሪ
በመያዝ በመዘወር ላይ የምትገኙቱም ጉምቱ እንዲሁም ወጣት ፖለቲከኛዎችም እንደዚሁ ትልቅ ሃላፊነትን የሚጠይቀውን
ቦታ ተሸክማችሁዋል። ስለዚህ በሌሎች መንገድ “ፖለቲካ ውሸት ነው” በሚለው ስልት እና መርህ እንድትራመዱ
የኢትዮጲያ የፖለቲካ ታሪካዊ ወቅታዊ ሂደት አይፈቅድላችሁም። ይህ የሚሆን ከሆነ እውነተኛ ለውጥ በሚመጣበት ጊዜ
ትልቅ ዋጋ ያስከፍላችሁዋል እና ለ እውነት መቆም ይጠበቅባችሁዋል።
Indian, Ethiopian activists against land grabbing meet in New Delhi
Ethiopian telecoms sector amongst most corrupt in country
Subscribe to:
Posts (Atom)