Tuesday, 30 July 2013
Sunday, 28 July 2013
Dr. Wondimu says Semhal Meles deposits $5 billion
July 26, 2013
የመለስ ዜናዊ የመጀመሪያ ልጅ ሰመሃል መለስ ኒው ዮርክ ውስጥ በሚገኝ አንድ ባንክ ውስጥ 5 ቢሊዮን ዶላር በ2011 ኣስገብታለች። ይህን ያሉት እንግሊዝ አገር እሚገኙት ምሁር እና የመንግስት ተቃዋሚ የሆኑት ዶክተር ወንድሙ መኮንን ናቸው። ዶክተር ወንድሙ የቼኩን ኮፒ አያይዘው ለእንግሊዝ ፓርላማ ሃውስ ኦፍ ኮመንስ አቅርበዋል። ሙሉውን እዚህ ያገኛሉ
! …. የህወሓት የድሮ ታጋይ ‘አሸባሪ’ ተባለ ….! Abraha Desta
ተጠርጣሪ ባለሥልጣናት ባለድርሻ የሆኑበት ‹‹ልማት በዕድገት›› የሚባል ድርጅት መገኘቱ ተጠቆመ
Massive crackdown underway in Ethiopia
July 28, 2013
The Horn Times Newsletter July 28, 2013
by Getahune Bekele, South Africa
by Getahune Bekele, South Africa
Massive crackdown underway on opposition stronghold of South Wollo, Ethiopia
It was a pre-dawn assault by hundreds of heavily armed federal police members backed by pro-TPLF local militia on the opposition UDJP strong hold of South Wollo province.
According to Finotenetsanet newspaper reporters, yesterday’s dawn- to- dusk raid targeted the twin towns of Haiq and Worebabu; and more heavy handed attacks are set to continue in other nearby towns and villages of the historic province.
ሰበር ዜና፣ የአንድነት ፓርቲ አመራሮች ቤት በፖሊሶች እየተበረበረ ነው
July 27, 2013
ብርበራው ቀኑን ሙሉ እንደሚደረግ ታውቋል
በደቡብ ወሎ ዞን በሀይቅ ከተማ የሚገኙ የአንድነት ፓርቲ አመራሮችና አባላት ቤት ላይ ዛሬ ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምሮ ብርበራ እንደተጀመረ የዞኑ የአንድነት ፓርቲ አመራሮች ለፍኖተ ነፃነት አስታወቁ፡፡
የአንድነት ፓርቲ የወረባቡ ወረዳ ሰብሳቢ አቶ እድሪስ ሰኢድ ለፍኖተ ነፃነት እንዳስታወቁት ዛሬ ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምሮ “የጦር መሳሪያ ሰውራችኋል” በሚል ፖሊሶችና ሚኒሻዎች በሀይቅ ከተማ ባሉ ከ16 በላይ በሚሆኑ የአንድነት ፓርቲ አመራሮችና አባላት መኖሪያ ቤት ውስጥ ብርበራ አካሂደዋል፡፡ ብርበራው ከተካሄደባቸው አመራሮች መሀከል አንዱ የሆኑት የወረዳው የአንድነት ፓርቲ የፋይናንስ ኃላፊ አቶ አራጌ ሑሴን ለሪፖርተራችን እንደገለፁት 5 ፖሊሶችና 1 ሚሊሻ ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምረው መኖሪያ ቤታቸውን ፈትሸዋል፡፡ አቶ አራጌ ሁሴን አክለውም “እኔ ሰላማዊ ሰው ነኝ ምንም አታገኙም አልኳቸው፤እንዳልኩትም 2 ሰዓት የፈጀ ብርበራ አድርገውም አንዳች ሳያገኙ ወጥተዋል” በማለት ገልፀዋል፡፡
Saturday, 27 July 2013
Tuesday, 23 July 2013
Deconstructing Construction Corruption in Ethiopia
Alemayehu G Mariam
In my fifth commentary on corruption in Ethiopia this year, I focus on the construction sector. The other commentaries are available at my blogsite.
The cancer of corruption in the construction sector the World Bank (WB) documented in its “Diagnosing Corruption in Ethiopia” is just as malignant and metastatic as in the land, education and telecommunications sectors. According to the WB report:
“I am Ethiopian first” Abebe Gellaw
July 23, 2013
by Abebe Gellaw
It has come to my attention that my brief Facebook comment regarding a few controversial statements made by Jawar Mohammed has been posted on ECADF’s website as an article. I had no intention of writing a series piece on the issue. Quite obviously, there is a big difference between a well-thought out lengthy commentary and a brief message in a particular context.
Sunday, 21 July 2013
አክሰስ ሪል ስቴት መንግሥት አቶ ኤርሚያስን በማግባባት ወይም በኢንተርፖል እንዲያስመጣለት ሊጠይቅ ነው
- የቤት ገዢዎች ዓብይ ኮሚቴና አዲስ የቦርድ አመራሮች ተመረጡ
በውጭና አገር ውስጥ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለመኖሪያ ቤት ግንባታ ከ1.4 ቢሊዮን ብር በላይ ከሰበሰቡ በኋላ፣ በኪሳራ ምክንያት ከአገር የወጡትን የአክሰስ ሪል ስቴት የቀድሞ ሥራ አስኪያጅና የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ኤርሚያስ ጠቅል አመልጋን፣ መንግሥት በማግባባት ወይም በኢንተርፖል አማካይነት እንዲያስመጣለት ሰኔ 9 ቀን 2005 ዓ.ም. የተመረጠው አዲሱ የሪል ስቴቱ ቦርድና የቤት ገዢዎች በጋራ ሊጠይቁ ነው፡፡
ሦስት ዓይነት ኢትዮጵያዊያን
July 21, 2013
በፋሽስት ጣልያን ወረራ ጊዜና እና በዘመነ ወያኔ
በታደሰ ብሩ
1. መግቢያ
በፋሽስት ጣልያን አምስት ዓመታት የወረራ ዘመን በአገራችን የተፈፀሙ አሳዛኝ ክስተቶች አሁን በወያኔ አገዛዝ እየተደገሙ ነው። ያኔ ሦስት ዓይነት ኢትዮጵያዊያን ነበሩ፤ ዛሬም ሦስት ዓይነት ኢትዮጵያዊያን አሉ። እነዚህ ሦስት ዓይነት ኢትዮጵያዊያን ከመጠሪያቸው በስተቀር ባህሪያቸው ተመሳሳይ ነው።
በፋሽስት የወረራ ዘመን ተስማምቶ፣ ተመሳሰሎ፣ ተለሳልሶ፣ ተሞዳምዶ መኖር ተበረታታ። በወያኔ የአገዛዝ ዘመን ደግሞ ይህ የአኗኗር ስልት “ልማታዊ” እየተባለ ይሞካሽ ጀመር፤ ሕዝቡ ግን “ወይን ለመኖር” ብሎ ጠራው። ወይን ለመኖር በከፍተኛ ፍጥነት በመስፋፋቱ ጭቆናንና ጥቃትን እየታገሰ የሚኖር ከፍተኛ መጠን ያለው የኅብረተሰብ ክፍል እየተፈጠረ ነው። ይህ አጅግ አሳሳቢ ጉዳይ ነው።
Saturday, 20 July 2013
ለዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ የምናደርገው ትግል በስም ማጥፋትና በፍረጃ አይገታም!” ሰማያዊ ፓርቲ
July 19, 2013
ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ
ሰማያዊ ፓርቲ በሃገራችን የሚፈፀሙ የሰብአዊ መብት ጥሰትና የአስተዳደር ብልሹነት እንዲስተካከል የመንግሥት አካላት አስፈላጊውን እርምጃ እንዲወስዱ በተደጋጋሚ ሲጠይቅ መቆየቱ ይታወሳል፡፡ ነገርግን እነዚህ ጥያቄዎቻችን በመንግሥት በኩል ምላሽ ስለተነፈጋቸው ጥያቄዎቹ ከፍ ባለደረጃ ትኩረት እንዲያገኙ ሆነው መቅረብ እንዳለባቸው ተገንዝበናል፡፡ በዚህም መሰረት ጥያቄዎቹን በሰላማዊ ሰልፍ መጠየቅ እንዳለበት ወስኖ ግንቦት 25 ቀን 2ዐዐ5 ዓ.ም በአዲስ አበባ ባካሔደው ታላቅ ሠላማዊ ሠልፍ ጥያቄዎቹ እንዲመለሱ ጥሪውን አስተላልፏል፡፡ በተጨማሪም ጥያቄዎቻችን ከመንግሥት በኩል በሦስት ወር ጊዜ ምላሽ የማያገኙ ከሆነ ሌላ የተቃውሞ ሠልፍ ከፍ ባለ ደረጃ የሚጠራ ስለመሆኑ ፓርቲው አቋሙን በሰልፉ ዕለት አሳውቋል፡፡
Jawarian tragedy – Robele Ababya
July 20, 2013
by Robele Ababya
The narcissist political activist and orator (leader?) of the Jawarian ethnic clan trading in the name of the great Oromo Ethiopians told the world that there are 50 million Muslims in Ethiopia of which 80% or 40 million are Muslim Oromos. But the young blood thirsty demagogue with insatiable lust for power did not disclose his source for his wild claim of the numbers.
Friday, 19 July 2013
አለን ብለን እንዳናወራ!
ዳግማዊ ጉዱ ካሣ
“እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ አንዲት ናት!” ብሎ ለአሃዳዊ ግዛቷ ዐፄ ቴዎድሮስ ቆላ ደጋ የተንከራተተላት ኢትዮጵያ፣ “ኢትዮጵያዬ…” እያለ ቴዎድሮስ ካሣሁን (ቴዲ አፍሮ) በ‹ጃ ያስተሰርያል› አልበሙ የሚያለቅስላት ኢትዮጵያ፣ “እምዬ ኢትዮጵያ … ተራራሽ አየሩ…” እያለ ቴዎድሮስ ታደሰ ያቀነቀነላት ኢትዮጵያ፣ … አሁን የገባችበትን ማጥ ስናይ ናላችን የሚበጠበጥ የወዲያኛው ትውልድ አባላት ጥቂቶች አይደለንም፡፡ በሀገር ውስጥ የምኖረው እኔ ለጉድ የጎለተኝ ሰውዬ በዐይኔ በብረቱ የማየውን ሀገራዊ ስንክሣር xenedtlmdwe እንደተለመደው ጥቂት ላዋራችሁ ነውና ትንሽ ትቆዝሙ ዘንድ ፈቃዳችሁ ይሁንልኝ፡፡
ሰማያዊ ፓርቲ ለነሃሴ 26 2005 ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ::
ለዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ የምናደርገው
ትግል በስም ማጥፋትና በፍረጃ አይገታም!!!!!
ሰማያዊ ፓርቲ በሃገራችን የሚፈፀሙ የሰብአዊ መብት ጥሰትና የአስተዳደር ብልሹነት እንዲስተካከል የመንግሥት አካላት አስፈላጊውን እርምጃ እንዲወስዱ በተደጋጋሚ ሲጠይቅ መቆየቱ ይታወሳል፡፡
ከቀዶ ጥገና በውሃላ 7 ዓመት ያልነቃው ኢትዮጵያዊው ህጻን መሃመድ አብድላዚዝ
ሱለይማን ፈቂ በቀጠሮ ቀን ቀዶ ጥገና ለማድረግ ገብቱዋል
የህጻኑ ህመም በአፍንጫው ውስጥ ሲወለድም ትርፍ ስጋ በቅሎበት ስለነበር መተንፈስ አስቸግሮታል
ታደያ ይህንን ስጋ ነው ለማከም የመጣው ከሰዓታት ቆይታ ቡሃላ ከቀዶ ጥገና
ክፍል ወጣ ወላጆች የልጃቸው አለመንቃት ቢጠባበቁም የውሃ ሽታ ሆነ ዶክተሮች በተስፋ ይነቃል ቢሉም
1ቀን አለፈ አስደንጋጭ ክስተት ሆነ መሃመድ ግን አልነቃም::
ዶክተሮች ለወላጆች ልጃቹ ማደንዘዣ በዝቶበት
በዶክተሩ ስህተት አለመንቃቱንና በዚህ ምክንያት ዶክተሩ ከስራው ተቀንሶ ወደ ሃገሩ መባረሩን እና
በዚህም ምክንያት ልጁ እስኪነቃ ድረስ ክፍል ተሰጥቶት እንዲታከም ተነገራቸው
ቢሆንም ዛሬ ነገ ሲባል ቀናቶች አለፉ መሃመድ ግን አልነቃም እንዲህ እያለ የ3ዓመቱ ህጻን መሃመድ ባስገራሚ ሁኔታ
7 ዓመት አስቆጠረ አሁን 10 አመት ልጅ እዛው ክፍል ከአልጋው ሳየነሳ አደገ የሚተነፍሰው ኦክስጂን ተገጥሞለት በተለያዩ
መሳሪያዎች በመታገዝ ነው ታድያ መሃመድ እስካሁን አልነቃም እንደተኛ ነው ሱብሃን ይደንቃል ያላህ ስራ
ነገሩን በትግስት የሚጠባበቁት ወላጆች ጉዳዩን ለሳውዲ ጤና ጥበቃ ሚንስትር በማሳወቅ እና በመክሰስ ሚንስትሩ
ሆስፒታል ድረስ በመምጣት ጎብኝተውታል
በዚህ በወላጆች ድርጊት የተደናገጡት የሆስፒታሉ ባለ ንብረቶች
ለጊዜውም ቢሆን የልጁን እንክብካቤ ቢቀንሱም በዚህ ሁኔታ ከሞተ ግን ከተጠያቂነት መዳን ብቻ ሳይሆን ይህ ታዋቂ ሆስፒታል
ሊዘጋ ስለሚችል እንክብካቤያቸውን ቀጥለዋል እናት አባት በሰው ሀገር ለ7 ዓመት ሆስፒታል ከልጃቸው አጠገብ በመገኘት የልጃቸውን መንቃት ይጠባበቃሉ
ወላጆች ነገሩን ጅዳ ለሚገኘው የኢትዮጵያ ኤንባሲ በተደጋጋሚ ቢያመለክትም የዜግነታቸውን እንኵአን መልስ የሚሰጣቸውን
አላገኙም ባንድ ወቅት ኤንባሲ ሄደው እያለቀሱ መጮህ ጀመሩ በወቅቱ አምባሳደር መርዋንን አግኝተው
ሆስፒታል አምጥተውት አምባሳደሩ ልጁን ከጎበኘው ክዛም ከሆስፒታሉ ማናጀሮች ጋር አውርተው ከጨረሱ ቡሃላ ይባስ ብለው
ተሳድበው እንዴት ለኛ ሳትነግሩ ትከሳላቹ በማለት አሹፈውባቸው ጥለው ወጡ ታዲያ እነዚህ ወላጆች የት ይሂዱ ሱብሃነላህ
እኔም እንደ ዜጋ ልጁ ያለበት ድረስ በመሄድ አይቼዋለው ከእንግዲህ የሚጠበቀው የክሱ ውጤት ነው ኢንሻአላህ አላህ ወደ ሌላ
ሐገር ሄዶ የተሻለ ህክምና እንዲያገኝ አላህም ጨርሶ አፍያ እንዲያረገው በዱአ አንርሳው በዚህ ረመዳን ኢንሻአላህ
አደራ አማና ነው ለ7 አመት የተኛው መሃመድ አሁንም አልነቃም
Thursday, 18 July 2013
Ethiopia’s rights abuses ‘being ignored by US and UK aid agencies’
July 17, 2013
DfID and USAid accused of overlooking complaints of human rights abuses by Ethiopians caught up in ‘villagisation’ scheme
The Guardian
The UK Department for International Development (DfID) and USAid, the American aid agency, have been accused of ignoring evidence of human rights abuses allegedly linked to their support for a multibillion-dollar social services programme in Ethiopia.
World Bank to investigate bankrolling human rights abuses in Ethiopia
July 16, 2013
World Bank Board approves investigation into allegations of bankrolling human rights abuses in Ethiopia
A man on his plot of land in Kir, a resettlement village in Gambella, Ethiopia, March 22, 2012 AFP/Getty Images |
Tuesday, 16 July 2013
ትንሽ ስለጃዋራዊያን
July 15, 2013
by Fasil Yenealem
የጃዋር ንግግር ያበሳጫቸው ብዙ የፌስ ቡክ ወዳጆቻችን ቁጣቸውን በቻሉት መንገድ ሁሉ እየገለጹ ነው። ነገሩ ከቁጣ ወይም ከውግዘት ወይም ከይቅርታ መጠየቅ ወይም አቋምን ከመግለጽ ባለፈ በደንብ ተብላልቶ መታየት ያለበት ይመስለኛል። በመጀመሪያ ፣ ጃዋር የዚህ ትውልድ ( የህወሀት ዘመን ልጅ ነው)። እርሱ ቢክደውም ፣ የአብዮታዊ ዲሞክራሲን የብሄር ፖለቲካ ጡጦ እየተጋተ ያደገ ልጅ ነው። የብሄር ፖለቲካን ለመጋት የግድ የህወሀት አባል መሆን አይጠይቅም፤ በማርክስ አስተምህሮ መሰረት የገዢው ፓርቲ ርእዮትዓለም የተገዢዎች ርእዮትዓለም ሆኖ የሚያገለግልበት እድል ሰፊ ነው።
ከትናንቱ ሰልፍ በኋላ ዛሬ በአ.አ 40 ወንድና 2 ሴት የአንድነት አባላት ታሰሩ (ስም ዝርዝራቸውን ይዘናል)
(ዘ-ሐበሻ) አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ትናንት በደሴና በግንደር ሰላማዊ ሰልፉን አድርጎ በሰላም ካጠናቀቀ በኋላ ዛሬ ሐምሌ 8 ቀን 2005 (ጁላይ 15 ቀን 2013) ዓ.ም መንግስት የአንድነት ፓርቲ የአዲስ አበባ ዞን የወረዳ አመራሮችንና አባላትን በዘመቻ ማሰር መጀመሩ ተዘገበ፡፡
አንድነት ፓርቲ በድርጅቱ ፌስቡክ ላይ እንዳስታወቀው ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ ሰዓትም 42 የሚሆኑ የአንድነት ፓርቲ አባላት በፖሊስ ታስረዋል። የአንድነት ፓርቲ በአዲስ አበባ እያሰራጨ ያለውን ህጋዊ በራሪ ወረቀት ለህዝብ እያደሉና በማደልም ላይ በመሆናቸው የተያዙት አባላት ከአዲስ ከተማ 15፣ ከጉለሌ7 ፣ ከየካ 9 እንዲሁም ከንፋስ ስልክ ላፍቶ እንደሆኑ ፓርቲው ለዘ-ሐበሻ በላከው መረጃ አረጋግጧል።
Sunday, 14 July 2013
አንድነት ፓርቲ በጎንደር እና ደሴ የጠራው ሰላማዊ ሰልፍ በድምቀት ተካሄደ
July 14, 2013
(ECADF)
– ሰሞኑን የአንድነት ፓርቲ አመራር አባላት በጎንደርና ደሴ የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ ሲያስተላልፉና ቅስቀሳ ሲያደርጉ
ነው የከረሙት። ሂደቱ በራሱ ከፍተኛ ትግል የተካሄደበት ነበር፣ አባላቱ ሲታሰሩ ሲፈቱ ከርመዋል፣ በደሴ ቅስቀሳ ላይ
የነበሩ የአንድነት አመራር አባላት በቀን ውስጥ ሁለት ጊዜ ታስረው ተፈተዋል። ኢህአዴግ/ወያኔ ሰልፉን በቀጥታ
ለማገድ ከሞሞከር አንስቶ መላ ካድሬዎቹን አሰማርቶ ህዝቡ አንድነት በጠራው ሰልፍ ላይ እንዳይገኝ ሲያግባባና
ሲያስፈራራ ሰንብቶ ነው ሰልፉ የተጠራበት ቀን ሀምሌ 7 እንዳይደርስ የለም የደረሰው።
Friday, 12 July 2013
በውኑ ድብኝት ይታጠባልን?
July 12, 2013
ከገለታው ዘለቀ
ኣንድ ጊዜ ታዋቂው የሰነ ጽሁፍ ሰው ጋሽ ስብሃት ገብረ እግዚኣብሄር ኣንዱን እንዲህ ሲል ይጠይቀዋል::
“ስራህ ምንድነው?”
“ኤዲተር ነኝ ጋሽ ስብሃት”
“ኣየ ጉድ! ድብኝት ኣጣቢ ነኝ ኣትለኝም”
The People Have Spoken… “We cannot be bought”
July 11, 2013by Meron Ahadu*
I
got back yesterday to my hometown Los Angeles after spending an amazing
4 days and having a blast with thousands of my people at the 30th
anniversary of Ethiopian Sport Federation cultural Festival. This year’s theme was “Celebrating Ethiopian women” and what a celebration it was.
Ethiopian Heritage Society Honors Fighters for Liberty, Free Press, and Religious Tolerance
Press Release – July 11, 2013
Honorees of the Third Annual Ethiopian Heritage Festival, July 26-28, 2013
For
the third year, the Ethiopian Heritage Society in North America has
selected people who deserve recognition for their heart-felt fight for
liberty, freedom of the press, and freedom of religion. Their honor
will be extolled at the Third Annual Ethiopian Heritage Festival to be
held in Washington, D.C.
Thursday, 11 July 2013
ዲሲ 2013 (ክንፉ አሰፋ)
July 11, 2013 ክንፉ አሰፋ
ስለ
ኢትዮጵያውያን ብዙ የሚያውቁ ፈረንጆች ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ጠንቀቆ ማወቅ በጣም አስቸጋሪ እና ከባድ እንደሆነ
ይናገራሉ። “ስለ ሕዝቡ ለመጻፍ የሚፈልግ አንድ ሰው ኢትዮጵያ በገባ ማዕግስት አንድ መጽሃፍ ሊጽፍ ይችላል፤ ይህ
ሰው ሳምንት ሲቆይ አንድ መጣጥፍ ይጽፋል፣ ወር ሲቆይ ግን የሚጽፈው ይጠፋበታል።” ይላሉ።
Wednesday, 10 July 2013
የቃሊቲ ዉሎየ እና የእስክንድር ነጋ የሰላማዊ ትልግ ጥሪ
July 10, 2013በበትረ ያዕቆብ
ትናንት
በማለዳ ነበር ተነስቼ ከሰሚት ወደ ሳሪስ ያቀናሁት፡፡ የሐምሌን ቀዝቃዛ የጠዋት አየር እየተመገብኩ ከጓደኞቼ ጋር
ከተቀጣጠርኩበት ሐበሻ ካፌ ስደርስ ሰዓቴ ከጥዋቱ 1፡30 ይል ነበር፡፡ ሁላችንም ከየአቅጣጫዉ በዚያች አነስተኛ ካፌ
ከተሰባሰብን በኋላ ቁርስ ቢጤ እንደ ነገሩ ቀማምሰን የዕለቱን ዕቅዳችንን ለመፈፀም ተነሳን—በልባችን ስኬትን
እየተመኘን፡፡ እናም ፍራፍሬ በየአይነቱ ሸማመትን ፤ ያስፈልጋሉ ያልናቸዉን ነገሮች ሁሉ አሟልተን ጉዞአችንን ወደ
ቃሊቲ ማረሚያ ቤት (በርግጥ ማረሚያ ቤት የሚለዉ ቃል ፍፁም አይገባዉም) አደረግን ፤ ለኛ ሲሉ እራሳቸዉን አሳልፈዉ
የሰጡ የጭንቅ ጊዜ ልጆች ማለትም አንዱአለም አራጌን ፣ እስክንድር ነጋን እና ርዕዮት አለሙን እንዲሁም ሌሎችን
ለመጎብኘትና አይዞአችሁ ሁሌም ከጎናችሁ ነን ልንል፡፡
Chairman of the Blue Party delivers a speech in Addis Ababa
July 10, 2013
Eng.
Yilkal Getnet, Chairman of the Blue Party delivers a speech at the
annual “Partners group” meeting in Addis Ababa American embassy
compound, the meeting was organized by the U.S Embassy in Addis Ababa.
Diplomats from more than 35 countries attended this year “Partners
group” meeting.
መንግስት ጉርምስናው ብሶበታል፡፡ (አሉ) አቤ ቶክቻው!!
THE ONLY WAY TO END THE TERRIBLE STORY OF FAILED STATE
July 8, 2013by T. Goshu
How
many times we have to fail before we say not only enough is enough; but
most importantly rally around the critical issues we do share and act
in unison, and end the current ( the third and most miserable )
political failure? Despite the fact that the failure of the absolute
monarchy (early 1970s) and the devastating failure of the military
regime (1970s and 80s) may arguably have their own explanations based on
internal and external circumstances, it is beyond doubt that they are
parts and parcels of our terribly failed political history.
በሸህ ኑሩ ግድያ ላይ የመንግስትን ተሳትፎ የሚያረጋግጡ መረጃዎች እየወጡ ነው
July 9, 2013
ከዚህ በፊት በወጡ መረጃዎች ሸህ ኑሩ ግድያ ላይ የመንግስት ተሳትፎ ለመኖሩ አመላካች ሆኑ መረጃዎች መለቀቃቸው የሚታወስ ነው።
ከነዚህም መካከል፡-
1. የአካባቢው መብራት በደሴ ውስጥ ካሉ አካባቢዎች በብቸኝነት እንዲጠፋ መደረጉና አካባቢው [ግድያው የተፈጸመበት ቦታ] በጨለማ እንዲዋጥ መደረጉ።
2.
ከዚህ በፊት መስጂድ ውስጥ በተደረገ ተቃውሞ ሰበብ ከየ ሱቃቸውና ስራ ቦታቸው አካባቢ ተለቅመው የታሰሩት ወንድሞች
ፖሊስ ጣቢያ ከደረሱ በኋላ ምርመራ ሲደረግባቸው መስጂድ ውስጥ ተቃውሞ አድርጋችኋል፣ ህዝብን ለተቃውሞ
አነሳስታችኋል…ምናምን ሳይሆን “ሸህ ኑሩን ለመግደል አሲራችኋል” በሚል መቀየሩና የታሰሩበትን ምክኒያትና
የተመረመሩበት ሂደት አለመገናኘት በወቅቱ ብዙዎችን (ተጠርጣሪዎቹን ጭምር) ግራ ያጋባ ነበር። መንግስት ሸህ ኑሩን
ሊገድል እንዳሰበና ለዚህም ወንጀሉ ሽፋን ቀድሞ በህዝቡ መካከል ለመርጨት ያደረገው እንቅስቃሴ እንደሆነ ህዝቡ
እንዲገነዘብ አድርጓል።
Monday, 8 July 2013
የብርሃን ልክፍትን በጨረፍታ(ደረጀ ሀብተወልድ)
July 8, 2013
የመጽሐፉ ርዕስ፦ የብርሃን ልክፍት(ስብስብ ግጥሞች)
ደራሲ፦ ዮሐንስ ሞላ
የሽፋን ምስል ዳዊት አናጋው
ገጽ፦108
የተካተቱት ግጥሞች፦72
ዋጋ፦ 28 ብር (18 ዶላር)
ብዙ
ጸሀፍያን (ገጣምያን) የራሳቸው የአፃጻፍ ዘይቤ እንዳላቸው ሁሉ ፤ ዮሐንስ ሞላም የራሱን ዘይቤና ስልት ይዞ
በኢትዮጵያ ሥነ-ጽሁፍ መድረክ ብቅ ያለ ወጣት ገጣሚ ነው። ከሚያነሳቸው ጭብጦች፣ በአጭር ግጥሞች ጥልቅ መልዕክቶችን
ከመግለጹ እና ዘለግ ባሉ ስንኞች ቃላትን እያነሳና እየጣለ ከማጫዎቱ አንፃር ከየትኞቹ የአገራችን ገጣሚያን
ጋር እንደማመሳስለው አላውቅም። በስወድሽ ግጥሞቹ ገብረክርስቶስን የሚያስታውሰኝ ዮሐንስ ሌላ ቦታ ሌላ መሰሎ
ይከሰትብኛል። ስለዚህ የማን ተጽዕኖ እንዳለበት ወይም የማንን ፈለግ እንደሚከተል ራሱ ዮሐንስ ቢነግረን
ይመረጣል።በኔ በኩል ግን ዮሐንስ እየገጠመ ያለው፤ እንደ ዮሐንስ ነው ብዬ ማለፉን እመ ጣለሁ-አንደ ዮሐንስ አድማሱ
ሳይሆን እንደ ዮሐንስ ሞላ።
TADIAS MAGAZINE Duplicity is unforgivable
July 8, 2013by Teshome Debalke
Tadias
Magazine known for its elegant presentation of the lives of Ethiopian
Americans in Diaspora caught with its pants down. The Magazine skipped
the most important festival; the Ethiopian Sport Federation in North
America (ESFNA) that brought in tenth of thousands of Ethiopians from
around the world in the Washington DC metropolitan area.
Amnesty International in Canada launched petition campaign to the release of Eskinder Nega
July 6, 2013
Eskinder Nega: Journalist unjustly jailed in Ethiopia
Please add your name to Amnesty International’s petition to the Ethiopian authorities to release Eskinder Nega immediately.
Wednesday, 3 July 2013
The Nile River is African and Ethiopia is its hub By Aklog Birara, PhD
July 2, 2013
Part one of five
By Aklog Birara, PhD
“ዓምላካችን ያበረከተላትን ይህን ኃብቷን (አባይን) ለሕዝቦቻቸው ሕይወትና ደህንነት በማዋል እንዲጠቀሙበት ከጎረቤት ወዳጂ አገሮች ጋር በለጋስነት በጋራ ለመካፈል ዝግጁ ብትሆንም፤ ይህን የውሃ ንብረቷን በቁጥር እየጨመረ ለሚሄደው ሕዝቧና በማደግ ላይ ላለው ኢኮኖሚ ጥቅም እንዲውል ማድረግ የኢትዮጵያ ተቀዳሚና የተቀደሰ ግዴታዋ ነው።”
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ፤ ጥቅምት 1957 ዓም
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ፤ ጥቅምት 1957 ዓም
“Watercourse States shall in their respective territories utilize an international watercourse in an equitable and reasonable manner.
ለጅምላ ጭፍጨፋ ህጋዊ ሽፋን?
በእስከ ነጻነት
- ሰሞኑን በጣም እጅግ በጣም አስደናቂ፣ አስገራሚና ዘግናኝ ዜናዎች እየተሰማ ነው።
- በርግጥ ለትግሬ ነጻ አውጭ ግንባር አዲስ ነገር አደለም ሊሆንም አይችልም።
የህወሃትን ባህርይ ለምናውቅና የነጻውን አለም ህይወትና ሰብአዊ መብት አክብሮት ለቀመስነው ግን በጣም እጅግ በጣም የሚያስገርም፤ የሚያስደነግጥ: ከዚያም አልፎ ይህን መቀበልና መዚህ መቀጠል አንችልም ወያኔ ካልጠፋ ስራም: ኑሮም፤ ትምህርትም እምነትም የለም ክተት የሚያሰኝ ነው:
ያለፉት ሃያ አንድ ዓመታት ፖለቲካ ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ
ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ የዕለቱን ንግግራቸውን የጀመሩት በ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የታወቀውን የሩስያ ሥነ ጽሑፍ ሰው አሌክሳንደር ኸርት ሰርን አባባል በማስቀደም ነበር። ይህ ጸሐፊ ‹‹ታሪክ ከውርስ የሚገኝ ማብቂያ የሌለው እብደት ነው›› ይል እንደነበርና ይህ ብቻ ሳይበቃም “ታሪክ የእብዶች ግለ-ታሪክ ነው” ማለቱን አስታውሰዋል። ለዚህ አባባሉም ምሳሌዎች ያቀርብ ነበር ያሉት ዶ/ር ዳኛቸው፣ የፐርሺያ ጦር አቴንስን ሊይዝ ሲመጣ ካርቲዬስ የተባለው ጀግና ጦሩን ለማቆም ዘሎ ገደል ይገባል። ካርቲዬስ ገደል የሚገባው የዘመተበት ጦር ይቆማል በሚል እሳቤ ነበር።
ሩሲያ ተዋጊ ጄቶችን ለኢትዮጵያ ለመሸጥ እየተደራደረች ነው
ሰኔ ፳፭ (ሃያ አምት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም
ኢሳት ዜና :-አር አይ ኤ የተባለው የዜና ማሰራጫ የሮስቦሮን ኤክስፖርት አርምስ ምክትል ዳይሬክተር የሆኑትን አሌክሳንደር ሚካሄቨን ጠቅሶ እንደዘገበው ሩሲያ 18 ኤስ ዩ 30 ከ የተባሉ የጦር ጄቶችን ለኢትዮጵያ ለመሸጥ በድርድር ላይ ናት።
... ጄቶችን ለመሸጥ ከኢትዮጵያ ጋር እየተነገጋገርን ነው። የጄቶችን ቴክኒካዊና ታክቲካዊ ብቃት ከፍ ለማድረግ እንዲሁም ከአየር ወደ ምድር የሚወነጨፉ ሚሳኤሎችን እንዲሸከሙ ለማድረግ ሀሳብ አቅርበናል። ብለዋል ምክትል ዳይሬክተሩ።
የኢትዮጵያ መንግስት ስምምነት ላይ ከደረሰ ዘመናዊ ጄቶችን በሚቀጥሉት 4 ወይም 6 ወራት ውስጥ እንደሚያቀርቡ ባለስልጣኑ ገልጸዋል።
ዘገባው የጄቶቹን ዋጋ አላስቀመጠም።
ኢሳት ዜና :-አር አይ ኤ የተባለው የዜና ማሰራጫ የሮስቦሮን ኤክስፖርት አርምስ ምክትል ዳይሬክተር የሆኑትን አሌክሳንደር ሚካሄቨን ጠቅሶ እንደዘገበው ሩሲያ 18 ኤስ ዩ 30 ከ የተባሉ የጦር ጄቶችን ለኢትዮጵያ ለመሸጥ በድርድር ላይ ናት።
... ጄቶችን ለመሸጥ ከኢትዮጵያ ጋር እየተነገጋገርን ነው። የጄቶችን ቴክኒካዊና ታክቲካዊ ብቃት ከፍ ለማድረግ እንዲሁም ከአየር ወደ ምድር የሚወነጨፉ ሚሳኤሎችን እንዲሸከሙ ለማድረግ ሀሳብ አቅርበናል። ብለዋል ምክትል ዳይሬክተሩ።
የኢትዮጵያ መንግስት ስምምነት ላይ ከደረሰ ዘመናዊ ጄቶችን በሚቀጥሉት 4 ወይም 6 ወራት ውስጥ እንደሚያቀርቡ ባለስልጣኑ ገልጸዋል።
ዘገባው የጄቶቹን ዋጋ አላስቀመጠም።
የብሄራዊ የመረጃና ደህንነት አዋጅ ጸደቀ
ሰኔ ፳፭ (ሃያ አምት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም
ኢሳት ዜና :-በሚኒስትር ማእረግ ደረጃ እንዲቋቋም የታሰበው የብሔራዊ የመረጃና ደህንነት መ/ቤት ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ ከአንድ ሳምንት ዕይታ በኋላ ዛሬ ለፓርላማው ቀርቦ እምብዛም ውይይት ሳይደረግበት መጽደቁ ታውቋል፡፡
... የኣመቱ ሥራውን ሰኔ 30 የሚያጠናቅቀውና ለዕረፍት የሚዘጋው ኢህአዴግ መራሹ ፓርላማ በተጣደፈ አሰራር ያጸደቀው በዚሁ አዋጅ መሰረት የሚቋቋመው መ/ቤት መረጃዎችን የመሰብሰብ፣ የመተንተንና የማቅረብ እና የደህንነት አገልግሎት የመስጠት እንዲሁም በአገር ውስጥ የጸረ ሸብርተኝነት እና የበረራ ደህንነትን የማስጠበቅ ሥራዎችን በኃላፊነት
ይሰራል።
Tuesday, 2 July 2013
ኢትዮጲያ ፍረጂ!!….(ከኢየሩሳሌም አርአያ)
በሰዉ ድርቅ የተመታዉ የቦንድ ምንተፋ በተቃዋሚዎች የድምጽ ማእበል እየታመሰ ነበር
July 1, 2013አትላንታ ጆርጂያ፥
ሳዲቅ አህመድ
አረንጓዴ
ቢጫ ቀይ ባንዲራን የሚያዉለበልቡ ብቻ ሳይሆን የለበሱም ነበሩ።የኢትዮጽያ መንግስት አባይን ለመገደብ በሚል ስም
ቦንድን ለመመንተፍ የሚያደርገዉን ሴራ እንቃወማለን አባይ ከመገደቡ በፊት ነጻነት፣ ዲሞክራሲ፣ ፍትህ ለመላዉ
ኢትዮጵያን ያሻል በማለት በዘር በሃይማኖት ሳይለያዩ እስከ 200 የሚደርሱ ሰዎች ድምጻቸዉን ያሰማሉ።
Monday, 1 July 2013
በከፍተኛ ሙስና የተዘፈቀው መከላከያ ሂሳቡ እንዳይመረመር ታዘዘ
ቤቲ በፈፀመችው ተግባር ፍርድ ቤት ልትቆም ነው:: audio
Big Brother Africa Betty | ቤቲ በፈፀመችው ተግባር ፍርድ ቤት ልትቆም ነው::
June 29, 2013
ጄ/ል ክንፈ ተመለሱ፤ መከላከያ ውጥረት ነግሷል – (ከኢየሩሳሌም አርአያ)
የብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር ብ/ጄነራል ክንፈ ዳኘው ላለፉት ሶስት ወራት ገደማ
ከስልጣናቸው ታግደው ከቆዩ በኋላ በዚህ ሳምንት ወደ ሃላፊነት መመለሳቸውን የቅርብ ምንጮች ገለፁ። በጄ/ል ሳሞራ
የኑስ ትእዛዝ ታግደው ከቆዩት ከፍተኛ ጄነራሎች መካከል አንዱ ጄ/ል ክንፈ እንደሚገኙበት የጠቆሙት ምንጮቹ
ስልካቸውን በመጥለፍ በእንቅስቃሴያቸው ዙሪያ ክትትል ይደረግባቸው እንደነበር አስታውቀዋል። ጄ/ል ክንፈ በሳሞራ
ታግደው የቆዩት የነአዜብ/በረከትን ቡድን በመቃወም ከነስብሃት ቡድን ጋር በመሰለፋቸው እንደሆነ ምንጮቹ
አመልክተዋል።
“Ethiopia After Meles” Testimony of Berhanu Nega , Ph.D
June 26, 2013Testimony of Berhanu Nega, Ph.D Associate Professor of Economics, Bucknell University Before the House Committee on Foreign Affairs Subcommittee on Africa, Global Health, Global Human Rights, and International Organizations June 20, 2013
“Ethiopia After Meles: The Future of Democracy and Human Rights”
« ግንቦት ሰባት በመንግስትና በሕገ-መንግስቱ ዙሪያ መጠነሰፊ አደጋ ጋርጦብናል፤ በግንቦት ሰባት የሚደገፉ በአገር ውስጥ ያሉ ተቃዋሚዎች ላይ አፋጣኝ እርምጃ ልንወስድ ይገባል፤» ጄ/ል ሳሞራ
(ከኢየሩሳሌም አርአያ)
የብረታ
ብረት ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር ብ/ጄነራል ክንፈ ዳኘው ላለፉት ሶስት ወራት ገደማ ከስልጣናቸው
ታግደው ከቆዩ በኋላ በዚህ ሳምንት ወደ ሃላፊነት መመለሳቸውን የቅርብ ምንጮች ገለፁ። በጄ/ል ሳሞራ የኑስ ትእዛዝ
ታግደው ከቆዩት ከፍተኛ ጄነራሎች መካከል አንዱ ጄ/ል ክንፈ እንደሚገኙበት የጠቆሙት ምንጮቹ ስልካቸውን በመጥለፍ
በእንቅስቃሴያቸው ዙሪያ ክትትል ይደረግባቸው እንደነበር አስታውቀዋል።
Subscribe to:
Posts (Atom)